አሳዛኝ ሰበር ዜና! ርሸናው ወደ ቃሊቲ እስር ቤት ተሸጋግሯል

September 4, 2016 ቆንጅት ስጦታው አሳዛኝ ሰበር ዜና! ርሸናው ወደ ቃሊቲ እስር ቤት ተሸጋግሯል ትላንት ቅዳሜ ነሐሴ 28/2008 ለሊት 8 ሰዓት አካባቢ መንግስት ኮሚቴዎቻችን በሚገኙበት በቃሊቲ እስርቤት በዞን 1 ውስጥ ታስረው ከሚገኙ ታሳሪዎች መካከል 2 ሰዎችን የረሸነ ሲሆን ሁለቱን ደግሞ በጥይት መቶ ማቁሰሉን ማረጋገጥ ችያለሁ፡፡ መንግስት ከትላንት በስቲያ ለሊት በቂሊንጦ ከወሰደው ዘግናኝ የቃጠሎና የግድያ እርምጃ […]
ከቅሊንጦ ቃጠሎ ጀርባ ማንን እንጠርጥር?

September 3, 2016 (ኢ.ኤም.ኤፍ -የዳዊት ከበደ ወየሳ ዘገባ) በምርጫ 97 ሰሞን፤ በቃሊቲ የታሰሩ በመቶዎች የሚቅቆጠሩ ወጣት እስረኞች በህወሃት ጦር እንዲገደሉ ተደርጎ ነበር። በወቅቱ የተሰጠው ምክንያት፤ “ከእስር ሊያመልጡ ሲሉ…” የሚል ነው። እውነታው ግን ከዚህ የራቀ ነው። በወቅቱ በቃሊቲ እስር ቤት በርካታ የኦሮሞ እና ሌሎች የተቃዋሚ ድርጅት አባላት ታስረው ነበር። እነዚህ ወጣቶች እነማን እንደሆኑ ከታወቀ በኋላ፤ ገዳይ […]
‹‹በኢትዮጵያ ሕግን ያልተከተለ እስርና እንግልት ሊቆም ይገባል›› በኢትዮጵያ የአሜሪካ ተሰናባች አምባሳደር

03 Sep, 2016 By ዮሐንስ አንበርብር በኢትዮጵያ የአሜሪካ ተሰናባቿ አምባሳደር ፓትሪሺያ ሐስላክ፣ በኢትዮጵያ አሁን ያለው ሁኔታ እንደሚያሳስባቸውና መንግሥት የሁሉንም ድምፅ የመስማትና ተጠያቂ የመሆን ግዴታ እንዳለበት ገለጹ፡፡ የሥራ ዘመናቸውን ያጠናቀቁት አምባሳደር ፓትሪሺያ ለኤምባሲው ሠራተኞች ባደረጉት የመሰናበቻ ንግግር፣ ‹‹መልዕክታችን ግልጽ እንደሆነ ሊታወቅ ይገባል፡፡ ኢትዮጵያ እንድትለማና ስኬታማ እንድትሆን የሚፈልግ ሁሉ፣ ኢትዮጵያ ጠንካራ የምትሆነው ሁሉም ድምፆች ተደማጭና መንግሥትም ለሁሉም […]
የጠ/ሚውን አዋጅ ተከትሎ በመተማ፣ አምባ ጊዎርጊስና ደብረ ታቦር ከ50 በላይ ዐማሮች በሁለት ቀናት ብቻ ተገድለዋል

የጠ/ሚውን አዋጅ ተከትሎ በመተማ፣ አምባ ጊዎርጊስና ደብረ ታቦር ከ50 በላይ ዐማሮች በሁለት ቀናት ብቻ ተገድለዋል • በሽንፋ ከተማ የቀን ሠራተኞች በጥይት ተደብድበዋል • በደብረ ታቦር ዳግመኛ የቤት ውስጥ አድማ ተጠራ • በላሊባላ በግፍ ለተጨፈጨፉ ዐማሮች ጸለት ተደረገላቸው • በጎንደር የተደረገው ስብሰባ ያለውጤት ተበትኗል ጎንደር፤ የጠቅላይ ሚንስትሩን “በእኔ በኩል የጸጥታ አካላት ያለምንም ርህራሄ ማንኛውምን ኃይል እንደሚጠቀሙ […]
በግፈኛ የትግሬ ነጻ አውጭ ወራሪ ቡድን የወደቁ ጀግኖቻችን እነዚህ ናቸው፤

