በቪዥን ኢትዮጵያና በኢሳት አዘጋጅነት ዋሽንግተን ዲሲ የተካሄደው የሁለት ቀናት ውይይት
በቪዥን ኢትዮጵያና በኢሳት አዘጋጅነት ዋሽንግተን ዲሲ የተካሄደው የሁለት ቀናት ውይይት (video) part 1 https://www.youtube.com/watch?v=SkmhX0GurLY&feature=youtu.be part 2 https://www.youtube.com/watch?v=0Ws9VxBBAXQ&feature=youtu.be
በብሔራዊ መግባባትና እርቅ መሀል

02 Apr, 2016 By የማነ ናግሽ በብሔራዊ መግባባትና እርቅ መሀል ስፔይን በዓለም ላይ ምርጥ ከሚባሉት መካከል አንዷ በመሆን ሕገ መንግሥት ያላት አገር ነች፡፡ ባለፉት 40 ዓመታት በተሻለ ዴሞክራሲያዊ አስተዳደር ከተጓዙት የአውሮፓ አገሮችም መካከል ትጠቀሳለች፡፡ ለስፔይን የዴሞክራሲ ሒደት መሠረት የጣለው እ.ኤ.አ. በ1978 የተረቀቀውና በሕዝበ ውሳኔ ዕውቅና ያገኘው ሕገ መንግሥቷ ሲሆን፣ ከአርቃቂዎቹ ሰባት የሕግ ምሁራን መካከል ግሪጎሪዮ […]
Will the High Dam be turned into a wall By Prof. Moataz Bellah Abdel-Fattah

This article is addressed to the Minister of Irrigation. Al-Watan newspaper recently published disturbing news about a statement made by Sudan’s advisor to the minister of water resources, Ahmed Mohamed Adam, in which he said the High Dam will lose its value and become no more than a wall. In it, he stressed the importance […]
እውን ኢሳት (የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቭዥን) ልማታዊ ጋዜጠኛ ያስፈልገዋልን? – (ታምራት ይገዙ)

Friday, April 1st, 2016 ማርች 30, 2016 በኢሳት ድህረ ገጽ የሚጻፍ ወይንም በሬዲዮ የሚነገር በትምህርት ሰጪነት መልክ ሊቀረጽ ይገበዋል ከዛም አንባቢው ወይም ሰሚው ባነበበውና በሰማው ላይ በመንተራስ በተራው ሓሳብ ሊሰጥ በሚችልበት መልክ ያዘጋጀዋል ማለት ነው:: የሁሉም የጋራ ችግር በሆነው ጉዳይ ላይ መፍትሔ ልሆን የሚችል ነገር በመሻት ወይም በመጠቆም መልክ ህብረተሰቡም ተሳታፊ ከመሆን ባሻገር ሁሉም […]
የባህር በር – የማይሞት አጀንዳ!

የባህር በር – የማይሞት አጀንዳ! አብዱራህማን አህመዲን March 30 at 11:13am ሁልጊዜም ግርም የሚለኝ ነገር አለ፡፡ የኢህአዴግ አባላት/ደጋፊዎች የባህር በር ጉዳይ ሲነሳ ያዙኝ ልቀቁኝ ከማለት አልፈው ፀጉራቸውን ለምን እንደሚነጩ ሊገባኝ አልቻለም፡፡ ሁሌም ግርም የሚለኝ ይሄ ነው፡፡ ግራኝ አህመድ ወረወረው እንደሚባለው ድንጋይ እንዴት አንድ ሰው 25 ዓመት ሙሉ አንድ ቦታ ላይ […]
በቋራ ያሉ የናይጄሪያ ዘላኖችና ‹ሸውሽዌ› ክፍል ፪ [ሙሉቀን ተስፋው፤የቀለም ቀንድ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ]

April 2, 2016 | Comments Off on በቋራ ያሉ የናይጄሪያ ዘላኖችና ‹ሸውሽዌ› ክፍል ፪ [ሙሉቀን ተስፋው፤የቀለም ቀንድ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ] በዚህ በርሃና ጫካ ብዙ ገራሚ ነገሮች አሉ፡፡ መንደሮች በድንገት በሚነሳ ቋያ ሙሉ በሙሉ ይድማሉ፡፡ በርሜልን ጨምሮ ብዙዎቹ የሰፈራ መንደሮች በበርሃ ቋያ በየጊዜው እየወደሙ እንደገና ይሰራሉ፡፡ የበርሃ ሰው ተስፋ አይቆርጥም፤ ነገ በቋያ ቤቱ እንደሚወድምበት እያወቀ እንደገና […]
ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ የተሰጠ መግለጫ

የኢህአዴግ አምባገነናዊ ሥርዓት በሕዝቦቻችን ሕይወት፣ መብትና ክብር ላይ እያደረሰ ያለው ወንጀል በመልካም አስተዳደር እጦት ላይ ብቻ ተሳብቦና ተድበስብሶ ሊታለፍ አይችልም!! 2627 ዜጎች ከሕግ ውጭ በመታጎር ስቃይ እየደረሰባቸው ይገኛል- ከመድረክ የተሰጠ መግለጫ April 2, 2016 – በአሁኑ ወቅት በሀገራችን ከዳር እስከ ዳር እየተስፋፉ ያሉት የሕዝብ ምሬቶችና ሰላማዊ የተቃውሞ እንቅስቃሴዎች መንስኤ ፀረ ዴሞክራሲው የኢህአዴግ አምባገነናዊ አገዛዝ […]
ቆሜ እራት እያበላሁ…. (ተወልደ በየነ)

Friday, 01 Apr 2016 07:45 PM ተወልደ በየነ መስከረም 27-1982 ህዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ(ህ ው ሀ ት) ጋይንት አውራጃ ነፋስ መውጫ ከተማን በተቆጣጠረ በሳምንቱ (ጥቅምት 3 1982 ዓም) በነፋስ መውጫ ከተማ ለብዙ አመታት የመብራት አገልግሎት ይሰጥ የነበረን የመብራት ጄኔሬተር ተነቅሎ ወደ ትግራይ እንዲሄድ የተወሰነበት ጊዜ ነበር ። ይህንን ድርጊት ባስፈፃሚነት ካከናወኑት ሰዎች መካከል ደግሞ የከተማይቱ […]
ዲያቆን ሙት! – አሊ ጓንጉል

Friday, 01 Apr 2016 12:42 PM ይህ ጽሁፍ ዳንኤል ክብረት በቅርቡ ‘“ሃገር ማለት ሰው ነው”! እስቲ ሙት በለኝ!’ ሲል ለለቀቀው ጽሁፍ መልስ ነው።… እስካሁን ድረስ “ሃገር ማለት ሰው ነው” የሚባል ዘፈን መኖሩን ሰምቼም አይቼም አላውቅም። በዚህ ስም የሚጠራ ዘፈን ኖሮ እኔ ያላወቅሁ እንኳን ቢሆንም፣ “አገር ማለት ሰው መሆኑን” ሊያስክድ የሚችል አንዳችም ነገር ያለ አይመስለኝም። በዚህ […]
Ethiopia opposition say land-protest arrests aimed at deterring future demonstrations

Fri Apr 1, 2016 11:12am EDT By Aaron Maasho ADDIS ABABA (Reuters) – An Ethiopian opposition group said on Friday that police had arrested more than 2,600 people in the last three weeks for taking part in land protests and that the government was thereby aiming to deter future protests. Plans to requisition farmland in […]