ኢትዮጵያ ኢንተርኔትን በመዝጋቷ ከ130 ሚሊዮን ዶላር በላይ አጣች

ኢትዮጵያ ባለፉት ሁለት ዓመታት ለ36 ቀናት ያህል ኢንተርኔትን (በይነ–መረብ) በዘጋችበት ጊዜ ከ130 ሚሊዮን ዶላር በላይ አጥታለች ሲል የምሥራቅ እና ደቡባዊ አፍሪካ ዓለም አቀፍ የመረጃ ቴክኖሎጂ ፖሊሲ ትብብር የተሰኘው ተቋም ገለፀ። የተቋሙ ጥናት የኢንተርኔን መዘጋት በሃገራት ምጣኔ ሐብት ላይ ያደረሰውን ጉዳት በተለያዩ መለኪያዎች የገመተ ሲሆን፤ በዚህም መሰረት ኢትዮጵያ ለ36 ቀናት ያህል ኢንተርኔትን በዘጋችበት እንዲሁም ለሰባት ቀናት ያህል […]

Tanzania: 39 Ethiopians Booked for Illegal Transit Stay

September 28, 2017  By Faustine Kapama THIRTY-NINE Ethiopian immigrants, some once found in a truck owned by Dangote Cement Limited, appeared before the Kisutu Resident Magistrate’s Court in Dar es Salaam yesterday, charged with illegal stay and entering Tanzania illegally. They were charged along with five Tanzanians, who now face separate counts of smuggling the […]

Remembering anti-apartheid legend Steve Biko

o 4:22 Murder of Steve Biko Remembering anti-apartheid legend Steve Biko The funeral of South African anti-apartheid activist Steve Biko was held in September 1977. Peter Jones was arrested alongside Steve Biko, who then died in police custody. Witness: The stories of our times told by the people who were there.  Video duration 4:22 Remembering […]

የቅማንትን ሕዝብ በተመለከተ የተደረገ 18 ገጾች ያሉት ጥናት (ጊዜ ተወስዶ ይነበብ)

  September 28, 2017  ይህ በ2003/4 ዓም ከቅማንት ተወላጆችና ከሌሎች ምሁራን በተውጣጡ ሰዎች የተጠናው ጥናትን ቅማንትን በተመለከተ የተሻለ ግንዛቤ ይሰጣል፡፡ በጥናቱ መሠረት የቅማንት ሕዝብ ከዐማራ የተለየ ማንነት የለውም፡፡ አጥኚዎቹ ከዚህ ድምዳሜ ላይ የደረሱት በርካታ መመዘኛዎችንና የቅማንትን ሕዝብ ባህል፣ ቋንቋና ወግ በሚገባ አጥንተው ነው፡፡ ስለቅማንት ለማወቅ ለሚፈልጉም ሆነ አስተያየት ለሚሰጡ ሰዎች መነሻ ሊሆን ይችላል፤ ያንብቡት፡፡ ሙሉ […]

እስራኤል ዳንሳና ታምራት ገለታ …. [ዳግማዊ ጉዱ ካሣ]

September 28, 2017 እስራኤል ዳንሳ የሚባል በተለምዶ አጠራር ‹ጴንጤ› በሚል ስያሜ ከሚታወቁ ወገኖች አንዱ የሆነና በፓስተርነት የሚያገለግል አባይ ጠንቋይ አለ – እርሱ ብቻም ሳይሆን በመቶዎች የሚቆጠሩ ሥራ ፈት ወጣት ፓስተሮች የሳተላይት ቴሌቪዥን መስኮቶችን በፉክክር በሚመስል አኳኋን  በየቀኑ በማጨናነቅ ላይ ናቸው፡፡  እነዚህ የዲያብሎስ ቡችሎች ክርስትና እንዲያስጠላ እያደረጉ ናቸው፡፡ ከአለባበስና ከፀጉር አቆራረጥ ጀምሮ የለየላቸው ዱርዬ የሚመስሉት እነዚህ […]

የኢትዮጵያ መንግሥት በጎረቤት ሃገራት ያሉ ስደተኞችን በሕገ-ወጥ መንገድ ወደ ሃገር ቤት በማስመጣት እየተወቀሰ ይገኛል።BBC

የኢትዮጵያ መንግሥት በጎረቤት ሃገራት ያሉ ስደተኞችን በሕገ–ወጥ መንገድ ወደ ሀገር ቤት አላስመጣሁም ሲል አስተባበለ ‘ሂውማን ራይትስ ዋች‘ የተሰኘው የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ቡድን የኢትዮጵያ መንግሥት እንደ ኬንያ ባሉ ጎረቤት ሃገራት ተጠልለው የሚገኙ ስደተኛ ዜጎቹን የዓለም አቀፉን ሕግ በመጣስ ወደ ሀገር ቤት አስመጥቷል ሲል ይወቅሳል። ቡድኑ የኢትዮጵያ መንግሥት ስደተኛ ዜጎቹን ወደ ሀገር ቤት በማስመጣት አሰቃይቷል ሲልም ይከሳል። […]

Uganda introduces bill to remove presidential age limit

Bill brought to parliament by ruling party MP will allow President Yoweri Museveni to seek a sixth term in office. 27 Sep 2017 18:25 GMT Fistfights erupted in parliament for the second day as MPs from the ruling party pushed for the bill to be introduced [James Akena/Reuters] Uganda’s parliament has taken a first step […]

Ethiopia must let Somalia determine its own fate

     By Jamal Osman Somalia will not be able to assert itself and prosper until Ethiopia stops meddling in its affairs. Western nations also need to reevaluate their support of the Ethiopian regime if they ever want to see peace in the Horn of Africa. This is the second in a three-part series on […]

Cabinet approves Cooperation between India and Ethiopia

27-09-2017 PIB New Delhi : The Union Cabinet chaired by the Prime Minister Narendra Modi has given its approval to sign the Agreement between India and Ethiopia on “”Cooperation in the field of Information, Communication and Media”. It aims to harness the growing power of Information, Communication and Media for information dissemination and enhancing outreach […]

የዓለም ባንክ የአገሪቱ ዕድገት በክልሎችና በሕዝቦች መካከል እኩል ተጠቃሚነትን አላረጋገጠም አለ

  27 Sep, 2017 By ዮሐንስ አንበርብር   የአገሪቱ ፈጣን የኢኮኖሚ ዕድገት ክልሎችና በሕዝቦች መካከል እኩል የኢኮኖሚ ተጠቃሚነትን መፍጠር አለመቻሉን፣ ሰሞኑን ይፋ የሆነ የዓለም ባንክ ጥናት አመለከተ፡፡ ኢትዮጵያ ላለፉት አሥር ዓመታት ባለ ሁለት አኃዝ የኢኮኖሚ ዕድገት ማስመዘገቧን፣ ከዚያ ቀደም በነበሩ ዓመታት በታዩ መነቃቃቶች እ.ኤ.አ. በ2000 የነበረው 55.3 በመቶ የድህነት መጠን፣ እ.ኤ.አ. በ2011 ወደ 33.5 በመቶ […]