የእቴጌ ጣይቱ ብጡል የህይወት ታሪክ – ጣናን በጭልፋ የመጨለፍ ያህል ላቃምሳችሁ!!! (ዳንኤል ወ/ኪዳን)

2020-08-19 የእቴጌ ጣይቱ ብጡል የህይወት ታሪክ – ጣናን በጭልፋ የመጨለፍ ያህል ላቃምሳችሁ!!! ዳንኤል ወ/ኪዳንጣይቱ ብጡል ማን ናቸው? «ብርሃን ዘ ኢትዮጵያ» በሚል ቅፅል ስም የሚታወቁት እቴጌ ጣይቱ ከአባታቸው ደጃዝማች ብጡል ኃይለ ማርያም እና ከእናታቸው ወይዘሮ የውብዳር በነሐሴ12ቀን1832 ዓ.ም በጌምድር ውስጥ ደብረታቦር ከተማ ተወለዱ። በየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ስርዓት መሠረት በተወለዱ በ 80 ቀናቸው ጥቅምት 23 […]

የተደበቁት የተረሱ ታሪኮቻችን…!!! (ከፕሮፌሰር ላጵሶ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ)

2020-08-19 የተደበቁት የተረሱ ታሪኮቻችን…!!! (ከፕሮፌሰር ላጵሶ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ) አዳም ሀፉንዞ ይህ ታሪክ ኢትዮጵያዊ ነኝ የምለው ሁሉም ይመለከተዋል ማንም ቢያነበው ይጠቅመዋል እንጅ አያከስረውም።  ይህ ገፅ ሁሉንም ቃለምልልስ የያዘ ስለሆነ ለዶኩሜንት ማስቀመጥ ጠቃሚ ነው…! ********   *******  ******* 1¶ቤቲ ፕሮፌሳር #ላጵሶን ትጠይቃለች- የኦሮሞ ታሪክ ቢያስረዱኝፕሮፌሳር ላጵሶ- እኔ ነኝ ይህንን ታሪክ ዚም ብለን እንቀበል አልኳቸው  እንጅ ኦሮሞ […]

ሹም፤ ሽር —– ሕዝብ እና የአገዛዝ ሥርዓት (ያሬድ ሀይለማርያም)

2020-08-19 ሹም፤ ሽር —– ሕዝብ እና የአገዛዝ ሥርዓት  ያሬድ ሀይለማርያምሕዝብ የሥልጣን ባለቤት ባልሆነበት አገር ሿሚም፤ ሻሪም ገዢው አካል ወይም የአገዛዝ ሥርዓቱ ስለሆነ ሰዎች ለምን እንደተሾሙ፣ ለምን እንደተሻሩ፣ መቼ እንደሚሾሙ እና መቼ እንደሚሻሩ የሚያውቀው እና ወሳኙ ገዢው አካል ብቻ ነው። በአገዛዝ ሥርዓት ውስጥ ሕዝብ እገሌ በድሎናል ስላለ ሰው ከሥልጣኑ አይወርድም፣ አይጠየቅም።በተቃራኒውም ይሔ ሰው ይበጀናል ስላለ አይሾምም። […]

በኢትዮጵያ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ34 ሺ አለፈ – ቢቢሲ/አማርኛ

በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት 21 ሺ 326 ናሙናዎች ላይ በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ 1336 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋገጠ። የጤና ሚንስቴር እና የሕብረተሰብ ጤና ተቋም ባወጡት መግለጫ እንደተመለከተው፤ 28 ተጨማሪ ሰዎች በቫይረሱ ሳቢያ ሕይወታቸው አልፏል። ይህም የሟቾችን ቁጥር 600 አድርሶታል። 370 ተጨማሪ ሰዎች ደግሞ ከህመሙ ያገገሙ ሲሆን፤ በአጠቃላይ እስካሁን ከኮቪድ-19 ያገገሙ ሰዎች ቁጥርን ወደ 13 ሺ 308 […]

