ተቃዋሚዎች ከራሳቸው ይልቅ ኢሕአዴግን ያምኑ ይሆን? | በፍቃዱ ዘ-ኃይሉ

November 5, 2017 ein ከዓመታት በፊት አንድነት ፓርቲ በሕይወት ሳለ፣ የቀድሞዎቹ የኢሕአዴግ ባለሥልጣናት አቶ ስዬ ኣብርሓ እና ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ፓርቲውን ሊቀላቀሉ ሲሉ ትልቅ ፌሽታ ሆኖ ነበር። እንዲያውም ‘መርሕ ይከበር’ በሚል የተገነጠለው ቡድን፣ እነርሱን ለመቀበል የተዘጋጀውን ድግስ በአመፅ እስከማደናቀፍ ደርሷል(?)። ቅራኔው “እነርሱ የተለየ አቀባበል የሚደረግላቸው የገዢው ፓርቲ የቀድሞ አባል ስለሆኑ ነወይ?” የሚል ነበር። ተቃዋሚው የቀድሞ […]

ሼክ አል አሙዲ በሳዑዲ ዓረቢያ በቁም እስር ላይ ናቸው

6 November 2017 በጋዜጣዉ ሪፓርተር የሚድሮክ ኢትዮጵያ ሊቀ መንበር ሼክ መሐመድ አል አሙዲ በሳዑዲ ዓረቢያ በተጀመረው ፀረ ሙስና ዘመቻ በቁጥጥር ሥር ከዋሉት መካከል አንዱ መሆናቸው ተረጋገጠ፡፡ ሼኩ በአሁኑ ጊዜ በሳዑዲ ዓረቢያ ዋና ከተማ ሪያድ በሚገኘው ታዋቂው ሪትዝ ካርልተን ሆቴል በቁም እስር ላይ ናቸው፡፡ ሪፖርተር ከውስጥ አዋቂ ምንጮች እንዳረጋገጠው፣ ከቤተሰቦቻቸው መካከል ከአንደኛው ጋር ብቻ በሆቴሉ ስልክ […]

የጎሣ ፖለቲካና መዘዙ-የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ አንድነት)

የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) Ethiopian People’s Revolutionary Party (EPRP) (አንድነት/United) ጥቅምት 26 ቀን 2010 ዓ. ም November 5, 2017 የጎሣ ፖለቲካና መዘዙ የህወሓት አገዛዝ የኢትዮጵያን ሕዝብ እንደበፊቱ ረግጦ ለመግዛት ከማይችልበት ደረጃ ላይ መድረሱን በማወቁ በተጠናወተው በሥልጣን ላይ የመቆየት ፍላጎቱ ሕዝብን ከሕዝብ፣ ብሔረሰቦችን ከብሔረሰቦች ማጋጨቱን በሰፊው ተያይዞታል። ይህ አዲስ ስልቱ ባይሆንም፣ የአሁኑን ከቀድሞዎቹ እኩይ ተግባሮቹ […]

ለጊዜው አረማዊ ብንሆንስ???-ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

የሰባክያንን ስብከት እንዴት እንደጠላሁ አትጠይቁኝ! የምሬን ነው የምላቹህ! እስኪ እባካቹህ መላ በሉኝ? እንደምታውቁት ከአረማውያን ጋራ ነው አብረን ተቀላቅለን የምንኖረው፡፡ እኛን ክፉ በሚያስቡብን ላይ አንዳች ክፉ ነገር እንዳናደርግ ጭራሽም ክፉ ላደረገብን እንኳ ክፉ ብድራት እንዳንመልስ የሃይማኖታችን ሕግ፣ ያለን የሞራል (የቅስም) ሕግና የሠለጠነው ባሕላችን አጅ እግራችንን አስረውናል፡፡ አብረውን የሚኖሩት አረማውያኑ ደግሞ በእነኝህ ገመዶች ያልታሰሩና ያሻቸውን የማድረግ ነጻነት […]

