አቶ እስክንድር ነጋ የችሎቱ ሒደት ለሚዲያዎች ክፍት እንዲሆን ጠየቁ
July 29, 2020 – DW – ድምፃዊ ሐጫሉ ሁንዴሳ በተገደለ ማግስት በተቀሰቀሰዉ ሁከትና ረብሻ ተጠርጥረዉ የታሰሩት የባልደራስ ለእዉነተኛ ዴሞክራሲ ሊቀመንበር እስክንድር ነጋና የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ፖለቲከኛ ጀዋር መሐመድ በየፊናቸዉ የተጠረጠሩበትን ክስ ዉድቅ አደረጉ። ሁለቱ ፖለቲከኞች በየፊናቸዉ ለፌደራል የመጀመሪያ ፍርድ ቤት አራዳ ቀጠሮ ችሎት እንደነገሩት ሰላማዊ ፖለቲካን ከማራመድ ዉጪ የሰሩት ጥፋት የለም። አቶ እስክንድር የችሎቱ ሒደት […]
የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች እና የመንግስት ባለስልጣናት ከጥላቻ ንግግራቸው እንዲታቀቡ ባልደራስ አስጠነቀቀ::

ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች እና የመንግስት ባለስልጣናት ከጥላቻ ንግግራቸው እንዲታቀቡ ባልደራስ አስጠነቀቀ:: ለኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣንአዲስ አበባ ጉዳዩ፡- በባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ ላይ በመንግስት መገናኛ ብዙሃን እና በብልጽግና ፓርቲ ሚዲያ በሆኑት አካላት ከሕግ ውጪ እየተካሄደብን ያለው የጥላቻ ንግግር እና ስም ማጉደፍ እንዲታረም የቀረበ አቤቱታ፤ፓርቲያችን “ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ” በኢትዮጵያ የምርጫ ቦርድ እውቅና አግኝቶ የተሻለ […]
ይልቃል ጌትነትና የሕወሐት አመራሮች ፍርድ ቤት ቀረቡ

July 29, 20200 Source: http://wazemaradio.com ዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አበባ ከድምፃዊ ሀጫሉ ሁንዴሳ ሞት ጋር ተያይዞ በተነሳ ሁከት በግድያና የንብረት ውድመት ወንጀል የተጠረጠሩት ይልቃል ጌትነት እንዲሁም ለሽብርተኞች የሀገር ምስጢር በማወበል የተጠረጠሩ የሕወሐት አመራሮችና ሌሎችም ዛሬ ማክሰኞ ሐምሌ 21 2012 ፍርድ ቤት መቅረባቸውን የዋዜማ ሪፖርተር በችሎቱ ተገኝታ ዘግባለች። ከድምፃዊ ሀጫሉ ሁንዴሳ ሞት ጋር ተያይዞ በተለይ በአዲስ አበባ […]
Ethiopia unveils locally-assembled electric car – Daily Nation 09:58

Tuesday July 28 2020 Ethiopian PM Abiy Ahmed receives first electric car assembled in Ethiopia Ethiopia’s running legend Haile Gebrselassie (left) explains features of the Hyundai electric car to Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed after he presented the car to the leader in Addis Ababa on July 27, 2020. PHOTO | ETHIOPIAN EMBASSY Summary Once […]
Egypt plans military base in Somaliland. Ethiopia is not happy. Daily Nation 07:07

Ethiopia reads mischief in Egypt plan for Somaliland military base Tuesday July 28 2020 By TESFA-ALEM TEKLE Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed (left) and Egyptian President Abdel Fattah al-Sisi. PHOTOS | FILE | AFP Summary Egypt and Somaliland discussed Cairo’s proposal to set up a military facility in the State. Its not yet known if […]
“አገሬ ነች፣. . .ሞትም ቢመጣ እዚሁ ነው የምጋፈጠው”- ኃይሌ ገብረሥላሴ

28 ሀምሌ 2020 በዘመናዊው ዓለም የኢትዮጵያ ስም በበጎ እንዲነሳ ካደረጉ ሰዎች መካከል ኃይሌ ገብረሥላሴ በቀዳሚነት የሚጠቀስ ሰው ነው። ኃይሌ በአገሪቱ ውስጥ ከህጻን እስከ አዋቂ የሚታወቅና ስሙ ዘወትር የሚነሳ ድንቅ አትሌት ነው። ኃይሌ በሩጫው መስክ የአገሩን ገጽታ በታላላቅ የዓለም መድረኮች ላይ በአውንታዊ መልኩ ሲያስነሳና ሲያስወድስ ቀይቶ ጎን ለጎንም በተለያዩ የኢንቨሰትመንት ዘርፎች ላይ በመሰማራት በጥረቱ ያገኘውን ሐብት […]
ዩዌሪ ሙሴቪኒ ለፕሬዝዳንታዊ ምርጫ እጩ ሆነው ቀረቡ

