የግጭቱ መነሻ “ጽንፈኝነት እና የፖለቲካ አሻጥር ነው”- የኦሮሚያ ብልጽግና

23 መጋቢት 2021, 12:15 EAT የገዢው ፓርቲ አንድ አካል የሆነው የኦሮሚያ ብልጽግና ፓርቲ በአማራ ክልል በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን የተከሰተው ግጭት መነሻው “ጽንፈኝነት እና የፖለቲካ አሻጥር ነው” አለ። የኦሮሚያ ብልጽግና ፓርቲ ሰኞ ማታ ባወጣው መግለጫ በአካባቢው ከአርብ ጀምሮ በተቀሰቀሰው ግጭት በንፁሃን ዜጎች ሕይወትና ንብረት ላይ ከባድ ጉዳት ደርሷል ሲል አስታውቋል። የአማራ ክልል መስተዳደር ክስተቱን አስመልክቶ ቅዳሜ […]
ወቅታዊውን የሱዳን መሬት ወረራ በተመለከተ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በፓርላማ የተናገሩት

ሱዳንን በሚመለከት በዲፕሎማስው ሰፊ ስራ እየሰራን ነው፡፡ ከሱዳን ጋር ጦርነት መጀመር አያስፈልግም ኪሳራ ነው ፤ ሱዳንም አሁን ባለው ሁኔታ ከጎረቤት አገር ጋር ለመዋጋት በሚያስችል ቁመና ላይ አይደለም ያለችው ፡፡ብዙ የውስጥ ችግር አለባት፤ ኢትዮጵያም አሁን ባለው ሁኔታ ከሱዳን ጋር ለመዋጋት ብዙ ችግር አለባት፤ ስለዚህ ጦርነቱ ለሁለታችንም አያስፈልገንም፤ ችግሩን በንግግር፣ በውይይት፣ በድርድር መፍታት ነው የሚያስፈልገው፤ ያ ተጀምሯል፤ […]
በሰሜን ሸዋና ኦሮሞ ብሔረሰብ ዞኖች የተከሰተው የፀጥታ ችግር አንጻራዊ ሰላም መፈጠሩን የክልሉ ሰላምና ደህንነት ቢሮ አስታወቀ፡፡

በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ እና ኦሮሞ ብሔረሰብ ዞኖች የተከሰተው የፀጥታ ችግር አንጻራዊ ሰላም መፈጠሩን የክልሉ ሰላምና ደህንነት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የአማራ ክልል ሰላምና ደህንነት ቢሮ ሃላፊ አቶ ሲሳይ ዳምጤ በክልሉ የተከሰተውን የፀጥታ ችግር አስመልክቶ ዛሬ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ የፀጥታ ችግሩ የተከሰተው መጋቢት 1ዐ/2ዐ13 ዓ.ም በአንድ ሰላማዊ ነዋሪ ላይ በተፈፀመ ጥቃት ነው ያሉት ኃላፊው በዋናነት ጉዳዩ ታቅዶበት […]
የግጭቱ መነሻ “ጽንፈኝነት እና የፖለቲካ አሻጥር ነው”- የኦሮሚያ ብልጽግና

የገዢው ፓርቲ አንድ አካል የሆነው የኦሮሚያ ብልጽግና ፓርቲ በአማራ ክልል በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን የተከሰተው ግጭት መነሻው “ጽንፈኝነት እና የፖለቲካ አሻጥር ነው” አለ። የኦሮሚያ ብልጽግና ፓርቲ ሰኞ ማታ ባወጣው መግለጫ በአካባቢው ከአርብ ጀምሮ በተቀሰቀሰው ግጭት በንፁሃን ዜጎች ሕይወትና ንብረት ላይ ከባድ ጉዳት ደርሷል ሲል አስታውቋል። የአማራ ክልል መስተዳደር ክስተቱን አስመልክቶ ቅዳሜ እለት ባወጣው መግለጫ በጥቃቱ የሰዎች […]
ከኢሕአፓ ደጋፊዎች አስተባባሪ ኮሚቴ የስብሰባ ጥሪ

