ዛሬም እንጠይቃችኋለን!! – አፈንዲ ሙተቂ

አዎን! እኛ ብዙሀን ነው። ድምጻችንን ስናሰማ የነበረው ብዙሀን ነን። ዛሬም ብዙ ሆነን ነው የምናናግራችሁ። በፎቶው ላይ እንደምታዩት ብዙ ሆነን ነው ስለመብታችን ስንጮኽ የነበረው። ይህ ህዝብ በምንም መመዘኛ ጥቂት የሚባል አይደለም! ይህ ፎቶግራፍ የቀድሞው መጅሊስ ህዝበ ሙስሊሙን ማዋከብ በጀመረበት ዓመት (በ2003/2004) በአንዋር መስጂድ ከተደረጉት ተቃውሞዎች አንዱን ያሳያል፡፡ መጅሊሱና ደጋፊዎቹ “እኛን የሚቃወሙት ጥቂት ስርዓት አልባዎች ናቸው” ሲሉ […]

በኢትዮጵያ የሰብአዊ ቀውስ እየተባባሰ መጥቷል ተባለ- አዲስ አድማስ

Sunday, 22 October 2017 00:00 Written by  አለማየሁ አንበሴ ”የድርቅ ተረጅዎች ችግር ወደ ቀጣዩ ዓመት ሊሸጋገር ይችላል” ለተፈናቃዮች የሚያስፈልገው ሰብአዊ ድጋፍ እየተጠና ነው በኢትዮጵያ የሰብአዊ ቀውሶች ከዕለት ወደ ዕለት እየተባባሱ መምጣታቸውን የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ ድጋፎች ማስተባበሪያ ፅ/ቤት (OCHA) አስታውቋል፡፡ ፅ/ቤቱ ሰሞኑን ይፋ ባደረገው ወቅታዊ ሪፖርቱ፤ሃገሪቱ በሰብአዊ ቀውሶች ፈተና ላይ ወድቃለች ብሏል፡፡ በኢትዮጵያ ያለው የሰብአዊ ሁኔታ […]

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሣለኝ – ስለ ማረሚያ ቤት ቆይታው-አዲስ አድማስ

Saturday, 21 October 2017 13:23 Written by  አለማየሁ አንበሴ • “እንደ ፍርደኛ ሳይሆን እንደ ጦር ምርኮኛ ነበር የምታየው” • “በሃገሪቷ ላይ ምን እየተካሄደ እንዳለ አላውቅም ነበር • “እናቴ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ መንፈስ ያላት ነች” ባለፈው አርብ ጥቅምት 3 ቀን 2010 ዓ.ም ከእስር እንደሚለቀቅ ሲጠበቅ የነበረው ጋዜጠኛ ተመስገን ደሣለኝ፤በግልጽ ባልታወቀ ምክንያት በዕለቱ ሳይፈታ በመቅረቱ ቤተሰቦቹ ማዘናቸውን መዘገባችን […]

ዶ/ር መረራ ጉዲና፤ እጃቸውን በብረት ካቴና እንዳይታሰሩ ጠየቁ – አዲስ አድማስ

Saturday, 21 October 2017 12:52 Written by  አለማየሁ አንበሴ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በመተላለፍ የወንጀል ክስ የቀረበባቸው አንጋፋው የተቃዋሚ መሪ ዶ/ር መረራ ጉዲና፤ ፍ/ቤት ሲቀርቡ እጃቸው በብረት ካቴና እንዳይታሰርና በማረሚያ ቤት ጎብኚዎቻቸው ብዛት ላይ ገደብ እንዳይደረግ ለፍ/ቤት በጻፉት የአቤቱታ ደብዳቤ መጠየቃቸውን ጠበቆቻቸው አስታወቁ፡፡ ዶ/ር መረራ እድሜያቸው ወደ 70 ዓመት የደረሰ አዛውንት መሆናቸውን፣ ላለፉት 50 ዓመታትም ለሰብአዊና […]

በኦሮሚያ ከተሞች በቀጠለው ተቃውሞ የ4 ሰዎች ህይወት ጠፍቷል

Sunday, 22 October 2017 00:00 Written by  ናፍቆት ዮሴፍ • በሰላማዊ ሰልፍ ላይ የተገደሉ ዜጎች ጉዳይ በገለልተኛ አካል እንዲጣራ ተጠይቋል • “ሰልፎችን ወደ ሁከት የለወጡ በቁጥጥር ስር እየዋሉ ነው” የኦሮሚያ ክልል በኦሮሚያ የተለያዩ ከተሞች በቀጠለው ተቃውሞ፤ የ4 ሰዎች ህይወት መጥፋቱ የተገለጸ ሲሆን በአዲስ አበባ የአሜሪካ ኤምባሲ ባወጣው መግለጫ፣ሰላማዊ ሰልፎች በሁከትና በሞት መጠናቀቃቸው በእጅጉ እንዳሳዘነው ጠቅሶ፣ […]

አማሮችን በገጀራ! ህወሃት በኢሉባቦር እየሰራ ነው (ክንፉ አሰፋ)

