ትግራይ ትገንጠል ወይ? | ከካሳሁን ይልማ

January 29, 2018  ሀገርን መከፋፈል እንዲሁም መገንጠል የሚችሉት ፖለቲከኞች ወይም ነን ባዮችና የዚህ ዓላማ ማስፈጸሚያ ካድሬዎች ናቸው።ሕዝብ በሀገሩ ዕጣ ፈንታ ላይ ወስኖ እያውቅም። ለዚህ ሻዕቢያና ወያኔ ቁንጮ ምሳሌ ናቸው። ሻዕቢያ ኤርትራን አስገንጥሏል። የኤርትራ ሕዝብ በዚህ ውሳኔ ላይ ነፃነት ተሰጥቶት አልወሰነም። ጀበኻና ሻዕቢያ የነበሩ የኤርትራ ክፍለሀገር ተወላጅ ኢትዮጲያዊያን ስንት ነበሩ? ሁለቱ ሽፍቶች በርግጥ ሕዝባዊ ውክልና ነበራቸው […]

 ልዑል ዶ/ር አስፋ-ወሰን ዓሥራተ ካሣ (SBS Amharic)

January 28, 2018 ልዑል ዶ/ር አስፋ-ወሰን ዓሥራተ ካሣ፤ የአፍሪካና መካከለኛው ምሥራቅ ጉዳዮች አማካሪ፣ ደራሲና የፖለቲካ ተንታኝ፤ በወቅታዊው የኢትዮጵያ ተጨባጭ ሁኔታዎች ላይ ያላቸውን ሥጋትና ተስፋ ያንጸባርቃሉ። አማራጭ የሚሏቸውን የመፍትሔ ምክረ ሃሳቦች ያጋራሉ። መንስዔ – በዘር ላይ የተመሠረተ የፌዴራሊዝም ሲስተምና ለብሔራዊ ዕርቅ ምላሽ መንፈግ፤ ሥጋት – ሁላችንም ተሸናፊ ሆነን የምንቀርበት ጊዜ እንዳይመጣ፤ መፍትሔ – መንግሥት ችግር መኖሩን አምኖ ተቃዋሚዎችንና ግለሰቦችን ሰብስቦ በራሱ ፈቃድ […]

የሌሎች ስቃይ የሚሰማው ትልቅ ሰው፤ አወቀ አባተ – #ግርማ_ካሳ

  January 29, 2018 “ለመኖር ሥንል እንጂ ለትግሉማ እኛ ነበርን።ወደፊት እሥከሞት ለነጻነት!!!!!” ይሄን ጦምሮ የነበረው ወጣት አወቀ አባተ ነው። ወጣት አወቀ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት የወጣቶች አመራር የነበረ በጣም ከማከበራቸውና ከማደንቃቸው የኢትዮጵያ ልጆች መካከል አንዱ ነው። አገሩን፣ ህዝቡ የሚወድ፣ ግፍ ሲሰራ ዝምታን የማይመርጥ፣ ለነጻነትን ለአገር እንድነት አንገቱን አሳልፎ የሰጠ ቆራጥ የሰላማዊ ታጋይ ነው። በእዉነትም የፕሮፌሰር […]

ንግግሩን እንጅ መልኩን ያልቀየረው የመገናኛ ብዙኀን የማዳከሚያ ስልት (በፈቃዱ ዓለሙ)

  January 29, 2018 በአብዛኛው የአፍሪቃ ሀገራት፤ የቅኝ ግዛት ቅሪት ከአንድ ፓርቲ አገዛዝ ጋር ተዳምሮ የጋዜጠኝነት ሙያን የጠቅልለህ ግዛ ውጤት እንዲሆን አስችሎታል፡፡ አንዳንድ የአፍሪካ አገራት ቀደም ሲል በቅኝ ግዛት ወቅት በወረሱት የፕሬስ ነጻነት እና አንዱ አንዱን ደፍጥጦ ወደ ሥልጣን ስለመጣ መገናኛ ብዙኀን የልባቸው መሣሪያ አድርገው “ህዝቡን ጀሮ ዳባ ልበስ” በማለታቸው በአፍሪቃ አህጉር ብዙ የሕዝብ እሮሮ […]

