ተቃውሞ በአዲስ አበባ -ግርማ_ካሳ

July 21, 2017 ነጥብ አንድ– አንድ ነገር ታዝባቹሃል ? በግብር ዙሪያ ሕዝቡ ተቃውሞ ሲያሰማ የዳያስፕራ ግርግርና ወሬ ጸጥ ነው ያለው። ሁልጊዜ የምንለው ይሄንን ነበር። ትግሉ ያለው አገር ቤት ነው። አገር ቤት ያለው ህዝብ መንቀሳቀስ ከጀመረ ብቻ ነው የለውጥ መጀመሪያ የሚሆነው። ተልባ ቢንጫጫ በአንድ ሙቀጫ እንደሚባለው ዳያስፖራ ቢንጫጫ ወያኔዎች ከመሳቅና ከመሳለቅ ውጭ ከመጣጤፍም አይቆጥሩትም። ነጥብ ሁለት– […]
EU commend Ethiopia’s initiative to make political reforms

By Tesfa-Alem Tekle July 20, 2017 (ADDIS ABABA) – The European Union (EU) on Thursday commended the ruling party, Ethiopia peoples Revolutionary Democratic Front (EPRDF) for opening space for dialogue with opposition parties. Currently, 21 political parties, including the ruling coalition EPRDF are engaged in consultations and debate to bring about political reform in a […]
የጀግናውን ትውልድ ታሪክ ጥላሸት መቀባት የራስን ወንጀል አይደብቀውም!

አፍራሽ ኃይሎችና ተገንጣይ ቡድኖች፤ ከኢሕአፓ ጋር ዕሣትና ገለባ የሆኑትም ዋናው ምክንያት ይኸው ነበር። ይኽ ሁኔታ አሁንም ቀጥሏል። ኢትዮጵያ ከመፈጥፋቷ አስቀድሞ ፓርቲው ይጠፋ እንደሁ እንጅ፤ ኢሕአፓ፤ ከአፍራሽ ኃይሎች ጋር በተጻጻሪነት መቆሙን ይቀጥላል። እነርሱም ይኽንን ሃቅ በሚገባ ያውቁታል! የተዋወቀ ባላንጣ፤ እንደ አባት -አደሩ፤ ምላጭ ተሳስቦ እንደሚቆይ፤ የታወቀ ነው። በዚህ ምክንያት፤ ነው ዛሬም ወያኔ የዚያን ሠማዕታዊ ትውልድ ታሪክ፤ […]
በነጋዴዎች የተጀመረው የሥራ ማቆም አድማ መጠኑ እየሰፋ ነው!

July 21, 2017 የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉሙሩክ ባለስልጣን የቀን ገቢ ግምት መሠረት ያደረገው አዲሱ የግብር ትመና በህብረተሰቡ ዘንድ ከባድ ቁጣ እየቀሰቀሰ ነው። የቀን ገቢ ግምት መጨመር ጋር በተያያዘ የተነሳው የሥራ ማቆም አድማ በኦሮሚያ ክልል በሻሸማኔ፣ጅማ፣ ወሊሶ፤ በቡሌ ሆራና በአምቦ ከተማዎች ቀደም ብሎ የጀመረ ሲሆን አሁን ላይ በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍለ ሃገሮች አድማሱን እያሰፋ ነው። በዛሬው እለትም በአዲስ […]
መድረክ አዲስ ሊቀመንበር መረጠ

19 Jul, 2017 ነአምን አሸናፊ ፕሮፌሰር በየነ የኢሶዴፓ ሊቀመንበር ሆኑ ቅዳሜ ሐምሌ 8 ቀን 2009 ዓ.ም. 13ኛ ጠቅላላ ጉባዔውን 6 ኪሎ አካባቢ በሚገኘው ዋና ጽሕፈት ቤቱ ያከናወነው የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ)፣ ዶ/ር ሚሊዮን ቱማቶን ለሚቀጥለው አንድ ዓመት እንዲመሩት ሊቀመንበር አድርጎ መረጠ፡፡ ዶ/ር ሚሊዮን የመድረክ ሥራ አስፈጻሚ የነበሩ ሲሆን፣ አሁን ደግሞ የቀድሞውን ሊመንበር ፕሮፌሰር […]
” እኔ ጵጵስና የተሾምኩበትን ቀን የማስታውሰው በኀዘንና በልቅሶ ነው “

