Egypt courts Sudan as time runs out in Ethiopia dam dispute – Mada Masr 13:14

  Courtesy: Ventures Africa  ByMada Masr April 16, 2020 The clock is ticking in a long-running dispute over Ethiopia’s plans to build a mega-dam on the Blue Nile River that has stoked increasing tensions with Egypt, which relies on the river as its main source of water.  Addis Ababa recently reiterated its pledge to begin […]

ህወሃት ከገጣሚ ደበበ ሰይፉ ህይወት መማር ቢችል መልካም ይሆንለታል!

ሀብታሙ ግርማ ደምሴ (በጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ የኢኮኖሚክስ ረዳት ፕሮፌሰር፤ ኢ–ሜይል፦  ruhe215@gmail.com) መግቢያ ይህችን ጽሑፍ ለማዘጋጀቴ ምክንያቱ የህወሃቱ አፈ–ቀላጤ አቶ ጌታቸው ረዳ ሰሞኑን ባደረገው ቃለምልል ላይ አስመልክቶ የግል እይታዬን ባሰፈርኩበት አንድ የማህበራዊ ድረ ገጽ (Facebook) ጽሑፌ ላይ የማከብረው ጓደኛዬና የሥራ ባልደረባዬ ተፈራ ተክሌ የሰጠው አስተያየት ነው። ለዚህኛው ጽሑፌ ጭብጥ መነሻው የቀደመው ጽሑፌ በመሆኑ አንባቢ መነሻ ሃሳብ ይይዝ […]

ለኢሳትና ቪኦኤ ፀረ አማራ ጉጅሌዎች!

ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው አገዛዙ የአማራ ክልል በሚለው በፋኖ/አርበኞችና በገበሬው ላይ እየወሰደው ያለውን ፀረ አማራ እርምጃ ኢሳትና ቪኦኤ ሳይቀሩ አገዛዙ እንዲዘገብ ከሚፈልገው በላይ እውነታ ላይ ባልተመረኮዘና ፈጽሞ ሚዛናዊነትን ባልጠበቀ መልኩ አዛብተው በመዘገብ አገዛዙን እየደገፉ ይገኛሉ!!! ኢሳትስ እሽ ከነ ጋዜጠኞቹ ለአገዛዙ ስለተሸጠ በተለይ ተመልሶ ቀመጣ በኋላ በዜና ዘገባውና በዕለታዊ ውይይቱ እያደረገ እንዳለው ኢቴቪ፣ ፋናና ዋልታ እንኳ […]

Africa Live: AU boss condemns Trump for cutting WHO funding

African Union boss condemns Trump for cutting WHO funding The chairperson of the African Union commission, Moussa Faki, has condemned US President Donald Trump’s decision to halt its funding of the World Health Organization in a tweet Moussa Faki Mahamat✔@AUC_MoussaFaki The USgovt decision to suspend funding to @WHO is deeply regrettable. Today more than ever,the […]

የጎጠኝነት ዳርቻ የለውም የቫይረሱ ተሸካሚወች መዳኛ አምርሮ መታገል ነው

1965 ዓም ነው። የባሕርዳር ሁለተኛ ደረጃ ተማሪወች አመጽ ላይ ነበርን። ትምህርትቤት በታህሳስ 19/1965 ዘግተን የጥላሁንን ሙት አመት ልናከብር ወጥተን አልተመለስንም። ያ የሆነበት የታሰሩ ወጣቶች ካልተፈቱ በሚል ሽምግልና ከፖሊስ አዛዥ ጋር ተቀምጠናል (የተማሪው መሪወች) ማለት ነው። በዚያ አጋጣሚም ብዙ የፖሊስ ድብደባ ስለነበር ወላጆች ገሚሶቹ መሳሪያም ይዘው የወጡ ነበሩ። መቸም መልካም ዘመን ነው እና የወላጅ ኮሚቴወች ከተማሪ […]

ከመካከለኛው ምሥራቅ እንዲወጡ የተደረጉ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች መበራከት ለኢትዮጵያ ፈተና መደቀኑ ተገለጸ

