መድረክ፤ዶ/ር መረራ በአስቸኳይ እንዲፈቱ ጠየቀ

Monday, 12 December 2016 11:52 Written by አለማየሁ አንበሴ የፖለቲካ ውይይት እንዲጀመር ጥሪ አቅርቧል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ጥሰዋል በሚል በእስር ላይ የሚገኙት ዶ/ር መረራ ጉዲና፤ በአስቸኳይ ከእስር እንዲፈቱና መንግስት ከተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር ውይይትና ድርድር ለማካሄድ ቃል በገባው መሰረት ጊዜ ሳይባክን ወደ ተግባር እንዲገባ መድረክ ጠየቀ፡፡ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ አንድነት መድረክ ለአዲስ አድማስ በላከው መግለጫ፤ ዶ/ር መረራ […]
ተቃዋሚዎች፤ ሳንመረጥ ፓርላማ አንገባም አሉ

Monday, 12 December 2016 11:56 መንግስት ተቃዋሚ ፓርቲዎች በዓመት ሦስት ጊዜ ፓርላማ ገብተው በውይይት እንዲሳተፉ ለማድረግ ማኑዋል እየተዘጋጀ መሆኑን የገለፀ ሲሆን ተቃዋሚዎች በበኩላቸው፣ ሳይወከሉ በፓርላማ ውይይት ህገ መንግስታዊ አይደለም ሲሉ ተችተዋል። ተቃዋሚዎች ለምን አላማ ከመንግስት ጋር በዚህ መንገድ እንዲወያዩ እንደተፈለገ አይገባንም ያሉት የአረና ም/ሊቀመንበር አቶ ጎይቶም ፀጋዬ፤ ውይይቱ በፓርላማ መደረጉ ምናልባት ኢህአዴግ ብቻውን ተቆጣጥሮታል […]
የሶስት ጎንዮሽ እሳቤ

ከተማ ዋቅጅራ December 9, 2016 ኢትዮጵያ የሶስቱ እሳቤ ሲንጣት ሲንጣት አሁን ያለነበት ግዜ ላይ ደርሰናል አሁን ያለንበት ጊዜ ጠንክረን ከሰራንበት በአጭር ግዜ ለውጥ ሊመጣ የሚችልበት ነው። ኢትዮጵያየም ለሁላችን የሚበቃ የተትረፈረፈ ሃብትና የመሬት ስፋት ያላት ናት ለውጥስ እንዴት ይምጣ ምን አይነት ለውጥ ይምጣ ኢትዮጵያንስ እንዴት በስራ እንለውጣት የሚለው የሁሉም ጥያቄ እንደሆነ እሙን ነው። ለዚህ መልሱ ከላይ […]
ጽዮን የማናት? በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ

December 10, 2016 በየዓመቱ ህዳር 21 ቀን በመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ምዕመናን በከፍተኛ ድምቀት የሚከበረውን “ህዳር ጽዮን” በዓል አስመልክተው ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ የሰጡትን ትምህርተ ወንጌል አቅርበንላችኋል።
Radio Show For December 4/2016

Kefagn for Ethiopian unity movement PR accused Tplf is Burning Innocent Ethiopians Farmers House in gonder listen to the interview … December 4, 2016 Radio Show For December 4/2016 https://ethiopanorama.comwp-content/uploads/2016/12/12-04-16-gojjam-and-gonder-hebert.mp3
DELIBERATELY CREATING CONFUSION IN THE NAME OF THE OLF IS A CRIMINAL ACT

DELIBERATELY CREATING CONFUSION IN THE NAME OF THE OLF IS A CRIMINAL ACT December 10, 2016 @oromedia the OLF would like to call up on: all its members, supporters, the Oromoo people, friends of the Oromo, to treat this statement with the contempt it deserves and reject all decisions passed and activities carried out by […]
ኢትዮጵያዊ የአማራ ተጋድሎ

አማራ ይደራጅ, የአማራ ተጋድሎ ከዚህ ወዴት, የአማራ ተጋድሎ, ዶ/ር ተክሉ አባተ ከጥቂት ወራት ወዲህ የመገናኛ ብዙኃንን ትኩረ ከሳቡ ወሳኝ ጉዳዮች ውስጥ የአማራ መደራጀት ዋናው ሳይሆን አልቀረም። ይህን ጉዳይ በተመለከተ በርካታ ጽሑፎችና ንግግሮች ተደርገዋል። አማራው እንደ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ነገድ መደራጀትና ራሱን ከተቀነባበረ ጥፋት ማዳን እንዳለበት የሚሞግቱ በርካቶች ናቸው። አሳማኝ የመከራከሪያ ነጥቦችንም አንስተዋል። በአንጻሩ ደግሞ አማራው በኢትዮጵያዊነት […]
Is Jawar unfolding his plan B? By Eshete Mesganaw

December 10, 2016 Jawar’s political flair has effectively changed the dynamism of political discourse over the week. It is not only his art of speaking and presentation of ideas in simple and understandable manner his chameleon character is also an amazing gift one would envied him. Rare qualities among Ethiopian politicians are found. Skillful manipulator! […]
የጀዋር መሃመድ ሴራ በሄኖክ የሺጥላ ሲጋለጥ – ኄኖክ የሺጥላ

December 10, 2016 «ኢትዮጵያ አውቶ ኦፍ ኦሮሚያ» በሚለው «ፌመስ» ጥቅሱ የማውቀው ጃዋር ፥ የአማራን ተጋድሎ በተመለከተ የብዙ የዋህ አማሮችን ልብ የሚነካ ንግግር አድርጓል ። ጃዋርን ባላውቀው ኖሮ ሃሳቡን እጋራ ( ሼር) አደርገው ነበር። እርግጥ መልዕክቱንም በደንብ ካጤነው ፥ የአማራ ትግልን እሱ ለሚያስበው የፅንፈኛ ብሄርተኝነት ፖለቲካ ማሳኪያነት እንደ ግብዓት ለመጠቀም የከጀለም ነው የመሰለኝ። ምናልባት የአማራ ንቅናቄ […]
“ከኢትዮጵያ በላይ የሚያኮራ ታላቅ ስም ከቶ የለም” – ፕ/ር ፍቅሪ ቶሎሳ ጂግሳ

December 10, 2016 ሳተናው ኢትዮጵያ የሚለው ስም ቃል ሁሉን ኢትዮጵያውያንን የሚያቅፍ እና የታላቁ ጻዲቅ ኣባታችን ኢትዮጵ ስምን የያዘ ሲሆን፣ ትርጋሚውም ለእግዚኣብሒር የሚበረከት የቢጫ ወርቅ ስጦታ ማለት ነው። ስሙንም ለመልከጸዲቅ ልጅ ያወጣው እግዚብሒር ነው። የኢትዮጵያውያን የዘር ግንድ ከኖህ 3ት ልጆች ጅምሮ ወደታች በቅደም ተከተል ሲቀመጥ *ኖህ **ካም ***ኩሽ ****ሳባ *****ኑባ ***ጋናን ***ኢታናን *******ናምሩድ [የባብኢልን ግንብ […]