ዒድ አል አድሐን አስመልክቶ ከ‹‹ድምጻችን ይሰማ!›› የተሰጠ መግለጫ

September 12, 2016 #EthioMuslims #EidAlAdha2016 #EthioMuslimPeacefulStruggle ዒድ አል አድሐን አስመልክቶ ከ‹‹ድምጻችን ይሰማ!›› የተሰጠ መግለጫ ሰኞ መስከረም 2/2009 የመግለጫው የአማርኛ ቅጂ የፒዲኤፍ ሊንክ፡- http://goo.gl/fxGgce የመግለጫው ሙሉ ቃል በጽሑፍ፡- ************************** ************************** ዒድ አል አድሐን አስመልክቶ ከ‹‹ድምጻችን ይሰማ!›› የተሰጠ መግለጫ ‹‹እንኳን ለ1437ኛው የዒድ አል አድሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!›› ሰኞ መስከረም 2/2009 አዲስ አበባ/ኢትዮጵያ አላሁ አክበር! አላሁ አክበር! አላሁ […]
በኮንሶ ህዝባዊ እምቢተኝነቱ ቀጥሏል

September 12, 2016 ቆንጅት ስጦታው ሰበር መረጃ — በኮንሶ ህዝባዊ እምቢተኝነቱ ቀጥሏል፤ # Konso Protest// ከኮንሶ ከዘጠኝ ወራት በፊት የጀመረው የአከላለልና ማንነት ጥያቄ ጋር የተያያዘው ህዝባዊ ተቃውሞ በአሁኑ ጊዜ ወደ ህዝባዊ ቁጣ ተሸጋግሮ ፣ ህዝቡ በህወኃት/ህአዴግ ደጋፊዎችና ህዝባዊ ትግሉ በተቃራኒ ቆመው ህዝቡን የሚያስጠቁት ላይ የደረሰበትን ተመሳሳይ እርምጃ እየወሰደ ነው፡፡በዚህም በዞኑ ዋና ከተማ ጉማይዴ፣ በኮንሶ–ጂንካ መንገድ […]
ይድረስ ለስዩም መስፍን:- የባድመው መሬት የት ደረሰ?

September 11, 2016 “ትግሬ አይሁድ ፣ አማራ እና ኦሮሞ ናዚ-ሒትለር” <img class=”aligncenter size-full wp-image-20913″ src=”http://www.satenaw.com/amharic/wp-content/uploads/2016/09/14203091_832830650186434_4048030945547711096_n.jpg” alt=”14203091_832830650186434_4048030945547711096_n” width=”960″ height=”584″ srcset=”http://www.satenaw.com/amharic/wp-content/uploads/2016/09/14203091_832830650186434_4048030945547711096_n.jpg 960w, http://www.satenaw.com/amharic/wp-content/uploads/2016/09/14203091_832830650186434_4048030945547711096_n-300×183.jpg 300w, http://www.satenaw.com/amharic/wp-content/uploads/2016/09/14203091_832830650186434_4048030945547711096_n-768×467.jpg 768w” sizes=”(max-width: 960px) 100vw, 960px” /> ስዩም መስፍን ያው እንደተለመደው ህወሓት እና ትግራይ የማይነጣጠሉ የአንድ ሳንቲም ገጽታ እንደሆኑ ነግሮናል። ስለዚህ ህወሓትን ተቃወምክ ማለት ትግሬን ተቃወምክ […]
Dr Tebeje Molla response to Ambssador Tirfu Kidanemariam

https://youtu.be/EBZjVtXlDjE Dr Tebeje Molla response to Ambssador Tirfu Kidanemariam Source – SBS
No joy in Ethiopia region even as New Year fete approaches

