ትግራይ፦ ፖለቲካዊ አለመግባባቶች በሰብአዊ መብቶች ላይ ተጨማሪ ጉዳት እንዳያደርሱ አፋጣኝ ሰላማዊ መፍትሔዎችን መውሰድ ያስፈልጋል
March 15, 2025 Press Release ኢሰመኮ ከመደበኛ የክትትልና ምርመራ ሥራው ጎን ለጎን ባለድርሻ አካላትን በማነጋገር ችግሩ የሰብአዊ መብቶች ጥበቃን በሚያረጋግጥ መልኩ በውይይት እንዲፈታ ጥረት ያደርጋል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ውስጥ እና ውጪ በሚገኙ እና የህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) መሪዎች መሆናቸውን በሚገልጹ አካላት መካከል ከተከሰተው አለመግባባት ጋር ተያይዞ በክልሉ ለወራት […]
የወልቃይት ጥያቄ በዚህ ድርድር ትልቅ እሾህ ይዟል | ዶ/ር አብይ ከአቶ መለስ ስህተት መማር አለበት | ዶ/ር አንማው አንተነህ | Ethiopia
Andafta
Recent Nile flooding in Egypt renews concerns over Ethiopian dam’s impact
World BY Libyan Express Apr 15, 2025 – 05:27 Recent flooding of agricultural lands in Egypt has reignited debate over the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) and its implications for Egypt’s water management policies amid escalating regional water security concerns. The flooding, which affected approximately 648 acres of fertile farmland in northern Egypt’s Menoufia Governorate, has […]
Debretsion led TPLF faction accuses Federal gov’t of violating Pretoria – Borkena 22:56
Monday, 14 April 2025 There has been fear that war could break out in the Tigray region of Ethiopia Borkena Toronto – Debretsion led faction of the Tigray People’s Liberation Front (TPLF) accused the Federal government of violating the Pretoria Agreement in a statement it issued this week. It came after it completed a five days […]
ከፍተኛ ተፈላጊነት ያላቸው በመቶዎች የሚቆጠሩ ጉንዳኖችን የሰረቁ ፍርድ ቤት ቀረቡ
ከ 3 ሰአት በፊት በኬንያ ከፍተኛ ተፈላጊነት ያላቸው እና በመቶዎች የሚቆጠሩ ጉንዳኖችን የሰረቁ አራት ግለሰቦች ፍርድ ቤት ቀረቡ። ከፍተኛ ተፈላጊነት ያላቸውን እነዚህን ጉንዳኖች ሰርቀው ለማጓጓዝ ሲሞክሩ የተያዙት አራት ግለሰቦች ፍርድ ቤት ቀርበው ጥፋተኛ መሆናቸውን አምነዋል። የኬንያ የዱር እንስሳት ጥበቃ ተቋም እንደ አንበሳ እና ዝሆን ያሉ እንስሳት ለመጠበቅ ቢቋቋምም፤ ለጉንዳኖችም ከለላ መስጠቱን በመጥቀስ የፍርድ ቤቱን ጉዳይ […]
የኢትዮጵያ ጎረቤት አገራት በወታደራዊ አቅም በምን ደረጃ ላይ ይገኛሉ?