አምነስቲ ኢንተርናሽናል፡ «በገፃችን ላይ የለቀቅነው ተንቀሳቃሽ ምስል የውስጥ ሂደትን የተከተለ አልነበረም» ቢቢሲ /አማርኛ

August 18,2020 ዓለም አቀፉ የመብት ተሟጋች ቡድን አምነስቲ ኢንተርናሽናል በቅርቡ በማሕበራዊ ሚድያ ገፁ ላይ የለጠፈውን ተንቃሳቃሽ ምስል ‘የአምነስቲን የውስጥ ሂደት ያልተከተለ ነው’ አለ። የአምነስቲ ኢንተርናሽናል የአፍሪካ ቀንድ የሰብዓዊ መብቶች አጥኚ የሆኑት አቶ ፍሰሃ ተክሌ፤ ባለፈው ዓርብ በአምነስቲ ትዊተር ገጽ ላይ የወጣው የአንድ ደቂቃ ቪዲዮ ‘የአምነስቲን የውስጥ ሂደት የተከተለ አይደለም’ ሲሉ ለቢቢሲ ተናግረዋል። አቶ ፍሰሃ የተንቀሳቃሽ […]

ባለፉት 24 ሰዓታት 1386 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተነገረ – ቢቢሲ /አማርኛ

12/12/2012 ባለፉት 24 ሰዓታት ለ22ሺህ 101 ሰዎች የኮሮናቫይረስ ምርመራ ተደርጎ፤ 1ሺህ 386 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸውን የጤና ሚኒስቴርና የሕብረተሰብ ጤና ተቋም ባወጡት ዕለታዊ መግለጫ አስታውቀዋል። ይህም በአገሪቱ በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጡ ሰዎችን ቁጥር 32ሺህ 722 አድርሶታል። ከዚህ በተጨማሪ ባለፉት 24 ሰዓታት 414 ሰዎች ከበሽታው ሲያገግሙ የ28 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተነግሯል።

አምነስቲ ኢንተርናሽል በኢትዮጵያ ላይ ያወጣው ቪድዮ ስህተት መሆኑን ገልጾ ይቅርታ ጠየቀ

August 18, 2020 አምነስቲ ኢንተርናሽል ከዚህ ቀደም በኢትዮጵያ ላይ ያወጣው ቪድዮ ስህተት መሆኑን ገልጾ ይቅርታ ጠየቀ ድርጅቱ ከአራት ቀናት በፊት “The Fight for Justice” የሚል ኢትዮጵያ ላይ ያተኮረ አንድ ቪድዮ አጋርቶ ነበር። የቪድዮውን ወውጣት ተከትሎ በይዘቱ ዙርያ በርካታ አስተያየቶች ተሰንዝረው የነበረ ሲሆን አምነስቲም አስተያየቶቹን ተቀብሎ “በስህተት ስላወጣነው የሚድያ ስራ ይቅርታ እንጠይቃለን ብሎል። ይህን ተከትሎ ግን […]

ምኒሊክ – የነሐሴው ጠሐይ

August 18, 2020 ምኒሊክ እና ነሐሴ – ኢዮብ ዘለቀ – “የምጥ መጀመሪያ “ባንድ ወቅት የሸዋ ንጉስ ሳህለስላሴ መቀመጫ በነበረችው አንኮበር አንድ ወሬ ተናፍሶ ኖሮ ድፍን ሸዋን አደረሰው :: ጋብቻ ዘር ተቆጥሮ ሀብት ተመዝኖ ይፈጠም በነበረበት፤ ከጋብቻ ውጪ መተኛት በሚወገዝበት በንጉስ ሳህልስላሴ ቤተመንግሰት ውሰጥ ድርጊቱ መፈጠሙ አገሬውን ጉድ አሰኝቶ የቡና ማጣጫ ሆነ:: – ነገሩ ወዲህ ነው […]