አገዛዙ በተደጋጋሚ ጊዜ በሕገወጥ መንገድ ሕገመንግሥቱን ማሻሻሉን አታውቁም ወይ???

አገዛዙ ለሕዝብ ጥቅም ሲሆን “በኢሕአዴግ መቃብር ላይ ነው ይሄ የሚሆነው!” በማለት ሕገመንግሥቱን መለኮታዊ ቃል አስመስሎ ፈጽሞ እንደማይሻሻል በእብሪትና በድንፋታ ይናገራል እንጅ ለራሱ ጥቅም ሲሆንማኮ ከበፊት ጀምሮ ሕገመንግሥቱ ላይ የሰፈረውን ሕገመንግሥታዊ ድንጋጌን የማሻሻያ መንገድ ሳይከተልና ለሕዝብ በይፋ ሳያስታውቅ ለበርካታ ጊዜ ሕገመንግሥቱን “አሻሽያለሁ!” በማለት እንደፈለገ እንደሚመቸው ሲያደርግ ቆይቷል እኮ!!! ለምሳሌ በቅርብ ትውስ ካሉኝ ሁለቱን ብጠቅስ፦ 1ኛ. የሕዝብና […]

እስክንድር ነጋ የተባለ ሰውየ አሳቢ መስሎ ነገር እያበላሸ ነው!!!

የወያኔው ኩሊ ዐቢይ አሕመድ ጥንካሬን፣ አሸናፊነትንና በአንበሳ የተመሰለውን ክርስቶስን እንዲወክል ተደርጎ ለሽዎች ዘመናት የቆየውን የሀገሪቱን ቅርስ፣ አሻራ፣ መለያና ብሔራዊ ምልክት አንበሳውን አስወግዶ የግብረ ሰዶማውያን ምልክት በሆነው ፒኮክ ወይም ጣዎስ ለመተካት ያደረገውን ነውረኛና አጸያፊ ተግባር ጉዳይ በተመለከተ ባልደራስ ስላነሣሣው የተቃውሞ ፊርማ አሰባሰብ ጉዳይ አቶ እስክንድር በዐሥራት ቴቪ ላይ ሲናገር፦ “……የግድ አንበሳ ይኑር እያልን አይደለም ለሕዝብ አቅርበው […]

የፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም እና የአቶ ክርስቲያን ታደለ የአደባባይ መዘላለፍ የተበላሸው ፖለቲካ ባህላችን አንዱ ገጽታ ማሳያ ነው!!

ሀብታሙ ግርማ (በጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ የኢኮኖሚክስ ረዳት ፕሮፌሰር፤ ኢ–ሜይል፦ ruhe215@gmail.com) ለዚህ ጽሑፍ መነሻ የሆነኝ ከሰሞኑ በአክቲቪስቱ ናትናኤል መኮንን የፌስ ቡክ ገጽ ተለጥፎ ያነበብኩት በፕሮፌሰር መስፍን እና የአብን  ከፍተኛ አመራር የሆነው ክርስቲያን ታደለ መካከል የተደረገ የቃላት ምልልስ የሚያሳይ ፖስት ነው፡፡ አንባቢ በዚህ ሊንክ ሊያገኘው ይችላል፦ https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=2860826690665766&id=812185372196585&ref=m_notif¬if_t=feedback_reaction_generic ሁልጊዜም እንደምለው ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም በጥሩ የምሁር ተክለ–ስብዕናቸው የምሁርነት ልክን ያሳዩን ሰው እንደሆኑ […]

“ወያኔ ተሸንፎ መቀሌ ታጉሯል!” የሚሉ ወገኖች ለእነኝህ ጥያቄዎች ምን መልስ አላቸው???ምን ማለት እንደምናፍቅ ታውቃላቹህ???

