Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 Reported Cases in Ethiopia (30 May 2021)

Source: Ministry of Health, Ethiopia ADDIS ABABA, Ethiopia, May 31, 2021 Daily:Laboratory Test: 3,572Cases: 145Severe Cases: 413New Deaths: 11Recovery: 770 Total:Laboratory Test: 2,720,495Active Cases: 29,644Total Cases: 271,345Total Deaths: 4,155Total Recovery: 237,544Total Vaccinated: 1,805,006

የመስቀል አደባባይና የባህረ ጥምቀት ቦታዎች ጥበቃ እንዲደረግላቸዉ ሲኖዶሱ አሳሰበ::

Arts TV አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 23፣ 2013 የመስቀል አደባባይና የባህረ ጥምቀት ቦታዎች ጥበቃ እንዲደረግላቸዉ ሲኖዶሱ አሳሰበ:: ከሰኔ 14 ጀምሮ እስከ ሐምሌ 4 ቀን የሚቆይ የምህላ ፀሎት እንዲደረግ ቅዱስ ሲኖዶስ አወጀ፡፡ መጪው ሀገራዊ ምርጫ በኢትዮጵያዊ ጨዋነት በአንድነትና በሰላም እንዲጠናቀቅ በመላኢትዮጵያ ፀሎተ ምህላ እንዲደረግ ቅዱስ ሲኖዶስ ባሳለፈው ወሳኔ አስታውቋል ገዢው ፓርቲም ሆነ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ለህዝቡ […]

Continent marks Africa Day with call to recover ‘falsified’ history

By Staff Reporter – May 31, 2021 Africans on Tuesday marked their special day with calls to rediscover the continent’s true history and show more commitment to its shared vision for prosperity.Moussa Faki Mahamat, the African Union Commission Chairperson, said Africa must continue to identify itself by pulling away from its history of slavery and […]

ግብፅና ኬንያ በወታደሪያዊ ሀይል አብሮ ለመስራት ተፈራረሙ

May 31, 2021 ግብፅና  ኬንያ  በወታደሪያዊ  ቴክኒካል ጉዳዮች ላይ አብሮ መስራት የሚያስችል ስምምነት በትላንትናው ዕለት ተፈራረሙ ። የአባይ ግድብ  ግንባታ ወደ መጨረሻ ምዕራፍ መድረሱ እረፍት የነሳት ግብፅ ትናንት ከኬንያ ጋር በወታደሪያዊ ቴክኒካል ጉዳዮች ጋር ለመስራት  መስማማቷን ገልፃለች። የግብፅ መከላከያ ዋና አዛዥ  ሞሓመድ ፋሪድ ናይሮቢ ተገኝተው ከኬንያው መከላከያ ሚኒስትር ሞኒካ ጁማ ጋር ሁለቱ ሀገሮች ወታደሪያዊ አቅምን […]

በቤተ ክርስቲያን ስም የቆየው የዘመናት ታሪክ አገራዊ ታሪክ ተደርጐ ልዩ ጥበቃና ክብካቤ እንዲደረግለት ቅዱስ ሲኖዶስ በአጽንኦት አሳስቧል። ­

May 31 ,2021 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ኢትዮጵያውያን ከምንግዜውም በተለየ መልኩ አገራዊ አንድነታቸውን እንዲጠብቁ ጥሪ አቀረበች – EBC – የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በምልዓተ ጉባኤው ኢትዮጵያውያን ከምንግዜውም በተለየ መልኩ አገራዊ አንድነታቸውን በመጠበቅ አገሪቱን ከውጭ ወራሪ እንዲከላከሉ ጥሪ አቅርቧል። ከግንቦት 17 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ ሲካሄድ የነበረው የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ የተለያዩ […]

አሜሪካዊያኑ ታረቁ ፣ ተስማሙ እንጂ ጣልቃ እንግባ ፣ ወታደር እና ጦር መሳሪያ እንላክ አላሉም – ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና

May 31, 2021 ‹‹አሜሪካ ታረቁ እንጂ ጣልቃ ልግባ አላለችም ›› -ኦፌኮ  – Ethio FM ኦነግ በበኩሉ ‹‹ የአሜሪካ ውሳኔ ችግሩ ለኢትዮጲያ ብቻ ሳይሆን ለአሜሪካም አደገኛ ስለሚሆን በጥንቃቄ እንዲይዙት ተናግረናል›› ብሏል፡፡ “አሜሪካዊያን ኢትዮጲያን ንቀዋታል ” የሚሉት ደግሞ የፖለቲካው ምሁር ዶ/ር አለማየሁ አረዳ ናቸው፡፡ የኦፌኮው ተቀዳሚ ሊቀመንበር ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ‹‹አሜሪካዊያኑ ታረቁ ፣ ተስማሙ እንጂ ጣልቃ እንግባ […]

ዓለም አቀፉ የቀይ መስል ማኅበር በምዕራን ኦሮሚያ ውስጥ ከሳምንታት በፊት ታግተው የነበሩ ቻይናውያንን መቀበሉን አረጋገጠ።

የቻይና ኤምባሲ በኦነግ ሸኔ ታግተው የነበሩ ዜጎቹን ከቀይ መስቀል ተረከበ May 31, 2021 ዓለም አቀፉ የቀይ መስል ማኅበር በምዕራን ኦሮሚያ ውስጥ ከሳምንታት በፊት ታግተው የነበሩ ቻይናውያንን መቀበሉን አረጋገጠ። የማኅበሩ የሕዝብ ግንኙነት ኦፊሰር አልዮና ሳይኔንኮ እንደገለጹት ቀይ መስቀል ሦስቱን የቻይና ዜጎች ይዟቸው ከነበረው ታጣቂ ቡድን ተቀብለው ለአገራቸው ኤምባሲ አሳልፈው ሰጥተዋል። እራሱን የኦሮሞ ነጻነት ጦር ብሎ ከሚጠራውና […]

ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ

May 31, 2021 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በዓመት ሁለት ጊዜያት እንዲሆን በፍትሕ መንፈሳዊ አንቀጽ 5 ቁጥር 164 በተደነገገው መሠረት ምልዓተ ጉባኤው የመክፈቻው ሥርዓተ ጸሎት ከተፈጸመበት ከግንቦት 17 ቀን 2013ዓ.ም. ጀምሮ እስከ ግንቦት 20 ቀን 2013ዓ.ም. ድረስ የተለመደውን ዓመታዊ መደበኛ ስብሰባ ሲያካሂድ ሰንብቶ ለቤተ ክርስቲያናችንና ለሀገራችን የሚበጁ ማህበራዊና መንፈሳዊ ውሳኔዎችን አሳልፎአል፡፡ በዚሁ መሠረት፡- […]

ለአንድ የሀገር መሪ ከበስተጀርባው ያሉት ባለስልጣናት የሥራ ብቃት አመራሩ ላይ ትልቅ ተፅእኖ ይኖረዋል – መኮንን ከተማ ይፍሩ

May 31, 2021 ቀዳማዊ አፄ ኃይለ ሥላሴ; ፀሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተ ወልድ; አቶ ከተማ ይፍሩ እና ዶ/ር ምናሴ ሃይሌ በመኮንን ከተማ ይፍሩ ለአንድ የሀገር መሪ ከበስተጀርባው ያሉት ባለስልጣናት የሥራ ብቃት አመራሩ ላይ ትልቅ ተፅእኖ ይኖረዋል። በተለይ በአንድ ደሃ ሀገር ላይ የበለጠ ተፅእኖ ይኖረዋል። ብዙ ችግሮች ባሉበትና መፍተሄ በሚያስፈልግበት ስዓት ከማንኛውም ነገር በላይ ብቃት ወሳኝ ነዉ። […]