ማልቱ አዳ ኑባሴ (ማን ነው የለያየን)??? – ሰርፀ ደስታ

November 5, 2017 18:53   በቅድሚያ ይህን ላደረገ ኃያሉ አምላክ እግዚአብሔር ሥሙ የተመሰገነ ይሁን! እንደምን ከረማችሁ አንባቢዎቼ፡፡ ስለ ሰሞኑ የአገራችን ሁኔታ ምን እየተሰማችሁ ነው? እኔን በጣም ደስ ብሎኛል፡፡ እንደሌላው ብዙም ጥርጣሬ ውስጥ አልገባሁም፡፡  ምክነያቴ ደግሞ ጉዳዩን በትኩረት እከታተለው ነበርና ነው፡፡ ዛሬ ብቅ ያለኩት አሁንም ውዥንብር ሊፈጥሩ የሚሞክሩ ነጋዴዎች ስላየሁ ነው፡፡ለማንኛውም ወደ ጉዳዬ፡፡ የአሊ ቢራን ማልቱ […]

Mohammed Al-Amoudi is one of 49 richest and most powerful men arrested for corruption in Saudi Arabia

Reuters Nov 5 2017  Crown Prince Mohammed bin Salman     Saudi-Ethiopian business tycoon Mohammed Al-Amoudi has been one of the dozens of the richest and most powerfu men arrested Saturday night in an anti-corruption-drive in the oil-rich kingdom now under the control of 32-year-old Crown Prince Mohammed bin Salman, Ethiomedia has confirmed. Mohamed Al-Amoudi was referred to […]

አል-አሙዲን ጨምሮ ሳዑዲ አረቢያ 38 ሰዎችን አሰረች

ሳዑዲ አረቢያ በጸረ-ሙስና ዘመቻ 11 ልዑላን፣ አራት በሥልጣን ላይ ያሉ ሚኒስትሮች እና በርካታ የቀድሞ ሹማምንትን አሰረች። ሮይተርስ ስማቸው እንዳይገለጥ የፈለጉ የሳዑዲ ባለሥልጣንን ጠቅሶ እንደዘገበው መሐመድ አል-አሙዲ ከታሰሩት መካከል አንዱ ናቸው። About JW Player 6.12.4956 (Premium edition                            የአል አሙዲ መታሰር ፥ ቃለ መጠይቅ ኪንግደም ሖልዲንግ የተባለው የመዋዕለ-ንዋይ […]

Radio Erena: Eritrea’s free voice and refugee hotline

For many Eritreans, Radio Erena is their primary information source and can mean the difference between life and death. 05 Nov 2017 08:06 GMT http://www.aljazeera.com/programmes/listeningpost/2017/11/radio-erena-eritrea-free-voice-refugee-hotline-171104113537621.html For nearly 10 consecutive years, media watchdog group Reporters Without Borders has ranked Eritrea at the bottom of its annual index on press freedom. This year, it rose by one […]

አንድ ህዝብ፤አንድ ሃገር – እንስማው ሐረጉ

November 5, 2017 10:40 እንስማው ሐረጉ የህዝብ ለህዝቡ ምክክር የውይይት መርሃ ግብር ጥሩ ጅምር ነው። በየትኛውም መስፈርት ይህ አይነቱ ቅዱስ ተግባር የህወሃት ሊሆን አይችልም። ህወሃት ህዝብ መከፋፈል እንጂ አንድ ማድረግ እራሱን አጥፍቶ ካልሆነ በስተቀር እንዴት ይቻለዋል? ከአሁን በኋላ የይምሰል ተሃድሶስ ምን ሊያመጣ? የባሰ ችግር እንጂ ህዝቡ ወደኋል አይመለስም። አቶ ለማ መገርሳ “ አንድ ህዝብ፤አንድ ሃገር፤ […]