ቱርክ በኢትዮጵያና በአፍሪካ ቀንድ ፖለቲካ ውስጥ ያላት ሚና ሲቃኝ – ቢቢሲ/አማርኛ

22 መጋቢት 2021, 07:07 EAT ኢትዮጵያ ከቱርክ ጋር ያላት ግንኙነት መጠናከር ካለችበት ቀውስና እንዲሁም በአፍሪካ ቀንድ እየተፈጠሩ ካሉ ነገሮች ጋር ተያይዞ የተለያዩ አንድምታዎች እንዳሉት ተንታኞች እየተናገሩ ነው። የኢትዮጵያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንንና የቱርኩ አቻቸው ሜቭሉት ካቩሶግሉ በቱርክ ተገናኝተው የሁለትዮሽ ውይይት ማድረጋቸውም “የተሳካ ተልዕኮ” በማለት ነበር አንድ ከፍተኛ ኢትዮጵያዊ ዲፕሎማት የጠሩትት። ቱርክና ኢትዮጵያ ይፋዊ የሆነ […]
አጣዬ እና አካባቢው ጥቃት የከፈቱ ኃይሎች የስልጠናና ሎጀስቲክስ ድጋፍ ያላቸው ናቸው! – ረ/ፕሮፌሰር ሲሳይ አውግቸው

March 22, 2021
በየወረዳው ፖሊስ ባልነበረበት ጊዜ ሰዎች ሰዓት እላፊ ምንም አይነት ጉዳት ሳይደርስባቸው ይንቀሳቀሱ ነበር – አቶ ቀጀላ መርዳሳ

March 22, 2021 – Konjit Sitotaw በትናትናው እለት በአሀዱ ሬድዮ ልሳነ ምርጫ 2013 በነበረው ፕሮግራም ላይ ባለፈው የመንግስት ስርዓት ጨቋኝ ናቸው የሚባል ቢሆንም በየወረዳው ፖሊስ ባልነበረበት ጊዜ ሰዎች ሰዓት እላፊ ምንም አይነት ጉዳት ሳይደርስባቸው ይንቀሳቀሱ ነበር ያሉት የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ምክትል ሊቀ መንበር አቶ ቀጀላ መርዳሳ ናቸው፡፡–ዛሬ የሚታየው ነባራዊ ሁኔታ ግን ዜጎች ከ12 ሰዓት በኋላ […]
የአውሮፓ ሕብረት በኤርትራ ባለስልጣናት ላይ ማእቀብ ጣለ

March 22, 2021 የአውሮፓ ሕብረት በኤርትራ ባለስልጣናት ላይ ማእቀብ ጣለ የአውሮፓ ሕብረት ምክር ቤት ዛሬ ባወጣው መግለጫ በሰብዓዊ መብት ጥሰቶች የፈረጃቸው አገሮች ላይ የንብረት ማገድና የባለስልጣናት ጉዞ እገዳ ማድረጉ ተሰምቷ። በዚህም መሰረት በዴሞክራቲክ ሕዝባዊ ሪፐብሊክ ኮሪያ; በቻይና ፣ በሩሲያ፣ በሊቢያ፣ በደቡብ ሱዳንና በ ኤርትራ ላይ ማእቀብ ጥሏል። አውሮፓ ኅብረት በኤርትራ ውስጥ ለሚፈጸሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች […]
ሁሉንም ወይም ምንም!” ፈውስ የሚያስፈልገው የኢትዮጵያዊያን የዜሮ ድምር አስተሳሰብ…!!! (ብርሃኑ አበበ (ዶ/ር))

20/03/2021 ‘ሁሉንም ወይም ምንም!” ፈውስ የሚያስፈልገው የኢትዮጵያዊያን የዜሮ ድምር አስተሳሰብ…!!! (ብርሃኑ አበበ (ዶ/ር)) * … የኢትዮጵያ ፖለቲካ ከዚህ የዜሮ ድምር አስተሳሰብ ካልተፈወሰ እና ካልዘመነ ማናችንም ነጻ እንወጣም፡፡ ለልዩነት ቦታ መስጠት፣ ኢትዮጵያ የሁሉንም ልጆቿን አስተዋጽዖ እንደምትፈልግ ከምር መቀበል፣ ይብዛም ይነስም ሁሉም ኢትዮጵያዊ ለአገሩ አስተዋጽዖ ሊያደርግ እንደሚችል ማመን ያስፈልጋል፡፡ ዕብሪትና መታበይ የውድቀት መሠረት ነው! የኢትዮጵያ የፖለቲካ ባህል “ሁሉንም […]