አብዲ ኢሌ ባስቸኳይ ተነስቶ ለፍርድ ካልቀረበ በዓለምአቀፍ ደረጃ ተጠያቂ መሆኑ አይቀርም

August 6, 2018 02:24 am by Editor በበርካታ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት ተጠያቂ የሆነው የህወሓት ሹመኛው የሶማሊ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አብዲ ኢሌ የጠ/ሚ/ር ዐቢይ አሕመድ አስተዳደር በቁጥጥር ሥር አውሎት ለፍርድ ካላቀረበው በዓለምአቀፍ ፍርድ ቤት ሊጠየቅ እንደሚችል ጎልጉል ጥቆማ ደርሶታል። ሰሞኑን ከህወሓት ጀነራሎች የተሰጠውን የሥራ ተግባር ሲወጣ የነበረው አብዲ ከሥልጣኑ የሚለቅበትና እጁን የሚሰጥበት ቀን ዛሬ ሰኞ እንደሚሆን […]
የአንድነት ኃይሉ ጉልበቱን ሰብስቦ ወደትግሉ ሊገባ የንግግር መድረክ ተጀምሯል

August 7, 2018 የአንድነት ኃይሉ ጉልበቱን ሰብስቦ ወደትግሉ ሊገባ የንግግር መድረክ ተጀምሯል ከዚህ ቀደም ተበታትኖ የነበሩት የነፃነት ጓዶች ወደ አንድ ለመሰባሰብ ቅድመ ዝግጅት ሲደረግ ቆይቷል የፕሮግራም ጥናት በመጠናቀቅ ላይ ይገኛል በአዲስ አበባ መገናኛ ቤቴልዬም ፕላዛ 5ኛ ፎቅ በአንዱአለም አራጌ ቢሮ ተከፍቷል፡፡ አርብ ከረፋዱ 4:00 ሰዐት ጀምሮ ማንኛዉም ለኢትዮጵያ አንድነት የሚታገል ወገኖች ለመነሻ ሀሳብ የምክክር መድረክ […]
Ethiopia and OLF rebels ‘sign pact to end hostilities’

Live Reporting By Natasha Booty BBCAfricaLive Ethiopia’s government has signed an agreement to end hostilities with a rebel group that it had, up until June, labelled a terrorist organisation, Reuters news agency quotes Ethiopian state television as saying. The Oromo Liberation Front had long disputed the terrorist label, saying it was fighting for the rights […]
Ex-chief of Ethiopia’s Somali region ‘arrested’

Live Reporting By Natasha Booty BBCAfricaLive BBC Monitoring The world through its media BBC Abdi Mahmud Omar stepped down under pressure on Monday The ousted governor of Ethiopia’s Somali regional state has been arrested by the federal army, regional state-owned ESTV website reports. “Officials from Ethiopia’s Somali region told the Ethiopian Somali region media that […]
የአማራ “ክልል”መንግስት በቅማንት ኮሚቴ ሰበብ ለህዝቡ ሰላም እጦት ተጠያቂ ናቸው

August 7, 2018 <img src=”https://certify.alexametrics.com/atrk.gif?account=7qEwk1aUy100Eq” style=”display:none” height=”1″ width=”1″ alt=”” />አያሌው መንበር የአማራ “ክልል”መንግስት በቅማንት ኮሚቴ ሰበብ ለህዝቡ ሰላም እጦት ተጠያቂ ናቸው ያላቸውን የጭልጋና አካባቢው 6 አመራሮችና ባለሙያዎች በቁጥጥር ስር አውሏል። የህወሃት አክቲቪስቶች እና የክልላቸው መንግስት ጭምር የራሳቸውን የውስጥ ችግር ችላ በማለትና ሰው እንዳይሰማ በማድረግ ስለ አማራ ክልል ግን ሌት ተቀን ሲጮሁ እንሰማለን።አንድ ትግሬ አማራ ክልል […]
ጥላቻው የጀመረው ከህዝበ ኦሮሞ አይደለም – መልስ ለሰርፀና መሰል ፀሀፊያን! (ከአባዊርቱ)