October 22, 2017  ህወሃት የአማራው ሕዝብ ላይ ያለው አቋም ከፋሺሽት ጣልያን የተወሰደ ውርስ ነው። በበላይ ዘለቀ ይመራ የነበረው ጦር ጣልያንን እስከፍጻሜው ተፋልሞ ባዋረደበት ግዜ – የጣልያኑ ጀነራል ደቦኖ የተናገረው በታሪክ መዛግብት ላይ ተቀምጧል። “ደጋግሜ ተናግሬ ነበር። አማራና ኦርቶዶክ ቤተ ክርስትያን ካልጠፉ ሰላም ልናገኝ አንችልም። “ አቦይ ስብሃት እና አባይ ጸሃዬም ይህንኑ የደቦኖ አነጋገር በተደጋጋሚ ሲሉት […]

በአንድ ቀን ሃያ አምስት ዜጎች አማራ ናችሁ በሚል በገጀራ ተገደሉ     –   ግርማ_ካሳ

October 21, 2017 22:22 በአንድ ቀን ሃያ አምስት ዜጎች አማራ ናችሁ በሚል በገጀራ ተገደሉ     –   ግርማ_ካሳ ላለፉት ሃያ አምስት አመታት በሕወሃት እና በኦነግ የተዘረጋው ስርዓት አገሪቷን በዘር ሽንሽኖ ለብዙ ዜጎች መፈናቀል፣ መሞት፣ መጨፍጨፍ ምክንያት እንደሆነ ይታወቃል። በተለይም ደግሞ “አማራ ናችሁ” በሚል ቁጥራቸው እጅግ በጣም ብዙ የሆኑ ወገኖች በአርባ ጉጉ አርሲ ቤቶቻቸውን በማቃጠል […]

ቅ/ሲኖዶስ በአንድነት በመሥራት ለምእመናን አቤቱታ ምላሽ እንዲሰጥ ተጠየቀ፤ “የተሐድሶ ኑፋቄ በጸሎትና በርቱዕ አስተምህሮ ሊመክት ይገባል፤” /ብፁዕ አቡነ እንጦንስ/

ሐራ ዘተዋሕዶ October 21, 2017 በ7 አውቶብሶች ተጓጉዘው የደረሱ የምሥራቅ ጎጃም ግፉዓን ካህናት፣ ምእመናንና የሰንበት ት/ቤቶች እንዲሁም የአዲስ አበባ ወጣቶችና ጎልማሶች ማኅበራት ኅብረት በምልአተ ጉባኤው የመክፈቻ ጸሎት መርሐ ግብር ላይ የአቤቱታ ድምፃቸውን ሲያሰሙ፤ የጥቅምት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ፣ የመጀመሪያ ዓመታዊ መደበኛ ስብሰባ መክፈቻ ጸሎት ተካሔደ፤ የተሐድሶ ኑፋቄ፣ በጸሎትና በርቱዕ አስተምህሮ ካልተመከተ፤ ከዮዲት ጉዲት ጥፋትና ከግራኝ […]

በስደት የሚገኘው ቅዱስ ሲኖዶስ በመደበኛው ጉባዔው በሀገራችን የእርቅና የሰላም ጉዳይ ላይ እንደሚያተኩር አስታወቀ – በወቅታዊ ጉዳይ የተሰጠውን ሙሉ መግለጫ ይዘናል

October 21, 2017 13:43 «ለሀገርና ለከተማ ሰላምን ፈልጉ፥ ስለ እርስዋም ወደ እግዚአብሔር ጸልዩ።» ኤር 29፡7 ነቢዩ በስደት አገር  ለሚኖሩት ስደተኞች እሥራኤላውያን ለሀገር ሰላም ፈልጉ የሀገር ሰላም የሕዝብ ሰላም ነውና ይላል ዛሬም ሕጋዊው ቅዱስ ሲኖዶስ ለሕዝባችን ለሀገር ሰላም ጸልዩ  የሚል መልእክት ያስተላልፋል የተከበራችሁ ኢትዮጵያውያን! በአሁኑ ወቅት በሀገራችን ምን እየተከናወነ እንደሆነ የኢትዮጵያን ጉዳይ የሚከታተል ሁሉ ይረዳዋል ብለን […]

የአማራዉ ህልዉና ትግል ወርድና ስፋት – ተስፋዬ ደምመላሽ

October 21, 2017 14:56   የአማራን ማህበረሰብ በሕወሓት (በወያኔ) ከተቃጣበት ጥፋት የመከላከሉን ንቅናቄ ኢትዮጵያን ከማዳን እቅድ ጋር አዋህዶ በዘዴ ማኪያሄድ የአማራዉን ተጋድሎ አጉል መበረዝ ነዉ? የአማራዉን ልዩ የጥፋት ኢላማነትና የመኖር ወይም ያለመኖር ትግል አስቸኳይነት እሳቤ ዉስጥ አለማስገባት ይሆን? በርግጠኛነት “አዎ” ይላሉ አማራ አክትቪስቶች እና ነዉጠኞች። አክለዉ እንደሚሉት አጣዳፊዉ የአማራ ህልዉና ትግል ቀደምትነት በሌሎች “ሁለተኛ ደረጃ” […]