የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ መወዳደሪያ ምልክቶቻቸውን ወሰዱ።

February 2, 2021 በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በህጋዊነት የተመዘገቡ ሁሉም የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ መወዳደሪያ ምልክቶቻቸውን ወሰዱ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 6ተኛው አገር አቀፍ ምርጫን ለማከናወን በጊዜ ሰሌዳው ላይ ካስቀመጣቸው ተግባራት መካከል አንዱ በሆነውና የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ ምልክቶቻቸውን የሚመርጡበት/ የሚያስገቡበት መርሃ ግብር መሰረት ሁሉም የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ መወዳደሪያ ምልክቶቻቸውን የመረጡ ሲሆን በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ፀድቋል። በዚህም መሰረት […]
የጥላቻና የሃሰት መረጃ በማህበራዊ ሚዲያ ያሰራጭ የነበረው ግለሰብ ከአገር ለመውጣት ሲሞክር በቁጥጥር ስር ዋለ

February 2, 2021 – Konjit Sitotaw የመከላከያ ሰራዊቱንና የጦር አመራሮችን ስም በማጠልሸት የአገርን አንድነት አደጋ ውስጥ የሚጥል የጥላቻና የሃሰት መረጃ በማህበራዊ ሚዲያ ያሰራጭ የነበረው ግለሰብ በህገ ወጥ መንገድ ከአገር ለመውጣት ሲሞክር ደቡብ ዕዝ በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡ ሌሎች ከአገር ሊወጡ የነበሩና በህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር ላይ ተሳትፎ የነበራቸው ግለሰቦች ጭምር መያዛቸውን ኦፕሬሽኑን የመሩት ሌ/ኮ ግርማ አየለ […]
የሴራ ፖለቲካ ምዕራፍ የሚዘጋበት፣ የጥላቻና የፍረጃ ፖለቲካ ላንቃ የሚዘጋበት ጊዜው አሁን ነው ! – አብን

ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) የተሰጠ መግለጫ! የሴራ ፖለቲካ ምዕራፍ የሚዘጋበት፣ የጥላቻና የፍረጃ ፖለቲካ ላንቃ የሚዘጋበት ጊዜው አሁን ነው ! – አብን ድርጅታችን የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ በአገራችን ውስጥ እስካሁን የተካደው ኢትዬጵያዊ ዜግነት ተገቢውን እውቅና እንዲያገኝ፣ ዜግነት የፖለቲካችን ማዕከል እንዲሆን የሚያስችል መሰረታዊ የትርክት ለውጥና የመዋቅር ክለሳ እንዲደረግ በርካታ ጥሪዎችን ሲያደርግ ቆይቷል። ለአገራችችን የፖለቲካ ምስቅልቅል(crisis) መነሻ የጥላቻ ትርክት በሕገ-መንግስትና […]
የክርስትና እና እስልምና እምነት ተከታዮች አንድነታቸውን እንዲያጠናክሩ ሀጅ ሙፍቲ ዑመር እንድሪስ አሳሰቡ።
February 2, 2021
የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ እና የምርጫ ሥነ-ምግባር አዋጅ ላይ ማሻሻያ ተደረገ።

February 2, 2021 EBC : የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ እና የምርጫ ሥነ-ምግባር አዋጅ ቁጥር 1162/2011 አንቀፅ 31/3/ ላይ ማሻሻያ አድርጓል።የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ይገኛል። በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሕግ፣ ፍትሕ እና ዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ አቡ በክሪ የውሳኔ […]
የህወሓት መወገድ አዎንታዊ ወይስ አሉታዊ ርምጃ

February 1, 202 ዉይይት፤ የህወሓት ከፖለቲካ መድረክ መሰረዝ ተስፋ ወይስ ተግዳሮት? DW : 6ኛዉን ብሔራዊ ምርጫ ለማካሄድ በዝግጅት ላይ በምትገኘዉ ኢትዮጵያ፤ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ «ህወሓትን» ከፖለቲካ መድረክ መሰረዙን አስታዉቋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በቅርቡ እንዳስታወቀው የሕወሃትን የፓርቲነት ህጋዊ ሰውነት የሰረዘው አመፅ ላይ መሣተፉን በመረጋገጡ ነዉ። ቦርዱ የፓርቲዉ ኃላፊዎችም ይሁን ተወካዮች […]
ወሬ ሲነግሩህ ሀሳብ ጨምርበት! (አቻምየለህ ታምሩ)

01/02/2021 ድንቁርና አንድ ጥቅም አለው፤ እንደ ታዬ አንደአ ደፋር ያደርጋል። ታዬ ደንደአ ታሪክ መጻፍ የኦነግ ተዋጊ እንደሆነው በድፍረት የሚገባበት ቀላል ነገር ይመስለዋል። ታሪክ የማሰብና የማስተዋል ችግር የተጫናቸው ሰዎች ተሸክመው ከሚዞሩት የፕሮፓጋንዳ ጉድፍ እያነሱ የሚያራግፉት ጭነት አይደለም። ስለ ታሪክ ለመጻፍና በታሪክ ዙሪያ ስርዓት የተላበሰ አስተያየት ለመስጠት መዘጋጀት ያስፈልጋል። መዘጋጀት ማለት ደግሞ በአብዛኛው ማንበብ ማለት ነው። በርግጥ […]
የበጌ-ምድር ፍየሎች || በተመስገን ደሳለኝ (ኢትዮጵያ ነገ)

30/01/2021
UNHCR Chief visits refugee camps in Ethiopia’s Tigray region (video) – Mereja.com
February 1, 2021 The UN Refugee Agency (UNHCR) Chief Filippo Grandi Monday paid a visit to refugee camps in Ethiopia’s Tigray region where he gathered first hand information about the situation of Eritrean refugees. He said the objective of his visit to Ethiopia was to discuss how to resolve challenges faced by Eritrean refugees in […]
ብርጋዴል ጄነራል መአሾ ሀጎስ ስዩም የተመድ የደቡብ ሱዳን ሰላም ማስከበር ተልእኮ አዛዥ ሆነው ተሾሙ

On Feb 1, 2021 አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ብርጋዴል ጄነራል መአሾ ሀጎስ ስዩም የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የደቡብ ሱዳን ሰላም ማስከበር ተልእኮ አዛዥ ሆነው ተሹመዋል፡፡ ብርጋዴር ጄነራል መአሾ ሀጎስ ስዩም በኢትዮጵያ አየር ኃይል ውስጥ ለ25 ዓመታት እንዲሁም በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የላይቤሪያ ፣ ዳርፉር ሰላም አስከባሪ ኃይል ውስጥ ማገልገላቸውም ታውቋል። ሹመቱም ከጥር 4 […]