August 7, 2018 አንዳንዶች ወገኖች የኦሮሞ ልሂቃንን ከሰፊው የኦሮሞ ህዝብ መለየት እንደተሳናችሁ ታዝቤአለሁ:: በየ አርቲክሉኦሮሞ ከማለት የተማረው ኦሮሞ ቢባል ለፍርድና ህሊናም ይቀላል:: ለምሳሌ ወንድም ስርፀ ደስታ የከተበውንእንመልከት:: እንደምሳሌ የሱን አርቲክል ልጠቀም እንጂ ብዙዋችን ይመለከታል:: ወንድሜ ሰርፀ ደስታ በየቦታው ኦሮሞ ላልከው ባብዛኛው ተማርኩ ተብዬ የኦሮሞ ተወላጅ ብትለው ባብዛኛው ይረዳኛል ግምትህ::እኔው እራሴ ትውልደ ኦሮሞ ሆኜ እድሜልኬን ግራ ሲያጋባኝ የኖረውም ጉዳይ ብዙ ያስነበብከን እሳቤ ነው::ብዙዎች የራሴ ወገኖች “ጎበና” የሚል ስያሜ ሁሉ ይሰጡኝም ነበር በኢትዮጵያዊ አመለካከቴ በፀጋ ስያሜውንምመቀበሌን በኩራት እናገር ነበር:: የራስ ጎበናን ብልህነትና ሚና አውቄ ያደኩ በመሆኔም ጭምር ቅቅቅ:: ዋናውችግሩ እንደሚመስለኝ የጀመረው ከንጉሱ ነው:: ነፍሳቸውን ይማረውና ጃንሆይ ባደባባይ ኦሮሞነታቸውንቢያቀነቅኑ ኖሮ የተማረው ኦሮሞ ብዙም ባልተከፋ ነበር :: ሆኖም በግላቸውና በየቤተሰባቸው ጋብቻና አሰላለፍበፅኑ ኦሮሞነታቸውን ያጠናክሩ ና ይቁዋጩም ነበር:: ብዙም ያልገፉበት ኢትዮጵያዊነትን በጅጉ ከማጎልበትናከማጠናከር ፍላጎታቸው የተነሳ ነበር:: ይህንን ብዙዋች ወገናችን የንጉሱን ብልህነት አይሉት በኦሮሞነታቸው ለሀገረኢትዮጵያ ሲሉ “ደንታቢስነት” እንደየአተረጉዋገሙ ተወስዶአል:: ብዙዎች ዛሬ ድረስ የጃንሆይን ኦሮሞነት ሸምጠውይክዳሉ:: ለምን ቢባል ለሚፈለገው ብሶት መግለጫ አመቺ አይሆኑማ:: ጃንሆይ ከባድ ዩኒየኒስት እንደነበሩ ግንእኔም በቅርበት አውቅ ነበር:: ጠ ሚር አክሊሉ ነበሩ ሰርፀ ባለው የታሙት ለማለታቸው ግን ማረጋገጫ የለምከሀሜት በዘለለ:: ያን የመሰሉ ምሁር ጠ/ሚር እንድያ ወደጎሳ ንቀት ይወርዳሉ አልልም ግን አንድ ፊውዳል ራስወይም ደጃዝማች አማራ ሊሉ ይቻላቸዋል: ብለዋልም ብዙዋች ያውም ፀያፍ ቃል በመጠቀም:: በተማረውናበተራቀቀው አክሊሉ ለማላከክ: ይመችም ነበር ዘመኑ የፊውዳል ነበርና:: አክሊሉ ከበስተሁዋላቸው ብሪሊየንትአይምሮ እንጂ አጃቢ ፊውዳላዊ ደጀን አልነበራቸውምና:: በሌላ በኩል ለማፈንገጥ ይመች ዘንድ እራሳቸው ጄልታደሰስ አስነግረው እንደሆነ “ኦሮሞ ከተማረ አደጋ ያመጣልን አይነት ዘይቤ? አያችሁ በዛን ጊዜ የነበሩት የተማሩየኦሮሞ ልጆች ከፍተኛ “የኔ እቀርብ አንተ አትቀርብ” ፉክክር ነበራቸው ከአማራው ፊውዳል አቻዎቻቸው ጋር ከጃንሆይ መወዳጀትን በተመለከተ:: በተለይም በግል ከጃንሆይ በኦሮሚፋ እየተቀኙ በአደባባይ ኦሮሞነታቸውን ጃንሆይ “መካዳቸው” እነ ታዴ ብሩ ያቃጥላቸው እንደነበር እኔው እራሴ ዘመዴን ዋቢ በማድረግ እመሰክራለሁ::ስለሆነም ይህ የኦሮሞን ልጅ የማስተማር “ሀጢያት” መሆን ከኦሮሞ ልጆች እንዳልመጣስ ምን መተማመኛይኖረናል ወገኖቼ?! እንደው ለማመላከት ያህል ነው ማስረጅ ስለሌለን: ብዙም አልሄድበትም:: ወደዛሬው ተማርኩ ተብዬ ወገኖቼ ስመለስ, ያሁኖቹ በተለይም በዘመነ ወያኔ የተፈጠሩት ለየት ይሉብኛል::ጥላቻውን ወያኔ ደህና አድርጎ ከትቦአቸዋል:: ገና ከጡጦ እንደተላቀቁ አብዛኛዎቹ:: ሰርፀ እንደገመተውየተገላቢጦሽ አይመስለኝም:: ኦነግ ሲጀምር እንደዘመነ ወያኔ ባብላጫው ለአርዮስነት አልበቃም ነበር:: ለኔከኢትዮጵያ የተጣላ ማንም ጎሳ ውግዝ ከመአርዮስ ነውና:: የመንደርዮሽ ወይም የክልል አስተሳሰብ ከአገረኢትዮጵያ ውጭ የአሸዋ ላይ ካብ ነውናም:: ለዚህም ነው የጁዋር “ኢትዮጵያዊ ቅኝት” ሰውነቴ ውስጥ ቶሎያልሰረፀው:: በምንም መለኪያ እንደው የለየለት ባለ ዶቃው የወያኔ ባንዲራ ይሻል ነበር እንጂ የኦነግ ባንዲራገና ለገና ጁዋርን ወይም “በድል አድራጊነት የገባውን ኦነግን” አስደስታለሁ ተብሎ መናገሻ ከተማዋንያጥለቅልቅ? እንደው ለምልክት አንዲት አረንጉዋዴ ቢጫ ቀይ ይጥፋ? ይህ ሁላችንንም ልብ የሰበረ ክስተትነው:: ምክንያቱም ይህ የኦነግ ባንዲራ በግድ በነዚህ ተማርኩ ተብዬ ህዝበ ኦሮሞ ላይ ተጫነ እንጂ ሰፊውየኦሮሞ ህዝብ ይህን ባንዲራ አልተዋህደውም:: አዎ በወያኔ ዘመን የተፈጠሩ ልጆች ይምሉበታል::ይገዘቱበታልም በኦሮምያ:: ለምን ቢሉ ወያኔዎች የቤት ስራቸውን በደንብ ተወተውባቸዋልና: የአማራባንዲራ ተብሎ አድጎ አማራ ደግሞ ክፉ ተናካሽ አውሬ ተብሎ ካደገስ ህፃን ምን ይጠበቃል ወገኖች? ይህአንድ ትውልድን ለመለወጥ ብዙ የቤት ስራዋች ይጠብቁናል እንደ ህዝብ:: ቄሮን ለማስደሰት ተብሎ አጋሩንፋኖን ማስቀየም ግን ተገቢ አይመስለኝም አዲስ አበባ የኢትዮጵያዊነት መዲናን ዘልቃ የአፍሪካ መዲናበምንልበት ዘመን:: ያስተዋልነው ድርጊት ግን አዲስአበባ የሀገረ ኦሮምያ ዋና ከተማን ብሎም የኦነግ ዋናመዲናነት ፊንፊኔን እድምታን ነበር:: እውን ይህ ለዛሬው የአንድነት ድልድይ ግንብ አስፈላጊ ነበር? አላስፈላጊመልክት ያዘለ ነው:: በነገራችን ላይ ባለፈው ጎጃም ላይ ትራይከለሩ ንፁሁ ባንዲራ ሲውለበለብ የተከበሩትነጋሶ ያዙኝ ልቀቁኝ “ህገመንግስቴ ” ተደፈረ ሲሉ ምነዋ ዛሬ የኦነግ ባንዲራ ሽገርን ሲያጥለቀልቅአንደበታቸው ተዘጋ? የኦነግ ባንዲራ ባንድ ጀምበር ህገመንግስታዊ ሆኖባቸው ይሆን እንዴ? ወይስየልባቸው ደረሰና ነው? እንደው ብቻ ያስተዛዝባል የዚች አገረ ኢትዮጵያችን ጉዳይ :: ያሳፍራልም እንደ አንድኦሮሞ ኢትዮጵያዊ የሆነውን ስቃኘው:: በእውነት:: ክቡር አቶ ለማም ሆኑ ዶር አቢይ ይህ ልጅ ውሎ አድሮ(ጁዋር) ላያቢሊቲ እንዳይሆንባቸው ከልቤ እፀልያለሁ:: ገና ለገና ቄሮን ዱካ ያስጠፋብናል ተብሎ ጁዋርንየማቀፍ የልምምጥ እስትራቴጂ ከሆነ ልጁ ብዙ ቀላምዶ ሌላ ኪሳራ ሳያመጣ በፍጥነት ቃል ገብቶ የሄደውንበተለይ ቄሮና ፋኖን በይበልጥ የሚያገናኝ ድልድይ መስራት ላይ እንዲያተኩር አቅጣጫ ማስያዝ የግድይላል:: እንጂ ስለተሰውት የኦሮሞ ልጆች ለቅሶ መድረሻ መሰረተ ድንጋይ መትከያ ጊዜም አልነበረም: ከልብእንነጋገር ከተባለ:: ያውም የኦሮሞ ልጆች ዛሬም ላይ እየታረዱ? ጅቦቹ ጎራ ለይተው በሪሞት ከርቀትአገሪቱዋን እያመሱ? ይህ ልጅ የአቶ ለማን ወይም ምራቅ የዋጡ አባገዳዋችን እገዛና መሪቃል በጅጉይፈልጋል:: እንደው የምወዳቸው አቶ ቡልቻ ደህና ይሆኑ? ምነው ድምፃቸው ጠፋ በዚህ የድምር ዘመን የሳቸው ምክር እጅጉን ያስፈልገን ነበር ዛሬ:: አደራ የተቀደስው የአንድነት ጉዞ እንዳይተጋጎል የሚመለከተውያስብበት :: ስለሆነም ወገኖቼ ሆይ እመኑኝ ጥላቻው የጀመረው ከሰፊው ኦሮሞ ወገን ሳይሆንከተደባለቀባቸው የኦሮሞ ልሂቃን በወያኔ አገፋሪነት በመሆኑ
Ethiopia signs deal with Oromo rebels to end hostilities