Sunday September 11,2016 Ethiopian Prime Minister Hailemariam Desalegn (left) shakes hands with Belgian Prime Minister Charles Michel before their meeting on June 16, 2016, in Brussels. Oromo region — home to Ethiopia’s largest ethnic group — this small town close to capital, Addis Ababa, is in virtual lockdown. PHOTO | AFP ADDIS ABABA As Ethiopians […]
Ethiopia Frees Muslims Jailed After Protests Over Religion

By ELIAS MESERET, ASSOCIATED PRESS ADDIS ABABA, Ethiopia — Sep 10, 2016, Ethiopia Frees Muslims Jailed After Protests Over Religion Ethiopia’s chief prosecutor said Saturday that the country pardoned hundreds of convicts, among them Muslims jailed under anti-terror laws for opposing what they called government interference in their religion. The president signed the pardon […]
The TPLF Welcomes Ethiopia’s New Year with Bullets – Aklog Birara (Dr)

Prime Minister Hailemariam Dessalegn gave the killing machine of the Tigray People’s Liberation Front (TPLF) the license to take any covert and overt military action against peaceful protestors throughout the country, targeting the Amhara population in Gondar, Wolkait-Tegede, Setit-Humera, Debre Tabor, Bahir Dar, Debre […]
14 አለም ዓቀፍ ድርጅቶች የተባበሩት መንግስታት በኢትዮጵያ ችግር ጣልቃ እንዲገባ ጠየቁ

September 10, 2016 14 የሚሆኑ የሰብአዊ መብት ተከራካሪ ድርጅቶች እና የሲቪክ ማህበራት ለተመድ የጋራ ደብዳቤ ላኩ 14 የሚሆኑ የሰብአዊ መብትና የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ለተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰባአዊ መብት ኮሚሽን የወያኔ አገዛዝ በኦሮሞና በአማራው አካባቢዎች ያካሄደውን ከፍተኛ ጭፍጨፍና የሰብአዊ መብት ረገጣ በማውገዝ ና መወሰድ የሚገባውን እርምጃ በመጠቆም አንድ የጋራ ግልጽ ደብዳቤ ጳጉሜ 3 ቀን 2008 ዓም. […]
የአለም አቀፍ የኢትዮጵያ ሴቶች ድርጅት ልዩ ጥሪ!

September 10, 2016 “ኢትዮጵያን ለማጥፋት የሚቅበዘበዙ ሁሉ እነሱ ይጠፋሉ እንጂ ኢትዮጵያ አትጠፋም” ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ ዛሬ ላለፉት 25 አመታት በኢትዮጵያ አገራችን ላይ በወያኔ የትግሬ ነጻ አውጪ ግንባር አማካኝነት የተጫነው የባርነት ቀንበር ፈጽሞ የሚወገደበትና የፈነጠቀውን የነጻነት ጮራ ለመላ የኢትዮጵያ ህዝብ የሚበራበት የመጨረሻ ሰአት ላይ እንገኛለን። ሰለሆነም ሙሉ ድልን ለመቀናጀትና ለማረጋገጥ ከመቸውም ጊዜ በበለጥ አስፈላጊውን ሁሉ በቆራጥነትና […]
ሞላ አስገዶም የወጣበት ቀን! [አብርሃ ደስታ]

September 11, 2016 ዛሬ ሞላ አስገዶም የተባለው የቀድሞ የዴምህት ሊቀመንበር አየሁት። አሪፍ መኪና ይዟል። መኪና፣ ለቤት መስርያ የሚሆን መሬትና ገንዘብ እንደተሰጠው ሰማሁ። ላገኘው አስቤ አልተሳካም። የኢትዮጵያ ደህንነት እንደሚከታተለውና ከኔ ጋር እንዲገናኝ እንደማይፈቀድለት ሰማሁና ተውኩት። ዛሬ በአዲስ ዓመት ዋዜማ ሞላ አስገዶምን ያየሁበት ቀን ብቻ አይደለም። ባለፈው ዓመት ከኤርትራ ወደ ኢትዮጵያ የገባበት ቀን የአዲስ ዓመት ዋዜማ ነበር። […]