#የአማራ_ተጋድሎ፡ ሰማዕቶቻችን በግፈኛ የትግሬ ነጻ አውጭ ወራሪ ቡድን የወደቁ ጀግኖቻችን እነዚህ ናቸው፤ =============================================== (ስም) (እድሜ) (ቦታ) 1. እድሜአለም ዘዉዱ እድሜ (27) (ባህርዳር) 2. ገረመዉ አበባዉ እድሜ ( 25) (ባህርዳር) 3. ተፈሪ ባዩ እድሜ (16) (ባህርዳር) 4. ሰለሞን አስቻለ እድሜ (25) (ባህርዳር) 5. ሙሉቀን ተፈራ እድሜ (27) (ባህርዳር) 6. አደራጀዉ ሃይሉ እድሜ (19) (ባህርዳር) 7. አስማማዉ […]
ሰበር ዜና:- በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት የእሳት ቃጠሎ ተነሳ

03 Sep, 2016 By ዮሐንስ አንበርብር በአዲስ አበባ ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት የተነሳ ቃጠሎ በማረሚያ ቤቱ ላይ ጉዳት አደረሰ፡፡ ቃጠሎው የተነሳው ከጠዋቱ ሁለት ሰዓት ተኩል እንደሆነ የገለጹት የሪፖርተር ምንጮች፣ የአዲስ አበባ የእሳትና ድንገተኛ አደጋ አገልግሎት ከረፋዱ አራት ሰዓት በኋላ መድረሱን ይገልጻሉ፡፡ አካባቢው በፌዴራል ፖሊስ አባላት በፍጥነት ተከቦ እንደነበርም ምንጮቻችን ገልጸዋል፡፡ ወደ አካባቢው ከአደጋ ጊዜ ሠራተኞች በስተቀር […]
Tamrat Layne on SBS Radio on the current situation in Ethiopia

Tamrat Layne on SBS Radio on the current situation in Ethiopia By Kassahun Seboka, SBS Radio https://youtu.be/5q70qlFVceM September 2, 2016 https://youtu.be/FtugwEqb0d0 Tamrat Layne, the former prime minister (1991-1995), shares views on the latest developments in Ethiopia with SBS Radio host Kassahun Seboka.
በአዲስ አበባ የሚካሄደው የቤት ውስጥ ተቃውሞ በታሰበለት ቀን ይካሄዳል።

September 2, 2016 – ቆንጅት ስጦታው በአዲስ አበባ የሚካሄደው የቤት ውስጥ ተቃውሞ በታሰበለት ቀን ይካሄዳል። በኢትዮጵያ በተለያዩ ክልሎች በተለይም በኦሮሚያና በአማራ ክልል እየተካሄደ ያለውን የዘር ማጥፋት ለማውገዝ የተዘጋጀው የቤት ውስጥ ተቃውሞ እሁድ ነሐሴ 29 የሚካሄድ ሲሆን ይህ ቀን ማለትም እሁድ ብዙም ስራ የሌለበት በመሆኑ በየቤታችን ብንቀመጥ የምናጣው ነገር አይኖርም ሆኖም የብዙ አለማቀፋዊ ከተማ የሆነችው አዲስ […]
ልብ ጭንቀትና በብዙ ዕንባ የተጻፈ የፓስተር ያሬድ ጥላሁን መልእክት ለጠ/ሚ ሃይለማርያም ደሳለኝ

September 1, 2016 Pastor Yared Tilahun ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴር ኃይለማሪያም ደሳለኝ ይህን ደብዳቤ የምጽፍሎት ሰው ያሬድ ጥላሁን እባላለሁ። የወንጌል አገልጋይ ነኝ። ከጌታ ምሕረትን ተቀብዬ ላለፉት 27 ዓመታት ዘር፣ ጎሣ፣ ቀለም፣ ጾታ፣እምነትና የፖለቲካ አመለካከት ሳልለይ ለትንሽ ለትልቁ የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ወንጌል ስሰብክ የኖርኩነኝ። ዛሬ ይህንን ደብዳቤ የምጽፍሎት በልብ ጭንቀትና በብዙ ዕንባ ነው። ከሰሞኑ በእርሶ አንደበት […]
ሕወሃት የአማራን ዘር እየጨረሰ ነው! ጋይንትና የአባይ ድልድይ ተዘግተዋል ከሱዳን ወደ ኢትዮጵያ የሚገባው መንገድም ከመተማ አያልፍም

September 2, 2016 – ዜና ነሐሴ 26 ቀን 2008 ዓም. በጎንደርና በጎጃም የተለያዩ አካባቢዎች ከአግአዚ ጦር ጋር ስፋለሙ የሞቱና የቆሰሉ ዜጎች ቁጥር ከፍተኛ ነው ተብሏል። ቁጥጥሩን ለመግለጽ ትክክለኛ መረጃ ለማግኘት ባይቻልም በርካታ ክፍሎች በመቶዎች የሚቆጠሩ እንደሆኑ ይገምታሉ። በየመንገዱ በአግአዚ ተጥለው የተገኙና በየሆስፒታሉ በህክምና ላይ የሚገኙ ዜጎች ቁጥር የሚያመለክተው ይህንኑ ነው። የወያኔው ጠቅላይ ሚኒስትር ተብየው በቅርቡ […]