EnkuTaTash: Ethiopian New year cerebration in Buffalo

EventsNews EnkuTaTash: Ethiopian New year cerebration in Buffalo Karibu 11 Sep 2017   By Rubens Mukunzi September 11, 2017- The city of Buffalo has proclaimed the “ Ethiopian New year celebration” beginning on September 11, 20017 which is Meskerem 1, 2010 in Ethiopia. Ethiopians and their friends gathered last Saturday in Como Park, Cheektowaga to celebrate […]

የኃያላኑ የአማራዎች ቀስት እንደምን ተሰበረ?

    ትንታጉ የአማራ አክቲቪስት (ዴቭ ዳዊት – Dave Dawit) “የኃያላኑ ቀስት እንደምን ተሰበረ?” በሚል ርዕስ የአማራ ሕዝብ በትግራይ ዘረኞች እየደረሰበት ስላለው የዘር ማጥፋትና ወንጀል እና ሰቆቃ እንዲሁም እያደረገ ስላለው የሞት ሽረት ትግል ሰፋ ያለና ሊነበብ የሚገባ ጠቃሚ ጽሁፍ እንድናነብ አቅርቦልናል። ውድ ወንድማችን ዴቭ ዳዊት በጣም እናመሰግናለን።  መልካም ንባብ። የኃያላኑ ቀስት እንደምን ተሰበረ? /ክፍል አንድ/ […]

የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት የሚጀምረው ስንት ሰዓት ላይ ነው? (ዳንኤል ክብረት)

September 11, 2017 ዓርብ ለቅዳሜ ምሽት፣ጳጉሜን አምስት 2002 ዓ/ም ማታ በኢትየጵያ ቴሌቭዥን ይተላለፍ የነበረውን የአዲስ ዓመት ዋዜማ እያየሁነበር፡፡ከአሜሪካ የገባሁት በዚያው ቀን ነበርና ዕንቅልፌ ሊስተካከልልኝ ስላልቻ ለበደንብነ በር የተከታተልኩት፡፡እኩለ ሌሊት ሊደርስ ሲል ግን አንድ አሳዛኝ ነገር ተከሰተ፡፡ የማከብራቸው አርቲስቶች ወደ መድረኩ ተሰባስበው ወጡና በዚያች ታሪካዊት ቀን ታሪካዊውን ስሕተ ትሠሩት፡፡እኩለ ሌሊት ስድስት ሰዓት ሊሆን ሽርፍራፊ ሰኮንዶች ሲቀሩ […]

የብጹእ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስ ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ የአዲስ አመት ቃለ ምእዳን

September 11, 2017 የ፪ሺህ፲ ዓመተ ምሕረት አዲስ ዘመን ቃለ ምዕዳን! በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ ። አሜን ። በሀገራችን በኢትዮጵያና በመላው ዓለም የምትገኙ ብፁዐን ሊቃነ ጳጳሳት ፥ ማኅበረ ካህናት ፥ ምእመናንና ኢትዮጵያውያን ሁሉ ! እግዚአብሔር በቸርነቱ እንኳን ከዘመነ ማቴዎስ ወደ ዘመነ ማርቆስ ፪ሺህ፲ ዓመተ ምሕረት አደረሳችሁ ።   ዓመተ ምሕረት ማለት የይቅርታ ፣ የምሕረትና […]

ድርድር ከወያኔ ጋር? የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታና መጪው ጊዜ! (ለውይይት መነሻ) – ባይሳ ዋቅ-ወያ

September 11, 2017 ይህንን የግል አስተያየቴን በጽሁፍ ካማስፈሬ በፊት ዛሬ አገራችን የምትገኝበትን ሁኔታና የወደፊት ዕጣዋ ምን ሊሆን ይችላል በሚለው ሃሳብ ላይ ለረጅም ጊዜ በአዕምሮዬ ሳወጣና ሳወርድ ቆይቻለሁ። እንደኔው ጉዳዩ የሚያሳስባቸው ብዙ እንዳሉም ስለማውቅ ጭንቀቴን በውስጤ ዓምቄ ከምኖር ባጋራቸው ምናልባትም በውይይት ሂደት ወደ አንድ የጋራ መፍትሄ ልንደርስ እንችላለን ብዬም ስላሰብኩ ይህንን ለውይይት መነሻ እንዲሆነን ያህል ለመጻፍ […]

“አዲስ አመት”ን በናዚ ካምፕ (ጌታቸው ሺፈራው)

September 11, 2017  “አዲስ አመት”ን በናዚ ካምፕ (ጌታቸው ሺፈራው) ነሃሴ 28/2008 ዓም የቂሊንጦ እስር ቤት ከተቃጠለ በሁዋላ ምሽት 12 ሰዓት አካባቢ እስረኛውን ወደ ዝዋይና ሸዋ ሮቢት መጫን ተጀመረ። እስረኛው ላይ እሩምታ ሲተኩሱ የቆዩት የቂሊንጦ ፖሊሶችን ተክተው ፌደራል ፖሊሶች እስረኛውን እያረጋጉ ነው። የእስር ቤቱ ፖሊሶች የጥበቃ ማማ ላይ ሆነው መትረየስና ክላሽናቸውን እስረኛ ላይ አነጣጥረዋል። እስረኛው የጩኸት […]

Kenya: Peace Accord Leads to Thriving Trade on Kenya-Ethiopia Border

11 September 2017 The Nation (Nairobi) By Irene Mwendwa Trade has been good for Timiro Hussein in Moyale Town after law and order returned a few years ago. Ms Hussein recalls the 2013 clashes and the ethnic fights before devolution that never let any business thrive in the region. Speaking to Nation, Ms Hussein says […]

Ethiopian Asylum Seekers in Greece Celebrate New Year 2010

By Philip Chrysopoulos    Sep 11, 2017 About 100 migrants from Eritrea and Ethiopia staying in the Moria, Lesvos reception and identification center camp, celebrated New Year 2010 in the early hours of Monday. With traditional music from their homeland, dances and food they prepared themselves, they welcomed the new year, according to their calendar. For […]

After she returned to her Ethiopian hometown, she had to help the girls

spirit of humanity   Lily Yoseph was struck by the poverty in the village, as well as the fact that often girls don’t have the opportunity to attend school. So she established a nonprofit that gives girls everything from medical care to school uniforms. Dozens of Ethiopian girls have benefited from Lily Yoseph’s nonprofit. She […]

ዶ/ር ዕርቁ ይመር፤ የኢትዮጵያዊነት – የዜጎች መብት ማስከበሪያ ጉባኤ ሊቀመንበርና አቶ በትሩ ገብረእግዚአብሔር የአድቮከሲ ኮሚቴ

ዶ/ር ዕርቁ ይመር፤ የኢትዮጵያዊነት – የዜጎች መብት ማስከበሪያ ጉባኤ ሊቀመንበርና አቶ በትሩ ገብረእግዚአብሔር፤ የኢትዮጵያዊነት – የዜጎች መብት ማስከበሪያ ጉባኤ የአድቮከሲ ኮሚቴ ሰብሳቢ፤ ስለ ድርጅታቸው ዓላማና ግቦች እንዲሁም ስለ ወቅታዊው የኢትዮጵያ ሁኔታ ይናገራሉ።