15 April 2020 ዮሐንስ አንበርብር ከሳዑዲ የመጡ ሦስት ሺሕ ያህል ስደተኞች በአዲስ አበባ በተዘጋጀ ለይቶ ማቆያ ገብተዋል የባህረ ሰላጤው የዓረብ አገሮች በተለይም የሳዑዲ ዓረቢያና የተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ በግዛታቸው የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን በገፍ ማስወጣት መጀመራቸው፣ በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ሥርጭትን ለመቆጣጠር በሚደረገው ትግል ላይ ፈተና መፍጠሩ ተገለጸ። ባለፋት ሁለት ሳምንታት ውስጥ ብቻ 2,963 ኢትዮጵያውያንን የሳዑዲ ዓረቢያ መንግሥት በአውሮፕላን […]

የአንበጣ መንጋ ባደረሰው ጉዳት አንድ ሚሊየን ዜጎች ለምግብ እጥረት መጋለጣቸው ሪፖርት ተደረገ

15 April 2020 በጋዜጣዉ ሪፓርተር በሰለሞን ይመር ከወራት በፊት በኢትዮጵያ ተከስቶ የነበረው የበረሃ አንበጣ መንጋ ባደረሰው ጉዳት ምክንያት በተለያዩ ክልሎች አንድ ሚሊዮን ዜጎች ለምግብ እጥረት መጋለጣቸውንና አስቸኳይ የምግብ ዕርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው፣ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የምግብና የእርሻ ድርጅት (ፋኦ) አስታወቀ፡፡ ድርጅቱ ይህንን መረጃ ይፋ ያደረገው በኢትዮጵያ የበረሃ አንበጣ ተከስቶባቸው በነበሩ አካባቢዎች ላይ ያደረሰውን ጉዳት ለመለየት፣ በአገር አቀፍ […]

በሎስ አንጀለስ የኢትዮጵያ ሚሲዮን ቆንስል ጄነራል ዶክተር ብርሃነመስቀል አበበ ከኃላፊነት ተነሱ

April 15, 2020 – Konjit Sitotaw  በሎስ አንጀለስ የኢትዮጵያ ሚሲዮን ቆንስል ጄነራል ዶክተር ብርሃነመስቀል አበበ ከኃላፊነት ተነሱ።በአሜሪካ ሎስ አንጀለስ የኢትዮጵያ ሚሲዮን ቆንስል ጄነራል ዶክተር ብርሃነመስቀል አበበ ሰኚ ከኃላፊነት መነሳታቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለኢትዮ ኤፍ ኤም አስታውቊል።ይሁንና ሚኒስቴሩ ቆንስላ ጄኔራሉ በምን ምክንያት ከኃላፊነት እንደተነሱ ያለው ነገር የለም፡፡ዶክተር ብርሀነመስቀል አበበ ህዳር 2011 ዓ.ም ኢትዮጵያን በዲፕሎማሲው መስክ እንዲያገለግሉ በፕሬዘዳንት ሳህለወርቅ […]

ኦርቶዶስ ወይህ ተዋሕዶ – ጌታቸው ኃይሌ

April 15, 2020  Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/103542 ከሰሙነ ሕማማት ጋር በተያያዘ ይሁን ወይም በሌላ ምክንያት፥ “ኦርቶዶክስ የመለካውያን እንጂ የኢትዮጵያ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መጠሪያ አይደለም” የሚሉ ተነሥተዋል። “ተዋሕዶ” መባል ነው በኋላ የመጣው፥ ከመለካውያን ለመለየት።  ቤተ ክርስቲያናችንን በዕለት ከዕለት በግሪክኛው ኦርቶዶክስ የምንልበት ምክንያት የለንም። በቋንቋችን ተርጉመን ሠለስቱ ምእት “ርቱዓነ ሃይማኖት” እንደሚባሉ የኛንም ቤተ ክርስቲያን “ርትዕተ ሃይማኖት” እንላታለን። በግሪክኛ ኦርቶዶክስ እንደማንላት በግሪክኛ […]