Six explosions in Eritrean capital Asmara, says U.S. State Department – Reuters 01:44

November 28, 20203:22 AU By Reuters Staff ADDIS ABABA/NAIROBI (Reuters) – The Ethiopian government launched a manhunt on Sunday for leaders of a rebellious faction in the northern region of Tigray after announcing federal troops had taken over the regional capital Mekelle and military operations were complete. Ethiopia says hunt for Tigray leaders begins The […]

ትግራይ፡ የማይካድራ ሰቆቃ በመርማሪ ቡድኑ አባል አንደበት – ቢቢሲ አማርኛ

27 ህዳር 2020 በጥቅምት ወር የመጨረሻ ቀን በምዕራብ ትግራይ ማይካድራ ውስጥ በሰላማዊ ሰዎች ላይ በተፈጸመው ጥቃት በትንሹ ስድስት መቶ ሰዎች መገደላቸውን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከቀናት በፊት ባወጣው የመጀመሪያ ደረጃ የምርመራ ሪፖርት አመልክቷል። በኢሰመኮ የምርመራ ሪፖርት ላይ እንደተጠቀሰው በነዋሪዎች ላይ አሰቃቂ ጥቃት ተፈጽሟል። መርመራውን ያካሄደው ቡድን አባል ለቢቢሲ እንደገለጸችው ማይካድራ ከተማ ሲደርሱ በከተማ የሚረብሽ […]

በትግራይ ውስጥ ያሉ የድብቅ እስረኞች ጉዳይ አሁንም ምላሽ ይጠይቃል

Socepp Can በትግራይ ውስጥ ያሉ የድብቅ እስረኞች ጉዳይ አሁንም ምላሽ ይጠይቃል በትግራይ ውስጥ እጅግ ብዙ መዳረሻቸው ያልታወቀ የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲ እባሎችና አመራሮች በድብቅ እስር ቤቶች ታፍነው እየተሰቃዩ እንደቆዩ ሲነገር ቆይቷል። ከነዚሀም ውስጥ የኢሀአፓ ብርቅ ታጋዮችና አመራሮች ይገኛሉ። በዚሀ አኳያ አሁን በ ትግራይ ውስጥ እየተካሄደ ባለው ትግል ውስጥ እነዚሀ በስቃይ ውስጥ የሚገኙ ታጋዩች የስብአዊ መብት ሰለባዎች […]

”የህወሓት ጉዳይ አልቆለታል፤ ከእንግዲህ ያለው ጉዳይ እጅግም አያሳስብም“ የሚሉ ወገኖች ለድምዳሜ የቸኮሉ ይመስለኛል።

እርግጥ ነው፤ የተገኘው ድል የሚያስደስትና የሚያኮራ ነው፤ ሆኖም ”ህወሓት ተቀብሯል“ ለማለት አለመቸኮል ብልህነት ነው። ከአሁኑ የተጠናከረ ጥረት ካልተደረገ ህወሓት ለመንቀል የሚያስቸግር የሽብር ድርጅት ሊሆን ይችላል፤ ዛሬም በትግራይም ከትግራይ ውጭም ተባባሪዎች አሉት። ህወሓትን ከ ISIS ጋር ሳነፃፅር ከሀይማኖት ጋር እያያዙ አጓጉል ትርጓሜ ለሚሰጡ አንባቢዎቼ ሽብርተኝነትን እኔ እንዴት እንደምረዳው ጥቂት ዓረፍተ ነገሮችን ልበል። ሽብርተኝነት ሀይማኖት፣ ርዕዮተ ዓለም፣ […]

በጠገዴ ወረዳ ከሚገኙ የሀይማኖት አባቶች ጋር ማክሰኞ ገቢያ ላይ ውይይት ተካሄደ።

አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ህዳር 20 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ ህወሀት በጉልበት፣በሴራና በሸፍጥ ከአማራ በመውሰድ በከፋፋይነት ሴራውም ለበርካታ ዓመታት ግፍና በደል ሲፈፅምበት የነበረው ማክሰኞ ገቢያ/ከተማ ንጉስ በተከፈለው መስዋዕትነት በቁጥጥር ስር መዋሉ ይታወቃል። ትናንት ህዳር 19 ቀን 2013 ዓ.ም ማክሰኞ ገቢያ ላይ የተካሄደውን ስብሰባ የአማራ ክልል ቢሮ ሀላፊዎች፣ የዞንና የወረዳ አመራሮች የመሩት ሲሆን በወረዳው ውስጥ […]

Pan-Ethiopianists vs Ethno-Nationalists: The Narrative Elite War in Ethiopia – The Elephant 07:07

The Elephant Politics Pan-Ethiopianists vs Ethno-Nationalists: The Narrative Elite War in Ethiopia Published November 27, 2020 By Shimelis Mulugeta Kene and Solen Feyissa It is not an accident that much of the narrative war is being fought on social media. Social media is fertile ground for having one sided debate. For the elites, it is […]

Ethiopia – Meeting between Mr Jean-Yves Le Drian and Mr Demeke Mekonnen, Deputy Prime Minister and Minister of Foreign… French Ministry of Foreign Affairs (Press Release) 07:07

Ethiopia – Meeting between Mr Jean-Yves Le Drian and Mr Demeke Mekonnen, Deputy Prime Minister and Minister of Foreign Affairs of Ethiopia (26 November 2020 Mr Jean-Yves Le Drian, Minister for Europe and Foreign Affairs, had a meeting today with Mr Demeke Mekonnen, Ethiopia’s Deputy Prime Minister and Minister of Foreign Affairs. The Minister took the opportunity presented by […]

ትግራይ፡ ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ ከአፍሪካ ኅብረት ልዑካን ጋር ተወያዩ – ቢቢሲ / አማርኛ

27 ህዳር 2020, 15:18 EAT ጠቅላይ ሚንሰትር ዐብይ አህመድ በአፍሪካ ኅብረት የወቅቱ ሊቀመንበርና የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝደንት ሲሪል ራማፎሳ ከተላኩት ልዩ ልዑካን ጋር መወያየታቸውን ጽህፈት ቤታቸው አስታወቀ። ከሦስት ሳምንታት በላይ በሆነውና በሰሜን ኢትዮጵያ ትግራይ ክልል ውስጥ ያጋጠመውን ወታደራዊ ግጭት በተመለከተ መፍትሔ እንዲያፈላልጉ የተሰየሙት ሦስቱ የቀድሞ የአፍሪካ አገራት መሪዎች አዲስ አበባ መግባታቸው የተነገረው ትናንት ነበረ። ጠቅላይ ሚንሰትሩ […]

Time for the International Community to Designate the TPLF as a Terrorist Group – Aklog Birara (Dr)

Time for the International Community to Designate the TPLF as a Terrorist Group – Aklog Birara (Dr) Post published:November 27, 2020 Post comments:0 Comments Post author:ethioexploreradmin Part III A new vigorous global debate is going on using social media. The focus is the “war” started by the TPLF following its targeted murder of non-Tigrean Ethiopians […]

Abiy: Why TPLF crackdown was necessary – Daily Nation 09:26

Friday, November 27, 2020 By  Aggrey Mutambo Senior Diplomatic Writer Nation Media Group Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed says the military crackdown on the Tigray People’s Liberation Front was a necessary operation to protect the country from impunity. At a meeting with African Union Special Envoys on Friday,  Dr Abiy said the TPLF has consistently violated the country’s […]