ዶ/ር ሼክስፒር ፈይሳ… ከአትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ጋር ተነጋገረ!

  August 22, 2016 ዶ/ር ሼክስፒር ፈይሳ (EMF) ዶ/ር ሼክስፒር ፈይሳ – በብራዚል የሚገኘውን ኢትዮጵያዊ አትሌት ፈይሳ ሌሊሳን ለመታደግ በማናቸውም ግዜ ወደ ሪዮ ለመሄድ መዘጋጀቱን ገለጸ። ዶ/ር ሼክስፒር ይህን ከገለጸ በኋላ በርካታ የስልክ ጥሪዎች ያስተናገደ መሆኑን አልሸሸገም። ከደረሱት የስልክ ጥሪዎች በተጨማሪ፤ እሱ ያደረገው አንድ የስልክ ጥሪ ለየት ያለ ነበር። አትሌት ፈይሳ ሌሊሳን አግኝቶ ያናገረው መሆኑን […]

Sheik Adem inspiring remark: Oromo and Amhara have lived in harmony and will live in harmony in post-TPLF Ethiopia

August 22, 2016 Video: Sheik Adem inspiring remark: Oromo and Amhara have lived in harmony and will live in harmony in post-TPLF Ethiopia SEATTLE – Speaking in Oromiffa, an elder Ethiopian, Sheik Adem, said the unity that surfaced between Oromo and Amhara would definitely shorten the life of the brutal TPLF regime in the country. […]

Ethiopia’s Next Great National Task

  Ethiopia is a major contributor to peace and security in Africa, our ally in the fight against violent extremists, and has shown incredible generosity to those escaping violence and repression, admitting more refugees than any country in the world WASHINGTON D.C., United States of America, Ethiopian Prime Minister Hailemariam dessalegn Ethiopian all-tribes cultural event […]

ሕዝብን የሚያዳምጥ መንግሥት፤ መንግሥትን የሚያዳምጥ ሕዝብ!!

August 22, 2016| ዲ/ን ዳንኤል ክብረት ሀገር ሰላም እንድትሆን፤ ሰላም ሆናም በብልጽና ጎዳና እንድትራመድ ከተፈለገ ሁለት ነገሮች ያስፈልጓታል፡፡ ሕዝብን የሚያዳምጥ መንግሥትና መንግሥትን የሚያዳምጥ ሕዝብ፡፡ ማዳመጥ ከመስማት ይለያል፡፡ መስማት ጆሮ ለተፈጠረለት ሁሉ የሚቻል ነው፡፡ ይህን ጽሑፍ ስናነብ እንኳን ስንትና ስንት ድምጾችን ፈልገንም ሳንፈልግም እንሰማለን፡፡ ማዳመጥ ግን ሦስት ነገሮችን ይፈልጋል፡፡ ይሁነኝ ብሎ መስማት፣ ሰምቶ ማስተዋል፣ አስተውሎም መመለስ፡፡ […]

ሸገር ለምን አታምፅም? – አስተያየት ከታዋቂ ሰዎችና እማኞች…

  August 22, 2016 በትናንትናው እለት ታቅዶ የነበረው የአዲስ አበባ የተቃውሞ ሰልፍ እንደታሰበው ሊካሄድ አልቻለም። ለዚህም በርካታ ምክንያቶች እና መላ ምቶችን የሚያመላክቱ ጽሁፎች በማህበራዊ ድረ-ገጾች እየተንጸባረቁ ይገኛሉ። አዲስ አበባን የጦር ቀጠና ያስመሰላት የሰራዊቱ በጎዳና ላይ መፍሰስ የገዥውን ፓርቲ ልብ ትርታ መለክያ መሆኑን ግን ሁሉም ይስማሙበታል። የቀድሞ ፓርላማ አባል አቶ ግርማ ሠይፉ ማሩ “የአዲስ አበባው ‘ሰልፍ’ […]

የ”ታስረናል” ምልክት በሪዮ ኦሎምፒክ ተንጸባረቀ (አገራሚ ትዕይንት)

August 21, 2016 (ኢ.ኤም.ኤፍ – የዳዊት ከበደ ወየሳ ዘገባ) በኢትዮጵያ ውስጥ፤ መንግስት በህዝብ ላይ የሚፈጽመው የጥቁር ሽብር ድርጊት ብዙዎችን ከማሳዘን አልፎ ቁጣን የቀሰቀሰ፤ ብዙዎችም ለመብታቸው እንዲቆሙ እያደረገ ነው። ህዝቡም በራሱ ግዜ ሰላማዊ ሰልፍ ከመውጣት ጀምሮ፤ ሳይፈራ ሃሳቡን በአደባባይ ማንጸባረቁን ቀጥሏል። ዛሬ ኢትዮጵያዊው ፈይሳ ሌሊሳ በሪዮ ኦሎምፒክ 2ኛ ሲወጣ፤ ሁለት እጆቹን በማጣመር “ታስረናል” የሚለውን ምልክት ሲያሳይ፤ […]

ወይ-ያኔ! ወይ- ያኔ!

  ወይ-ያኔ! ወይ- ያኔ!    ወራቱ እያጠረ፣ ጊዜው እየመሸ፣ መካሪ ጠፋ እንዴ፤ ተው አንቀላለድ በጦር በጎራዴ። ወይ-ያኔ! ወይ- ያኔ! የነፃ አውጩ ጓዴን ምኑ ሰለበብኝ፤ የቀብሩን ማንቆሮ ባአንገቱ ጠምጥሞ አየሁኝ። ወያኔን ምከሩ በክረምት አይመካ፤ ተው ጭጭ አትበሉ፣ መሰንጠቁ አይቀርም ጸሐይ የውጣ ለት፣ የዋልድባ ዋልካ። ምነው ዝም አላችሁ የህዋት ምስለኔ፤ ክረምት ያለፈ ለት፣ እናንተን አያርገኝ ወይ-ያኔ! ወይ- […]

የአዲስ አበባን ሰልፍ በተመለከተ –

‪ግርማ ካሳ‬ August 21, 2016  የአዲስ አበባን ሰልፍ በተመለከተ ዛሬ በአዲስ አበባ ሊደረግ ታስቦ የነበረው ሰልፍ ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስዱ መንገዶችን ሁሉ አገዛዙ ስለዘጋና ቁጥሩ እጅግ በጣም ብዙ የሆነ የታጠቀ ሃይል በመረጨቱ ሳይደረግ ቀርቷል።፡ ሕዝብ ድምጹን የማሰማት ሙሉ መብት እንዳለው ሕገ መንግስቱ ይናገራል። ሆኖም ሕወሃት በድጋሚ በአዲስ አበባ ሕዝቡ ድምጹን የማሰማት መብቱ ገፏል። የሕወሃት መሪዎች […]

ጎንደር ላይ የሃያ አራት ዓመት ወጣት ተገደለ

ነሐሴ 20, 2016 ጽዮን ግርማ በዛሬ ዕለት ጎንደር አጋሩ Print ጎንደር ከተማ ውስጥ አንድ የሃያ አራት ዓመት ወጣት ዛሬ በፀጥታ ኃይሎች መገደሉን ቤተሰቦቹ ገለጹ። የተገደለበት ምክንያትም “ነጭ ቲ-ሸርት በመልበሱ ነው” ብለዋል። የክልሉ መንግሥት ቃል አቀባይ ግን የወጣቱን መገደል አረጋግጠው የተገደለው ግን “በልብሱ ምክንያት አይደለም” ብለዋል፡፡ ዋሽንግተን ዲሲ —  ጎንደር ከተማ ውስጥ አንድ የሃያ አራት ዓመት […]