UN Investigator Probes Alleged Forced Return of Eritrean Refugees from Ethiopia – Voice of America 15:22
By Lisa Schlein February 24, 2021 03:16 PM GENEVA, SWITZERLAND – A U.N. human rights expert is calling for an urgent investigation into allegations that Eritrean forces have forcibly repatriated Eritrean refugees who were living in northern Ethiopia’s Tigray province. His report has been submitted to the U.N. Human Rights Council. The special rapporteur on […]
የሙያ ማኅበራት በሥርዓተ ትምህርት ዝግጅት መሳተፍ አለባቸው ተባለ

February 24, 2021 – EthiopianReporter.com የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒትር ዴኤታ አፈወርቅ ካሱ (ፕሮፌሰር) ከሙያ ማኅበራት ተወካዮች ጋር ይታያሉ 24 February 2021 ኤልያስ ተገኝ በአገሪቱ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ የሙያ ማኅበራት በከፍተኛ ትምህርት፣ የሥርዓተ ትምህርት ቀረፃ፣ ክለሳና ግምገማ፣ እንዲሁም ሙያን አክብሮ የሚሠራ ዜጋ በማፍራት እንቅስቃሴ ላይ ድርሻቸው የላቀ በመሆኑ፣ ከሳይንስና የከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴርና ከሌሎች ተቋማት ጋር ተሳስረው […]
Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 update (23 February 2021)

Source: Ministry of Health, Ethiopia ADDIS ABABA, Ethiopia, February 24, 2021 Daily:Laboratory test: 5,507Severe cases: 364New recovered: 1,338New deaths: 12New cases: 716 Total:Laboratory test: 2,102,317Active cases: 18,899Total recovered: 133,051Total deaths: 2,305Total cases: 154,257
Can agriculture be Ethiopia’s growth engine? Brookings Institution 17:15

Future Development Heinz Strubenhoff Wednesday, February 24, 2021 Future Development Ethiopia is a net exporter of agriculture commodities. However, the low level of industrialized agriculture means that the country exports very little higher value processed food. Despite strong growth in manufacturing, agriculture remains the biggest export earner. Eighty percent of all export revenues of the […]
IMF, Ethiopia agree framework for loan deal reviews – Reuters 03:38

By Omar Mohammed The International Monetary Fund (IMF) logo is seen outside the headquarters building in Washington, U.S., September 4, 2018. REUTERS/Yuri Gripas/File Photo NAIROBI (Reuters) – The International Monetary Fund said on Tuesday it had agreed a blueprint for the completion of reviews of Ethiopia’s loan programme, taking account of the impact of the […]
አይኤምኤፍ ለኢትዮጵያ ካፀደቀው 2.9 ቢሊዮን ዶላር ብድር ውስጥ ያልተለቀቀውን ለመስጠት ቅድመ ሁኔታ አስቀመጠ

24 February 2021 ዮሐንስ አንበርብር በዚህ ዓመት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ዕድገት ሁለት በመቶ ብቻ እንደሚሆን ተነበየ የዓለም የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ) ለኢትዮጵያ ካፀደቀው 2.9 ቢሊዮን ብድር ውስጥ፣ እስካሁን ያልተለቀቀውን ለማበደር ቅድመ ሁኔታዎችን አስቀመጠ። የገንዘብ ተቋሙ ማክሰኞ የካቲት 16 ቀን 2013 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ፣ ከኢትዮጵያ መንግሥት አመራሮች ጋር በኢንተርኔት አማካይነት ሁለት ሳምንት የወሰደ ምክክር ማድረጉን የገለጸ ሲሆን፣ በውይይቱም […]
ቢቢሲ እና ሮይተርስን ጨምሮ 7 ዓለም አቀፍ የሚዲያ ተቋማት ትግራይ ክልል ገብተው እንዲዘግቡ ተፈቀደ

February 24, 2021 መንግሥት ቢቢሲ እና ሮይተርስን ጨምሮ 7 ዓለም አቀፍ የሚዲያ ተቋማት ትግራይ ክልል ገብተው ስላለው ሁኔታ መዘገብ እንዲችሉ ፈቃድ መስጠቱን አስታወቀ። በትግራይ ክልል ያለውን ሁኔታ በተመለከተ በተለያዩ አካላት የሚሰራጩ መሠረተ-ቢስ እና እና በፖለቲካ ሴራ የተሞሉ ሐሰተኛ መረጃዎች መንግስት እንዳሳሰበውም መንግሥት ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። ለትግራይ ሕዝብ አስፈላጊውን ድጋፍ ለማድረግ የሚቀርበው ጥሪ የመንግሥትን ሉዓላዊ […]
ኦነግ በእስር የሚገኙ አባላቱ በዕጩነት እንዲመዘገቡ ምርጫ ቦርድን ጠየቀ

ፖለቲካ ኦነግ በእስር የሚገኙ አባላቱ በዕጩነት እንዲመዘገቡ ምርጫ ቦርድን ጠየቀ 24 February 2021 ነአምን አሸናፊ በሕግ ወይም በፍርድ ቤት ውሳኔ የመምረጥ ወይም የመመረጥ መብቱ ያልተገደበ ሰው በዕጩነት የመቅረብ መብት እንዳለው በመጥቀስ፣ በየፖሊስ ጣቢያው የታሰሩና በሕግ አግባብ እየተጠየቁ ያልሆኑ፣ እንዲሁም በፍርድ ቤት በነፃ የተሰናበቱ አባላቱ ዕጩ ሆነው እንዲቀርቡ፣ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ […]
ወደ 7 ሺህ የሚጠጉ ሰዎች ከቤኒሻንጉል ወደ ሱዳን ሸሽተዋል ተባለ

የመተከል ዞን ተፈናቃዮች በቻግኒ። የመተከል ዞን ባለፉት ሶስት አመታት የተለያዩ ጥቃቶችን ያስተናገደ ሲሆን በተለይም ከመስከረም 2013 ጀምሮ ተደጋጋሚ ማንነነትን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶችን በዞኑ ተፈጽመዋል። በአንድ ወር ውስጥ ብቻ ወደ 7 ሺህ የሚጠጉ ዜጎች ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ተሰደው ወደ ሱዳን መግባታቸውን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አስታወቀ። የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን እንዳለው ባለፈው አንድ ወር […]
በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተመለሰ

በትግራይ ክልል በሚገኘው ዋነኛ የኤሌክትሪክ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር ላይ በተፈጸመው ጥቃት ተቋርጦ የነበረው የኤሌክትሪክ ኃይል መመለሱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ገለጸ። በከፍተኛ ኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ መስመር ላይ በደረሰ ጉዳት ከማክሰኞ የካቲት 09/2013 ዓ. ም ከሰዓት በኋላ ጀምሮ በመላው ክልሉ ከአንድ ሳምንት በላይ የኤሌክትሪክ ኃይል አገልግሎት ተቋርጦ ቆይቷል። በወቅቱ የኤሌክትሪክ ኃይል እንዳለው አዲጉዶም ተብሎ በሚጠራ አካባቢ ከአላማጣ – […]
