የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ብልፅግናን ጨምሮ 13 ፓርቲዎች ጠቅላላ ጉባዔ እንዲያካሂዱ አዘዘ
February 16, 2022 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ህዳር 23 ቀን 2014 ከፓርቲዎች ጋር ባደረገው ምክክር በአዋጅ ቁጥር 1162/11 እና በመመሪያ ቁጥር 3/2011 መሠረት ከ6ተኛው አገራዊ ምርጫ መጠናቀቅ በኋላ ጠቅላላ ጉባኤ እንዲያካሂዱና የሰነድ ማሻሻያ እንዲያደርጉ የተገለፀላቸው ፓርቲዎች የሚጠበቅባቸውን አጠናቀው ባለማቅረባቸው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በተነሳ በአንድ ወር ውስጥ ጠቅላላ ጉባኤያቸውን እንዲያከናውኑ እና ለቦርዱ እንዲያስገቡ መወሰኑ በምክክሩ ወቅትም […]
አቋም የሌለው ብልፅግና ፓርቲ ባለፈው ካወጣው መግለጫ ተቃራኒ የሆነ መግለጫ ዛሬ አውጥቷል ።
https://imasdk.googleapis.com/js/core/bridge3.500.0_en.html#goog_952874574Ad ends in 29m February 16, 2022 ብልፅግና ፓርቲ ባለፈው ካወጣው መግለጫ ተቃራኒ የሆነ መግለጫ ዛሬ አውጥቷል ። ባለፈው ሳምንት ህገመንግስቱ ያማልዳል፤ በሕገመንግስቱና በፌዴራሊዝም አልደራደርም ያለው ብልጽግና ዛሬ በህገመንግስቱና በፌዴራሊዝም እደራደራለሁ ብሏል። ትላትን ያለውን ዘሬ የማይደግመው ነገ ሌላ የሚለው ብልጽግ ና ነገ ደግሞ ምን አይነት መግለጫ ያወጣል ተብሎ ይጠበቃል። ሃገራዊ ምክክሩም ይሁን ብሄራዊ የመግባባት ውይይቱ […]
ምንድን ነው የተፈጠረው ? | የፓርላማው እሰጥ አገባ በጋዜጠኞች እይታ
February 16, 2022
አሜሪካ፣ የተባበሩት መንግስታትና ቱርክ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በመነሳቱ አድናቆታቸውን ገለጡ
February 16, 2022 አሜሪካ በኢትዮጵያ ተጥሎ የነበረው የአስቸኳይ ጊዙ አዋጅ እንዲነሳ መወሰኑን በመልካም ጎኑ እንደምትቀበል ገልፃለች። ውሳኔው እየቀጠለ ያለውን ግጭት በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ለሚደረገው ጥረት በኢትዮጵያ መንግሥት የተወሰደ አንድ አዎንታዊ እና በጎ እርምጃ ነው ብላዋለች። አሜሪካ በውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር መ/ቤቷ ባወጣችው መግለጫ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ እንደመነሳቱ አዋጁን ተከትሎ በቁጥጥር ሥር የዋሉ እና ክስ ያልተመሰረተባቸው ሰዎች […]
በተለያዩ የወለጋ አካባቢዎች ማምለጥ እንኳን ባለመቻላቸው ሞታቸውን የሚጠባበቁ በርካታ ዜጎች አሉ
February 16, 2022 በወለጋ በግፍ ስለሚጨፈጨፉ ዜጎች መንግሥት ለምን አይገደውም? አዲስ ማለዳ – ሰይድ ሁሴን (ስሙ የተቀየረ) መንገድ ላይ ብቻውን እያወራ ይጓዛል። ሲያዩት ደህና ቢመስልም ቀርበው ሲያወሩት የሚናገረው እጅግ ልብ የሚሠብር ነው። የሚኖረው አዲስ አበባ ሲሆን፣ በአንድ ትልቅ የመንግሥት መሥሪያ ቤት ውስጥ ተቀጣሪም ነው። ሙሉ ቤተሰቦቹ የሚኖሩት ወለጋ በመሆኑም ለመጨረሻ ጊዜ ጥቅምት ወር ላይ ወደዚያው […]
አሜሪካ በኢትዮጵያ ለድርቅ ምላሽ የሚውል የ39 ሚሊዮን ዶላር ዕርዳታ ልታደርግ ነው
