እውን የሞርታሩ ጥቃት ጠ/ሚ አብይን ለመግደል ያለመ ነበር? | “ምንም የምናውቀው ነገር አልነበረም” | Addis Maleda | Ethiopia
Addis Maleda – አዲስ ማለዳ
“የምንጊዜም የስሌት ስህተት”፣ “መጠገን የማይችል ስብራት”፣ “የወደብ መዳረሻ”
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
ለአዲስ ኮምፓስ የደረሰው መረጃ፣
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
የተባበሩት የሳህል ግዛቶች ቡርኪና ፋሶ፣ ኒጀር እና ማሊ ኮንፌደሬሽን
Mengistu Musie የተባበሩት የሳህል ግዛቶች ቡርኪና ፋሶ፣ ኒጀር እና ማሊ ኮንፌደሬሽን ==================== በ1961 ከኤርትራ የመገንጠል ንቅናቄ የጀመረው የብሔር ፖለቲካ ሦስት ሽህ አመት የዘለቀ civilization እንዲፈርስ እና በአፍሪካ ቀንድ ትንንሽ መንግስታት እንዲፈጠሩ በሚሰብክበት በዚህ ዘመን፡፡ ከፈረንሳይ ቅኝ አገዛዝ ነጻ የወጡት ቡርኪናፋሶ፣ ማሊ፣ እና ኒጀር በ2023 በተስማሙት መሰረት በ2024 The Alliance of Sahil State (AES) የተባለ አዲስ […]
Ethiopia , Brazil Hold Third Political Consultation – Borkena 00:08
March 1, 2025 MFAE Ethiopia and Brazil held their third political consultation in the Brazilian capital, Brasilia. State Minister of Foreign Affairs of Ethiopia, Ambassador Mesganu Arga and Vice Minister for African & Middle East Affairs at the Ministry of Foreign Affairs of the Federative Republic of Brazil, Ambassador Carlos Duarte, led the consultations. The […]
“‘ወንድ ነሽ ተብዬ’ ከሴቶች እግር ኳስ ተገለልኩ” መሳይ ተመስገን
ከ 5 ሰአት በፊት መሳይ ‘ድሮ’ ሰፈር ውስጥ ኳስ ስትጫወት አያያዟን ያላለደነቀ፤ “ይህቺ ልጅ ትልቅ ቦታ ትደርሳለች” ያላለ አልነበረም። በትምህርት ቤት ጨዋታዎች “ድንቅ” እግር ኳሰኛ እንደሆነች ለማስመስከርም ጊዜ አልፈጀባትም። ኳስ ከመግፋት እና ከመለጋት ያለፈው ‘የእግር ኳስ ጥበቧ’ በፍጥነት ወደ ትልቅ መድረኮች ወስዷታል። ከትምህርት ቤት ወረዳ፣ ከወረዳ ዞን፣ ከዞን ክልልን ወክላ ለመጨዋት የወሰደባት “በጣም አጭር” ጊዜ […]
ትራምፕ የዩክሬኑ መሪን ‘በሦስተኛው የዓለም ጦርነት ቁማር እየተጫወትክ ነው’ ሲሉ ወረፏቸው
ከ 5 ሰአት በፊት የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከዩክሬኑ አቻቸው ቮሎድሚር ዜሌንስኪ ዘለፋ ጭምር የተቀላቀለበት በኃይለ ቃል የተሞላ ውይይት በዋይት ሐውስ አድርገዋል። ፕሬዚዳንት ትራምፕ፣ ዜሌንስኪን “አክብሮት የጎደለው” እንዲሁም “በሦስተኛው የዓለም ጦርነት ቁማር እየተጫወትክ ነው” ሲሉ ገስጸዋቸዋል። የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ለዜሌንስኪ ከሩሲያ ጋር ስምምነት ላይ እንዲደርሱ ካለበለዚያ ግን “እኛ እንወጣበታለን” ሲሉም ትዕዛዝ በተሞላበት መልኩ ነግረዋቸዋል። ሁለቱ መሪዎች […]
ዜሌንስኪ ከዋይት ሃውስ እንዲወጡ የተደረገበት የዲፕሎማሲ ቀውስ ላይ እንዴት ተደረሰ?
ከ 1 ሰአት በፊት የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዜሌንስኪ አርብ፣ የካቲት 21/ 2017 ወደ ዋይት ሃውስ ሲያቀኑ ከአሜሪካ አቻቸው ጋር መልካም ውይይት አደርጋለሁ በሚል መንፈስ ነበር። ዩክሬን ብርቅዬ የሆነውን ማዕድኗን ለአሜሪካ በመስጠት በምላሹም የጸጥታ ዋስትና እንድታገኝ ቢያልሙም ፕሬዚዳንት ዜሌንስኪ ያልታሰበ ሁኔታ ገጥሟቸዋል። በዓለም መገናኛ ብዙኃን ፊት ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና ምክትላቸው ጄዲ ቫንስ “ምስጋና ቢስ” የሚሉ […]
ፖፕ ፍራንሲስ የመተንፈስ ችግር እንደገጠማቸው ቤተ ክርስቲያኗ አስታወቀች
ከ 3 ሰአት በፊት ለሁለት ሳምንታት ያህል በሳንባ ምች ህመም ህክምና ላይ ያሉት የሮማ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ የመተንፈስ ችግር እንዳጋጠማቸው ቫቲካን አስታወቀች። ያጋጠማቸው የመተንፈስ ችግር ከህመማቸው ጋር የማይያዝ እንደሆነም ቫቲካን ገልጻለች። አርብ ዕለት ሳል ካጋጠማቸው በኋላ ተከታታይ ማስታወክ እና ድንገተኛ የመተንፈስ ችግር ገጥሟቸዋል ተብሏል። የ88ቱ ዓመት አዛውንት ካጋጠማቸው ትውከት በኋላ ሳንባቸው ላይ ያለው […]
ከምያንማር የወንጀል ካምፖች የወጡ ከ800 በላይ ኢትዮጵያውያን በተለያዩ ታጣቂዎች እጅ ይገኛሉ
28 የካቲት 2025 በምያንማር በሚገኙ የወንጀል ካምፖች በግዳጅ ሠራተኝነት ተይዘው የነበሩ ቢያንስ 800 ኢትዮጵያውያን በተለያዩ ሁለት ታጣቂዎች እጅ ላይ እንደሚገኙ በታይላንድ ያሉ የእርዳታ ድርጅት ምንጮች እና በታጣቂዎቹ ስር ያሉ ኢትዮጵያውያን ለቢቢሲ ተናገሩ። ከሁለት ሳምንት በፊት ከምያንማር ወጥተው ወደ ታይላንድ የገቡ 138 ኢትዮጵያውያንን ወደ አገራቸው ለመመለስ የሚያስችል የአውሮፕላን ትኬት ለመቁረጥ የእርዳታ ድርጅቶች ገንዘብ እያሰባሰቡ መሆኑ ተገልጿል። […]