28 ሀምሌ 2020, 14:59 EAT የኡጋንዳው ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቪኒ ፓርቲያቸው በመጪው የፈረንጆች ዓመት ለሚካሄደው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ እጩ በማድረግ እንደመረጣቸው አስታወቀ። የፕሬዝዳንቱ ፓርቲ ናሽናል ሪዚስታንስ ሙቭመንት ለ2021 ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ዩዌሪ ሙሴቪኒን እጩ አድረጎ ማቅረቡን ያስታወቀው ዛሬ ነው። እጩ ሆነው የቀረቡት ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቪኒ፤ ለውድድር የሚቀርቡት የአገሪቱ ምርጫ ኮሚሽን በህዳር ወር ላይ ሲያፀድቅ ነው። ለ34 ዓመታት ኡጋንዳን […]
የእሁዱ ስብሰባና በኦነግ አመራር አባላት መካከል የተፈጠረው ተቃርኖ

28 ሀምሌ 2020 የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ሊቀ መንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ ከመኖሪያ ቤታቸው እንዳይወጡ ተደርገዋል የሚለውን ዜና ተከትሎ፤ በግንባሩ ጽሕፈት ቤት የተካሄደው የድርጅቱ አመራሮች ስብሰባ “ሊቀ መንበሩን ለማንሳት ነው” የሚል መረጃ እንዲሰራጭ ምክንያት ሆኖ ነበር። ከዚህ በተጨማሪም የግንባሩ አመራር ለሁለት የመከፈሉ ጉዳይ መነጋገሪያ ከመሆኑ በተጨማሪ አቶ ዳውድ ኢብሳ ከሊቀ መንበርነታቸው ተነስተው በአቶ አራርሶ ቢቂላ […]
ዳውድ ኢብሳ “ቁም እሥር ላይ ነኝ” አሉ

ሐምሌ 28, 2020 ፀሐይ ዳምጠው Source: https://amharic.voanews.com/a/olf-chairman-7-28-2020/5521015.htmlhttps://gdb.voanews.com/236D40D3-BDEB-477A-9D73-035E0C1B480E_cx0_cy5_cw0_w800_h450.jpg የኦሮሞ ነፃነት ግንባር /ኦነግ/ ሊቀመንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ አዲስ አበባ — የኦሮሞ ነፃነት ግንባር /ኦነግ/ ሊቀመንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ በመንግሥት ፀጥታ ኃይል ከመኖሪያ ቤታቸው እንዳይወጡ ከተከለከሉ ከ10 ቀናት በላይ እንደሆናቸው ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል። ከኦነግ ደምብና ከእርሳቸው እውቅና ውጭ የሆነ ስብሰባም በጉለሌው ፅህፈት ቤታቸው መካሄዱን ገልፀዋል። ስብሰባውን የመሩት አቶ አራርሳ […]
የኮሮናቫይረስ ክትባት ሙከራ በዩናይትድ ስቴትስ

ሐምሌ 28, 2020 Source: https://amharic.voanews.com/a/potential-us-covid-19-vaccines-7-28-2020/5520868.htmlhttps://gdb.voanews.com/082474A9-7F6B-4F04-A78D-DA97477270E6_cx0_cy4_cw0_w800_h450.jpg ቪኦኤ ዜና ዋሺንግተን ዲሲ — ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ፣ የኮቪድ-19 ክትባት መድሃኒት ይሆናሉ የሚል ተስፋ የተጣልባቸው ሁለት መድሃኒቶች፣ አስተማማኝነታቸውን ለማይት፣ ትናንት ሙከራ ተጀምሯል። ሞደርና የተባለው የባዮቴክኖሎጂ ኩባንያ፣ አንድ አዲስ የኮሮናቫይረስ ክትባት መድሃኒት፣ በ30,000 ሙሉ ጤና ያላችው ጎልማሶች ላይ ሙከራ መጀመሩን አስታውቋል። ከብሄራዊ የአለርጂና የተላላፊ በሽታዎች ተቋም ጋር በመተባበር፣ ሙከራው ትናንት የተጀመረው፣ በሳቫና […]