ፖለቲካ 16 February 2022 አማኑኤል ይልቃል የአሜሪካ መንግሥት የልማትና ተራድኦ ድርጅት (USAID)፣ በኢትዮጵያ ደቡባዊና ደቡብ ምሥራቃዊ አካባቢዎች በድርቅ የተጎዱ ዜጎችን ለመርዳት የሚውል ከ39 ሚሊዮን ዶላር በላይ የሆነ ሰብዓዊ ዕርዳታ ሊያደርግ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የዩኤስኤአይዲ አጋር በሆነው የዓለም የምግብ መርሐ ግብር አማካይነት ድርቅ ላጋጠማቸው የኢትዮጵያ ክፍሎች ይቀርባል የተባለው ዕርዳታ፣ 1.6 ሚሊዮን ለሚሆኑ በድርቅ የተጎዱ ሰዎችና ስደተኞች […]
የኢትዮጵያ ባንኮች ለዓለም አቀፍ ውድድር ብቁ አለመሆናቸውን የፋይናንስ ባለሙያዎች ተናገሩ
ፖለቲካ 16 February 2022 አማኑኤል ይልቃል ዘርፉ ለውጭ ባለሀብቶች ክፍት ስለሚደረግ ባንኮች ለውድድር ዝግጁ እንዲሆኑ ማሳሰቢያ ተሰጠ ለብዙ ጊዜያት ሲነገር ለነበረው የባንክ ዘርፍን ለውጭ ባለሀብቶች ክፍት የማድረግ ውጥን ተግባራዊ ቢደረግ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ ባንኮች ለተወዳዳሪነት የሚያበቃ አቋም እንደሌላቸው የፋይናንስ ባለሙያዎች ተናገሩ፡፡ መንግሥት የባንክ ዘርፉን ለውጭ ባለድርሻዎች ክፍት የማድረግ ሐሳብን ካነሳ ዓመታት ቢቆጠሩም፣ የአገር ውስጥ ባንኮች ይኼንን […]
የሕግ የበላይነት ሳይረጋገጥ መነሳት የለበትም የሚል ተቃውሞ የገጠመው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ተነሳ
ፖለቲካ 16 February 2022 ሲሳይ ሳህሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በመላው አገሪቱ ተግባራዊ ሲደረግ የነበረውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እንዲነሳ ከሚኒስትሮች ምክር ቤት የቀረበለትን የውሳኔ ሐሳብ፣ በርካታ የምክር ቤቱ አባላት ‹‹በአገሪቱ የሕግ የበላይነት ሳይረጋገጥ እንዳይነሳ›› በሚል ጠንካራ ክርክር ቢያደርጉም፣ አዋጁ በስብሰባው ከተገኙት 312 አባላት መካከል በ63 ተቃውሞና በ21 ድምፀ ተዓቅቦ በአብላጫ ድምፅ እንዲነሳ ተወሰነ፡፡ ምክር ቤቱ […]
ደመቀ መኮንን እና ቡድኑ በስልጣን ለመቆየት አማራውን የጦስ ዶሮ እያደረጉት ነው።
February 16, 2022 – ምንሊክ ሳልሳዊ ደመቀ መኮንን እና ቡድኑ በስልጣን ለመቆየት አማራውን የጦስ ዶሮ እያደረጉት ነው። – ምንሊክ ሳልሳዊ ሕወሓት ላይ እጁን እየጠቆመ የሕወሓትን ፖሊሲ የሚያስፈጽመው ደመቀ መኮንን እና ቡድኑ ለስልጣን ሽኩቻና ለፖለቲካ ሴራ እንጂ ለአማራ ህዝብ ዋጋ አይሰጥም። በኦሮሚያ ክልል በተለይ በወለጋ በሸዋ የሚገደሉ አማሮች ትኩረት እንዳያገኙ ከኦህዴድ ብልጽግና ይልቅ በደመቀ መኮንን የሚመራው የብአዴን ብልጽግና […]
ኢስት አፍሪካን ሆልዲንግ ለሲሚንቶ ፋብሪካዎች አማራጭ የኃይል ፕሮጀክት ተግባራዊ ሊያደርግ ነው
ቢዝነስ 16 February 2022 ኤልያስ ተገኝ ከቻይናው ዌስት ኢንተርናሽል ኩባንያ ጋር አጋርነት መሥርቶ ከወራት በፊት በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ እንሳሮ ወረዳ፣ ግዙፍ የኢንዱስትሪ ኮምፕሌክስ ለመገንባት በሥራ ላይ የሚገኘው ኢስት አፍሪካን ሆልዲንግ ኩባንያ፣ ሲሚንቶ ፋብሪካዎች ለኃይል ምንጭነት የሚጠቀሙበትን የድንጋይ ከሰል የመተካት አቅም ያለውን ተክል፣ ወደ ኃይል ምንጭነት የመቀየር ፕሮጀክትን ዕውን ሊያደርግ እንደሆነ አስታወቀ፡፡ የአክሲዮን ኩባንያው አንድ […]