New UN funding to help sustain critical aid programmes for hundreds of thousands in Ethiopia

A severe drought in Ethiopia’s Oromia region has left almost every family with hardly anything to feed themselves. (File) Photo: OCHA/Charlotte Cans 29 January 2018 – The United Nations Central Emergency Response Fund (CERF) – a pool of funding which supports critical relief operations around the world – has allocated $10 million to help meet […]

‘No crisis’ between Egypt, Sudan and Ethiopia: Sisi

President Sisi assures that there is good cooperation between Egypt, Ethiopia, and Sudan regarding the Ethiopian dam, while Egyptian Foreign Minister Shoukry announces one month deadline to resolve technical matters. ‘No crisis’ between Egypt, Sudan and Ethiopia: Sisi President Sisi assures that there is good cooperation between Egypt, Ethiopia, and Sudan regarding the Ethiopian dam, […]

New BBC Radio services and English Language Learning for Ethiopia and Eritrea

  Date: 29.01.2018 The BBC is launching new daily radio services which will be aired Monday to Friday in Amharic, Afaan Oromo and Tigrinya. The new language services have been available online since September 2017 when they launched websites and Facebook pages in all three languages. The new radio services will provide impartial news, current […]

The Ethiopians fighting an alien invasion

BBC The Ethiopians fighting an alien invasion Ethiopia’s largest lake, Lake Tana, is being lost to an invasive South American weed, water hyacinth The BBC has launched its new radio services aimed at Ethiopia and Eritrea in the Amharic, Afaan Oromo and Tigrinya languages. Video journalist: Charlie Northcott and Kalkidan Yibeltal Click here to listen […]

የቆቦ ህዝብ ተወካዮች ስብሰባ ረግጠው ወጡ (ጌታቸው ሽፈራው)

January 29, 2018 — ያልተፈቱት እስረኞች እንዲፈቱ ተጠይቋል — አቶ አለምነው መኮንን ወጣቶቹን ወንጅሏል — የፖለቲካ ፓርቲ አባላት ሊታሰሩ እንደሚችሉ ተግልፆአል በወልዲያና ቆቦ ንፁሃንን የገደሉት ለፍርድ እንዲቀርቡ እና የታሰሩትም እንዲፈቱ በሰልፍ ሲጠይቅ የነበረው የቆቦ ህዝብ ተወካዮች ጋር የተሰበሰቡት የብአዴን አመራሮች ዛሬ ጥር 21/2010 ዓ.ም. ተቃውሞ ገጥሟቸዋል። የኃይማኖት አባቶች፣ ሽማግሌዎችና ወጣቶች በቆቦ ከተማ የታሰሩት እንዲፈቱ በጠየቁት […]

በወልዲያ የቤት ውስጥ ቆይታ አድማ እየተደረገ ነው

29 January 2018 ዳዊት እንዳሻው በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ወልዲያ ከተማ ለሳምንት የዘለቀው ግጭት ቀጥሎ ከጥር 21 ቀን 2010 ዓ.ም. ጀምሮ ለሦስት ቀናት የሚቆይ ከቤት ያለመውጣት አድማ እየተደረገ ነው፡፡ የንግድ ድርጅቶችና መንገዶች መዘጋታቸውን ሪፖርተር በስፍራው ተገኝቶ ተመልክቷል፡፡ የፌዴራል ፖሊስ አላካት ወደ ከተማው ሲገቡም ተስተውሏል፡፡ በወልዲያ ከተማ የሚሠሩ አንድ መምህር ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ የመጀመሪያ መንፈቅ ዓመት […]