Agreement appears to be another step by Prime Minister Abiy Ahmed to improve the country’s security. Ethiopia’s Prime Minister Abiy Ahmed is also from the country’s Oromia region [File: Tiksa Negeri/Reuters] Ethiopia‘s government has signed an agreement to end hostilities with the Oromo Liberation Front (OLF), which it had previously labeled a “terrorist movement”. The […]
የአብዲ ኢሌ ቀኝ እጆች ድሬዳዋ ላይ ከተሸሸጉበት ተያዙ ፤ ለቀማው ቀጥሏል።

August 7, 2018 – ምንሊክ ሳልሳዊ የአብዲ ኢሌ ቀኝ እጆች ድሬዳዋ ላይ ከተሸሸጉበት ተያዙ ፤ ለቀማው ቀጥሏል። የአብዲ ኢሌ የሚዲያ አማካሪና የጸጥታ ጉዳዮች ሃላፊ ድሬዳዋ ላይ ከተሸሸጉበት ተያዙ። ከስልጣን አልወርድም በማለት ከፍተኛ የሃገር ክሕደት የፈጸመው አብዲ ኢሌ በቁጥጥር ስር መዋሉን ተከትሎ የሚዲያ አማካሪው የነበረው መሃመድ ቢሌ ድሬዳዋ ውስጥ ከተሸሸገበት በቁጥጥር ስር ውሏል።ግለሰቡ በተጨማሪ የሙያና ቴክኒክ […]
ኦነግ ከትጥቅ ትግል ወደ ሰላማዊ ትግል ለመግባት ተስማማ

ነሐሴ 07, 2018 ቪኦኤ ዜና ኦነግ ከትጥቅ ትግል ወደ ሰላማዊ ትግል ለመግባት የሚያስችለውን ሥምምነት ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር ተፈራርሟል፡፡ ዋሺንግተን ዲሲ — ኦነግ ከትጥቅ ትግል ወደ ሰላማዊ ትግል ለመግባት የሚያስችለውን ሥምምነት ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር ተፈራርሟል፡፡ የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ፕሬዚዳንት አቶ ለማ መገርሳና የኢፌዴሪ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ትናንት አስመራ ውስጥ በኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) […]
ኦነግ ወደ ኢትዮጵያ ለመመለስ ተስማማ

DW.COM ኦነግ ወደ ኢትዮጵያ ለመመለስ ተስማማ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁና በኦሮሚያ ክልል ፕሬዚደንት ለማ መገርሳ የተመራው እና ትናንት ወደ አሥመራ፣ ኤርትራ የተጓዘው የልዑካን ቡድን ዛሬ ከኦሮሞ ነፃ አውጪ ግንባር፣ ኦነግ መሪ ዳዉድ ኢብሳ ጋር ተገናኝቶ ውይይት አካሄደ። ኦነግ እና የኢትዮጵያ መንግሥት በዚሁ አራት ሰዓት በቆየው ውይይት ላይ ኦነግ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሶ በአገሪቱና […]