ይሄ ለውጥ የተሰኘው የወያኔ/ኢሕአዴግ ድራማ ተጠናቆ ወያኔ ተዋናይ ምስለኔዎቿን እነ ኩሊ ዐቢይ አሕመድን ገለል አድርጋ መልሳ ጉብ ስትል በወያኔ ላይ ጥይት አጩኸው ወያኔን አሳደው መቀሌ እንዲወሸቅ ያደረጉ ይመስል “ወያኔ ተሸንፎ መቀሌ ገብቷል፣ ከዚህ በኋላ ሰማይ ዝቅ ምድር ከፍ ቢል ወያኔ ተመልሶ ሥልጣን ላይ አይወጣም….!” ምንንትስ እያሉ ይቀደዱ የነበሩ “ፖለቲከኛ ነኝ፣ ተንታኝ ነኝ፣ ጋዜጠኛ ነኝ…..!” የሚሉ […]

ለቴሌኮም አገልግሎት ፈቃድ የሚያገኙ አገልግሎት ሰጪዎች በርካታ ቋንቋዎችን እንዲጠቀሙ የሚያስገድድ መመርያ ተረቀቀ

29 April 2020 ብሩክ አብዱ አዲስ የተቋቋመው የኢትዮጵያ ኮሙዩኒኬሽን ባለሥልጣን በኢትዮጵያ ፈቃድ አግኝተው የሚንቀሳቀሱ የቴሌኮም አገልግሎት ሰጪዎች ከአማርኛና ከእንግሊዝኛ ቋንቋዎች በተጨማሪ፣ አገልግሎታቸው በሚሰጥበት አካባቢ ላለው ማኅበረሰብ ተደራሽ በሆኑ ቋንቋዎች የአገልግሎት መረጃ መስጠት እንደሚገባቸው የሚያስገድድ ድንጋጌ የያዘ መመርያ አርቅቆ ለውይይት አቀረበ፡፡ ባለሥልጣኑ ባወጣው ‹‹የተጠቃሚዎች መብትና ጥበቃ መመርያ›› መሠረት፣ ከባለሥልጣኑ የቴሌኮም ፈቃድ የሚያገኝ ማንኛውም የተፈጥሮ ሰው ወይም […]

Safaricom eyes Ethiopian market despite tough rules – The Star, Kenya 21:04

by MARTIN MWITA Business Writer 30 April 2020 – 04:00 The telco yesterday reported a Sh74.70 billion net profit. In Summary •Safaricom is confident its M-Pesa platform will transform the Ethiopian economy. •The Ethiopian Communications Authority has drafted several directives that guide the issuance of telecommunications service licenses. L-R:Safaricom chairman Nicholas Ng’ang’a, CEO Peter Ndegwa […]

Rural electrification is key to agricultural transformation in Ethiopia – RMI Energy Mix Report 17:49

Apr 29, 2020 Research organisation, the Rocky Mountain Institute (RMI), has launched a new report that shows how rural electrification efforts can unlock billions of dollars in new value across six agricultural processing or small business opportunities in Ethiopia. According to the report this can be achieved when farmers switch to electricity from expensive alternatives […]

City demolitions expose Ethiopian families to coronavirus –Reuters 08:37

April 29, 2020 Nita Bhalla, Emeline Wuilbercq NAIROBI/ADDIS ABABA (Thomson Reuters Foundation) – Scores of Ethiopian families are at risk of contracting the new coronavirus after authorities demolished their makeshift houses and left them homeless, human rights groups said on Wednesday. Authorities in the capital began destroying the informal settlements near Bole International Airport in […]

የጃዋር “የፖለቲካ መፍትሄ” ጥሪ ምን ፍለጋ ነው? – መስከረም አበራ

April 29, 2020 እዚህ ሃገር ትልቅ ችግር እየፈጠረ ያለው መርህ አልቦነት ነው፡፡ፖለቲከኞች እንደ መሪ መርህ አልቦ የመሆናቸው ነገር ህዝቡንም ማወዛገቡ አይቀርም፡፡ የሃገራችን ፖለቲከኞች በአመዛኙ መርህ የሚመስላቸው የራሳቸው ፖለቲካዊ ፍላጎት ነው፡፡ የእነሱ ቀዳሚ ፖለቲካዊ ፍላጎት ደግሞ ስልጣን ላይ መቆናጠጥ ነው፡፡ መርህ አልቦ ሰው ስልጣን የሚፈልገው ደግሞ የሚጠላውን ለማጥፋት፣ ወይ እንደ ህወሃት በመንደር ተቧድኖ ለመዝረፍ አለያም የስነ-ልቦና […]