ከ 6 ሰአት በፊት በዓለም የአገራትን ወታደራዊ አቋም በመመዘን በየዓመቱ ጦር ሠራዊቶችን ደረጃ የሚያወጣው ግሎባል ፋየር ፓወር ኢንዴክስ ተቀባይነት ያለው ዋነኛ የወታደራዊ መረጃ ምንጭ ነው። ይህ ደረጃ የሚወጣው ከኃያላኑ አገራት አንስቶ እስከ ትንንሽ አገራት ድረስ ያሉትን መረጃዎች ከተለያዩ አስተማማኝ ምንጮች በማሰባሰብ ነው። በዚህ የደረጃ ሠንጠረዥ ውስጥ የሚካተቱት አገራት ወታደራዊ አቅም የሚመዘነው በጦር ኃይል ብዛት እና […]
የኤል ሳልቫዶር መሪ በስህተት ወደ አደገኛው እስር ቤት የተላከውን ግለሰብ እንደማይመልሱ ተናገሩ
ከ 6 ሰአት በፊት የኤል ሳልቫዶር ፕሬዝደንት የአሜሪካ መንግሥት በሰራው ስህተት ምክንያት ሀገራቸው ወደሚገኝ አደገኛ እስር ቤት የተላከውን ግለሰብ እንደማይመልሱ አስታወቁ። ፕሬዝደንት ናይብ ቡኬሌ ሰኞ በዋይት ሀውስ ከፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር በተገናኙበት ወቅት ነው ይህን የተናገሩት። ኪልማር አብሬጎ ጋርሲያ የተባለው የኤል ሳልቫዶር ዜጋ ከሚኖርበት አሜሪካ ከሌሎች ወንጀለኞች ጋር ታፍሶ መወሰዱ ይታወሳል። የአሜሪካ ጠቅላይ ፍርድ ቤት […]
ፍልስጤማዊው የመብት ተሟጋች ተማሪ ለአሜሪካ ዜግነት ቃለ ምልልስ ላይ ሳለ ታሰረ
ከ 5 ሰአት በፊት በኮሎምቢያ ዩኒቨርስቲ ፍልስጤምን የሚደግፍ ሰልፍ ያዘጋጀው ሞህሰን ማህዳዊ ለአሜሪካ ዜግነት ቃለ ምልልስ በሚያደርግበት ወቅት መታሰሩ ተገለጸ። የአሜሪካ መኖሪያ ‘ግሪን ካርድ’ ያለው ሞህሰን በስደተኞች ጉዳይ ባለሥልጣኖች ተይዟል። በቀጣይ ወር ከኒው ዮርክ ሲቲ ኮሌጅ ይመረቃል። ጠበቃው እንዳሉት ሞህሰን በዩኒቨርስቲ በተዘጋጀው የእስራኤል ጋዛ ጦርነት ተቃውሞ ምክንያት ነው በቁጥጥር ሥር የዋለው። በኮሎምቢያ ዩኒቨርስቲ ተቃውሞ የተሳተፈው […]
በአይጦች አማካይነት የሚተላለፈው አደገኛው ሃንታቫይረስ ምንድን ነው?
ከ 6 ሰአት በፊት የኦስካር አሸናፊ የሆነው አንጋፋው ተዋናይ ጂን ሃክማን ባለቤት ቤቲ አራካዋ ከሃንታቫይረስ ጋር በተገናኘ የመተንፈሻ አካላት ህመም ሕይወቷ ማለፉን ባለሥልጣናት አረጋግጠዋል። ከዚያም ወዲህ ስለ ሃንታቫይረስ ዓለም ዳግም መነጋገር ጀምሯል። ሃንታቫይረስ ከአይጦች ከሚወጡ ፈሳሾች ጋር በሚኖር ንክኪ ምክንያት ጉንፋን መሰል ምልክቶችን እንደሚያስከትል የጤና ባለሙያዎች ያስጠነቅቃሉ። ይህ ምልክት ሲከፋ ደግሞ ለሕይወት አስጊ ለሆነ የሳንባ […]
ሀርቫርድ ዩኒቨርስቲ የትራምፕን ትዕዛዝ ባለመቀበሉ 2 ቢሊዮን ዶላር ታገደበት
ከ 5 ሰአት በፊት የዶናልድ ትራምፕን ትዕዛዝ አላስተናግድም ያለው ሀርቫርድ ዩኒቨርስቲ ከፌደራል መንግሥት የሚመደብለት ሁለት ቢሊዮን ዶላር እንዲታገድ ተወሰነ። ዋይት ሀውስ ሀርቫርድ ማድረግ ያለባቸው ነገሮች ዝርዝር ቢሰጥም ዩኒቨርስቲው አልፈቀደም። ዋይት ሀውስ ዝርዝሩን የላከው “ፀረ ሴማዊነትን ለመታገል” ነው ተብሏል። የትምህርት ሚኒስትር “የሀርቫርድ ውሳኔ በትምህርት ዘርፉ ያለውን ማንአለብኝነት ያሳያል” ብሏል። ሀርቫርድ የአስተዳደርና ቅጥር ለውጥ እንዲያደርግ ተጠይቋል። ሆኖም […]