Pactl signs MoUs with Lsclm, Ethiopian to boost global connectivity  – The Stat Trade Times 4h

Collaborations aim to enhance freighter operations, trade flows and terminal infrastructure. BySTAT Times|10 June 2025 3:27 AM Shanghai Pudong International Airport Cargo Terminal (PACTL) and Lufthansa Cargo Servicios Logísticos De México (LCSLM) signed a memorandum of understanding (MoU) to advance cross-continental connectivity, trade efficiency and logistics innovation. “Under the MoU, the two parties will collaborate […]

የዓለም የውልደት መጠን ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ ለምን አሽቆለቆለ?

ከ 49 ደቂቃዎች በፊት ናምራታ ናንጊያ እና ባለቤቷ የአምስት ዓመቷ ሴት ልጃቸው ከተወለደችበት ጊዜ ጀምሮ ሌላ ልጅ የመውለድን ሀሳብ ሲያወጡ እና ሲያወርዱ ቆይተዋል። ነገር ግን ሁልጊዜ አንድ ጥያቄ ወደ አእምሯቸው ይመላለሳል። ‘አቅማችንን ይፈቅድ ይሆን?’ ናምራታ ኑሮዋ ሕንድ ሙምባይ ውስጥ ሲሆን፣ በመድኃኒት አምራች ኩባንያ ውስጥ ትሠራለች። ባሏ ደግሞ በጎማ ፋብሪካ ውስጥ ነው የሚሠራው። ነገር ግን ባላት […]

ህወሓትን በመቃወም የትጥቅ እንቅስቃሴ የጀመሩት ጄነራል ምን ይላሉ?

ከ 3 ሰአት በፊት ከትግራይ ኃይሎች በመለየት ከአፋር ክልል ጋር በሚዋሰን አካባቢ የራሳቸውን ሠራዊት እየገነቡ መሆናቸውን የሚናገሩት ብርጋዴር ጄነራል ገብረ እግዚአብሄር በየነ (ወዲ አንጥሩ) “ከፓርቲ [ህወሓት] ነጻ የሆነ ኃይል” ለመፍጠር ወደ ነጻ መሬት መውረዳቸውን ተናገሩ። ጄነራሉ ከቢቢሲ ትግርኛ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ “አዲስ ነገር ለመፍጠር” ወደ በረሃ መውደረዳቸውን ሲያብራሩ “ከፓርቲ ነጻ የሆነ ኃይል ለመፍጠር፣. . […]

በቀን ምን ያህል ውሃ መጠጣት አለብን? ውሃ በሰውነታችን ውስጥ ሲያንስ እና ሲበዛ ምን ይከሰታል?

ከ 7 ሰአት በፊት ውሃ ለሕይወት አስፈላጊ ነው። በርካታ ዓለም አቀፍ መመሪያዎች አንድ ሴት በቀን ሁለት ሊትር፣ ወንድ ደግሞ 2.5 ሊትር ውሃ ቢጠጣ ለጤና መልካም መሆኑን ይመክራሉ። ሳይንቲስቶች ግን የምንጠጣው ውሃ በተለያየ መንገድ የሚፈለገውን ያህል ላይሆን ይችላል ይላሉ። በቂ ውሃ አለመጠጣት ለድርቀት ያጋልጣል። ከዚያ በተቃራኒ ደግሞ ብዙ ውሃ መጠጣትም አደገኛ ነው። ውሃ የሰውነታችንን ክብደት 60 […]

ትራምፕ በሎስ አንጀለስ ተጨማሪ 2,000 የብሔራዊ ዘብ እና 700 የባሕር ኃይል አባላትን አሠማሩ

ከ 7 ሰአት በፊት ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ሰኞ ዕለት አራተኛ ቀኑን በያዘው የሎስ አንጀለስ ተቃውሞ ተጨማሪ 2000 የብሔራዊ ዘብ አላት ማሰማራታቸውን ባለስልጣናት ገለፁ። ፔንታጎን ዶናልድ ትራምፕ ተጨማሪ 2000 የብሔራዊ ዘብ እና 700 የባሕር ኃይል አባላትን የፌደራል መንግሥቱ የተቃውሞ ሠልፉን ለመቆጣጠር እየወሰደ ያለውን እርምጃ ለማገዝ እንዲሰማሩ ማዘዛቸውን አረጋግጧል። በሎስ አንጀለስ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ስደተኞችን ከአገር […]

የአሜሪካው ጤና ሚኒስትር ለመንግሥት ምክረ ሃሳቦችን የሚያቀርበውን የክትባት ኮሚቴ አባረሩ

ከ 4 ሰአት በፊት ለክትባት ቀና ልብ የሌላቸው የዩናይትድ ስቴትስ የጤና ጥበቃ ሚኒስትር ሮበርት ኤፍ ኬኔዲ ጁኒየር የበሽታ መከላከያ ክትባት ላይ ይፋዊ የመንግሥት ምክረ ሃሳቦችን የሚያቀርበውን ኮሚቴ 17 አባላት በሙሉ አባረሩ። ውሳኔያቸውን በዎል ስትሪት ጆርናል ላይ በወጣው ኤዲቶሪያል ላይ ያስታወቁት ኬኔዲ Advisory Committee on Immunization Practices (Acip) የተሰኘው ኮሚቴ ላይ ያሉ የጥቅም ግጭቶች በክትባት ላይ […]