JULY 21, 2017 ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ሺኖዳ ወደ ጵጵስናው የመጡት ብዙ ጫና ተደርጎባቸው ነበር፡፡ ከጵጵስናው ይልቅ በሶርያውያን ገዳም መኖርን ይመርጡ ነበር፡፡ ሺኖዳ የኮሌጅ ትምህርታቸውን ሲጨርሱ ምኞታቸው እንደ አባ ገብረ ክርስቶስ በበረሓ መኖር ነበር፡፡ የወቅቱ ፓትርያርክ አቡነ ቄርሎስ ግን ገዳሙን እንዲረዱ ወደ ሶርያውያን ገዳም ላኳቸው፡፡ በወቅቱ የነበሩት የገዳሙ አበው ሺኖዳ ለገዳሙ መሻሻል የሚሠሩትን ሥራ አልወደዱትም፡፡ የኢትዮጵያዊው […]
Ethiopia’s Music of Resistance Stays Strong, Despite Repression

Posted 19 July 2017 13:39 GMT Written by Endalk Screenshot from one the more melancholic music videos of Teferi Mekonen viewed more than 200,000 times from the group’s YouTube channel. In Ethiopia, journalists and bloggers have long been subjected to imprisonment and terrorism charges, but musicians have been relatively free — until recently. Over the […]
Painful memories: Italy and the Addis Ababa massacre

For Italians, it was a garden-variety colonial atrocity. For Ethiopians it was a modern war crime Jul 20th 2017 The Addis Ababa Massacre: Italy’s National Shame. By Ian Campbell. Hurst; 478 pages; £30. To be published in America by Oxford University Press in August. NEAR the village of Affile, on a picturesque hillside east of […]
ሰርፕራይዝ (ካልፎሂያጁ ማስታወሻ የተቀነጨበ)- በውቀቱ ሥዩም

July 20, 2017 (በ.ስ) ትናንትና የልደት በአሌን በማስመልከት ከወዳጆቼ አንዱ ወይም አንዲቱ ሰርፕራይዝ ያደርገኛል/ታረገኛለች ብየ ብጠብቅ ብጠብቅ ወፍ የለም:: ግን ተስፋ አልቆረጥኩም:: ባካባቢየ ወደሚገኝ አንድ ያበሻ ሬስቶራንት ሂጄ ተቀመጥሁ:: ያዘዝኩት ሰላጣ እስኪመጣ ፌስ ቡኬን ለኮስኩ:: አንዱ በቀጥታ ካዲሳባ online ላይ ጠመደኝ:: “ስንት አመትህ ሆነህ ማለት ነው በውቄ?” “ሰላሳ ሰባት!” ” ትክክለኛ እድሜህን የማትናገረው ትንሽ በዛ […]
የቀን ገቢ ግምት ውዝግብ እና የሕጉ መንፈስ

Wednesday, 19 July 2017 13:39 በ ፋኑኤል ክንፉ ግብር መክፈል ዘመናዊ የመንግስት ሥርዓትን ለመዘርጋት ያለው ድርሻ፤ የማይተካ ነው። ጠንካራ የግብር አሰባሰብ ሥርዓት ያለው መንግስት፣ ዜጎች ለሚያቀርባቸው ኢኮኖሚያዊ እና የማሕበራዊ ፍትህ ጥያቄዎች አፋጣኝ ምላሽ ለመስጠት መደላደሎችን ይፈጥርለታል። የዜጎችን ወቅታዊ ጥያቄዎች በአፋጣኝ መመለስ የሚችል ሥርዓተ–መንግስት፣ የተረጋጋ ፖለቲካ በአንድ ሀገር ውስጥ የመፍጠር እድሉ በጣም ሰፊ ነው። ዘመናዊ የመንግስት ሥርዓት […]