ወለጋ የኦነግ ነፃ ቀጠና መሆኑ ቀጥሏል!!! (ሀብታሙ አያሌው)

October 10, 2018 ወለጋ የኦነግ ነፃ ቀጠና መሆኑ ቀጥሏል!!! ሀብታሙ አያሌው  የቃላት ጋጋታውን  ወደጎን ትተን መሬት ላይ እየሆነ ያለውን በግልፅ መነጋገር ካልቻልን አደጋው የከፋ ነው። ኦነግ የታጠቀውን ማስፈታት ቀርቶ የአዲስ ወታደር ምልመላ ስልጠና እና ማስታጠቅ እንኳን ለማስቆም እየተሞከረ አይደለም። አልፎ ተርፎ ኦነግ በወለጋ የተለያዩ ወረዳዎች መንግስት ነኝ የሚለውን አካል እያባረረ በመቆጣጣር በኃይል በመግዛትና አስገድዶ ከህዝቡ […]

ዶ/ር ዐቢይ በፈረንሳዊው ምሁር ዓይን (በተፈሪ መኮንን)

October 10, 2018 ዶ/ር ዐቢይ በፈረንሳዊው ምሁር ዓይን  በተፈሪ መኮንን * ዶ/ር ዐቢይ ብዥታ፤ ግልጽ ያለመሆንና ተቃርኖም እንደሚታይባቸው ያትታል፡፡ የኢኮኖሚና የፖለቲካ ግንባታ ተጨባጭ ዕቅዳቸውንም አላሳወቁም ይላል፡፡ አቅጣጫም ሆነ የጊዜ ሰሌዳ አላስቀመጡም በማለት ይተቻል፡፡ ደርግ ኢትዮጵያ ትቅደም እንዳለ፤ ዶ/ር አቢይም ‹‹መደመር›› የሚል መፈክር እንዳላቸው ከገለጸ በኋላ፤ ‹‹ግን መደመር ወይም አንድነት ለምን?” ሲል ጥያቄ ያነሳል፡፡ አሁን በሐገራችን የሚታየው […]

ዜጎች ከዓለም አቀፍ የሽብር ድርጅቶች የሚጠብቅ የፀረ ሽብር ህግ ያስፈልጋል – ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች

October 10, 2018 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ ዜጎቿን ከዓለም አቀፍ የሽብር ድርጅቶች የሚጠብቅ የፀረ ሽብር ህግ እንደሚያስፈልጋት የተለያዩ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች አስታወቁ። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያነጋገራቸው የመኢአድ፣ የኢዴፓ እና የገዳ ስርዓት አራማጅ ፓርቲ መሪዎች በስራ ላይ ያለው የፀረ ሽብር ህግ በመርህም ሆነ በአፈጻጸም በርካታ ክፍተቶች ያሉበት ነው ብለዋል። የፌደራል ጠቅላይ አቃቢ ህግ […]

የዜጎችን ደህንነት ለማስጠበቅና ህገመንግስታዊ ስርዐቱን ለማስጠበቅ ሲል ትጥቅ የማስፈታቱን ስራ ይሰራል

October 10, 2018 መንግስት በኦነግ “ትጥቅ አልፈታም” ሀሳብ ዙሪያ መግለጫ ሰጥቷል፤ “ኦነግ ወደ ሀገር የገባው ትጥቅ ፈትቶ ነው፤ የቀረውን ትጥቅ መፍታት አለበት” “የማይፈታ ከሆነም መንግስት ትጥቅ የማስፈታቱን ስራ ይሰራል” ሲልም አስታውቋል ‘‘ኦነግ ወደ ሀገር የገባው ትጥቅ ፈትቶ ነው አሁንም ቢሆን የቀረውን ትጥቅ መፍታት አለበት፤ ካልሆነ ግን መንግስት የዜጎችን ደህንነት ለማስጠበቅና ህገመንግስታዊ ስርዐቱን ለማስጠበቅ ሲል ትጥቅ […]

ለአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) ሊቀመንበር ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ (ከተሰማ እውነቱ)

October 10, 2018 ውቅቱ የሚጠይቀውን ጥሪ ተቀብለህ ለአማራው ህዝብ ህልውና ለመታገል ስለተነሳህ እነደ አንድ አማራ ኢትዮጵያዊ ምስጋናዬ የላቀ ነው:: በቤቴልሄም ታፈሰ LTV ያደረከው ቃለመጥይቅ ብዙ ቁምነገሮችን አንስተሀል:: ጠያቂዋም ቤቲ ያው እንደ ተለመደው አማራ የፈለገበት መከራ ቢደርስበትም ሌሎች እንዳይከፋቸው አፉን ዘግቶ ይኑር  የሚል ሗላ ቀር አመለካከት ጥያቄና የሞዘዘ ሙግት ውስጥ ብታስገባህም በትእግስት የሰጠሀቸው መልሶች የሚደነቁ ናቸው:: […]

የወልቃይት ጠገዴ አማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ “ልሳነ ግፉአን” ለሚባል አካል ውክልና አለመስጠቴን ደጋፊዎች እና ሕዝብ ይወቅልኝ ብሏል!

October 10, 2018 ቀን 30/01/2011 ዓም ጉዳዩ:_ ማብራሪያ መስጠትን ይመለከታል የወልቃይት ጠገዴ አማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ በውጭ ሀገር የሚኖር ከኮሚቴው ጋር አብሮ ለመስራት የውክልና ስምምነት ላይ የደረሰ ወይንም በጋራ ለመስራት ውክልና የሰጠው አካል እንደሌለ መስከረም 29/2011 ዓም በተፃፈ ደብዳቤ ማሳወቃችን ይታወሳል። የወልቃይት ጠገዴ አማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ “ልሳነ ግፉአን” የሚባል አካል “የወልቃይት ጠገዴ አማራ ማንነት […]

ዐቢይ፣ አዲስ አበባ እና እነ ነፈዞ ! -ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

ወይ ጉድ! ዐቢይ በተሿሚው ታከለ ኡማ በኩል የአዲስ አበባን ነባራዊ ምኅዳር (demography) ለመለወጥና ኦሮሞን ተጠቃሚ ለማድረግ አዲስ አበባ ላይ እየሠራ ያለው ደባ፣ የመሬት ወረራ ወይም ዝርፊያ እና የሰነድ ማጭበርበር ወዘተረፈ. ጉድ አሰኝቶም የሚያበቃ አይደለም፡፡ የዐቢይ አሥተዳደር አሁን ከምትሰሙትና ከምታዩት የመሬት ዝርፊያና ወረራ በፊት እንቅፋት ይሆናሉ ብሎ ያሰባቸውን የመስተዳድሩን ኃላፊዎች በማንሣት እጅግ በርካታ የአዲስ አበባ ነዋሪ […]

የኦሮሞው ሲገርመን አማራ ዘረኝነት በፍጥነት እያደገ ነው ሳይቃጠል በቅጠል (ሰርፀ ደስታ)

October 10, 2018 ዘረኛ የምለው ዘረኞቹን ነው፡፡ ሌላው ኦሮሞ ሆነ አማራ ወይም ሌላ አይመለከተውም፡፡ እንደእውነቱ ምን እየሆነ እንደሆነ ሊገባኝ አልቻልም፡፡ ሰሞኑን አንድ ቤቲ የተባለች ጋዜጠኛ አብን የተባለውን ቡድን ዋና ቃለ ምልልስ ከአደረገች በኋላ  ነገሮችን ስመለከት የፈራንው ነገር ሥር እየሰደደ ይመስላል፡፡ እኔ በአጠቃላይ በዘር ሥም የሚደራጁ በሕዝብ ሥም ለመነገድ እንጂ ለሕዝብ ሠላምና ብልጽግና ይሰራሉ የሚል እምነት […]

ምፅዋ፥ አሰብና ባድመ፤ የትግራይ መሪዎች የፈፀሟቸው ታሪካዊ ስህተቶች! (ስዩም ተሾመ)

June 8, 2018 ከሁለት ቀን በፊት የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የአልጄርስ ስምምነትን ለመቀበል ያሳለፈውን ውሳኔ አስመልክቶ የትግራይ ልሂቃን በማህበራዊ ሚዲያዎች የሚሰጡትን ሃሳብና አስተያየት ስመለከት በጣም ግርም ብሎኛል። ከዓረና ትግራይ እስከ የህወሓት/ኢህአዴግ ደጋፊዎች፣ እንዲሁም “ገለልተኛ” ነን የሚሉት ልሂቃን በውሳኔው ዙሪያ ተመሳሳይ አቋም በማንፀባረቅ ላይ ናቸው። በአጠቃላይ አብዛኞቹ የትግራይ ልሂቃን የአልጄርስ ስምምነትን መቀበል “የኢትዮጲያን መሬትና ሉዓላዊነት አሳልፎ […]

ማንም ድርጅት በሉዓላዊነታችን ላይ መደራደር አይችልም የሀገሩን ባለቤት 100 ሚሊዮን የኢትዮ}ያ ህዝብ እንጂ ስብሓት ነጋና በረከት ስምዖን አይደሉም

June 8, 2018  ከበላይ ገሰሰ በኢትዮ}ያ የፓለቲካ ቀውሱን ደረጃ በደረጃ ለመፍታት የሚደረገውን እንቅስቃሴ ገና መልክ ሳይዝ ፣ ሁነኛ የሆነ ማዕከላዊ መንግስት ገና ሳይጠናከርና በሁለት እግሩ ሳይቆም ፣ ሁሉንም የለውጥ ባለድርሻዎች ሊያሳትፍ የሚችል ፓሊሲና ሕግ ገና ሳይወጣ ፣ ባጠቃላይ ሀገራችን  ምስቅልቅልና ድፍርስ ሁኔታ ላይ እያለች ድንገት አሁን በቀውጢ ጊዜ የኢትዮ ኤርትራን የዳር ድንበር ጉዳይ እንደ አንገብጋቢ […]