እናትነትን ሸሽተው በፈቃዳቸው መካን መሆንን የሚመርጡት ሴቶች

ከ 9 ሰአት በፊት የ28 ዓመቷ ኬንያዊት ኔሊ ናይሱላ ሲሮኒካ ልጅ መውለድ ዕቅዷ ሆኖ አይያወቅም። ኔሊ ለዚህ ነው በማህጸኗ ልጅ እንዳይፈጠር የሚያደርገውን ሕክምና ያደረገችው። በዚህ ሕክምና የመጣ መካንነት ፈጽሞ የሚቀለበስ አይደለም። ባለፈው ጥቅምት ወር በሕይወት ዘመኗ ፈጽሞ እርግዝና እንዳፈጠር በሚያደርገው የሕክምና ሂደት ውስጥ አልፋለች። ይህ ሂደት ቱባል ሊጌሽን (tubal ligation) የሚሰኝ ሲሆን፣ የዘር እንቁላሎች ወደ […]

በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ካናዳዊያን የኢላን መስክ ዜግነት እንዲነጠቅ ፊርማ እያሰባሰቡ ነው

ከ 9 ሰአት በፊት በፕሬዝዳንት ትራምፕ አስተዳደር እና በካናዳ መካከል የተፈጠረውን ውጥረት ተከትሎ በመቶ ሺህዎች የሚቆጠሩ ካናዳዊያን የቱጃሩ ኢላን መስክ ዜግነት እንዲሰረዝ ፊርማ እያሰባሰቡ ነው። ከአምስት ቀን በፊት የተጀመረው ፊርማ የማሰባሰብ ዘመቻ መስክ ከካናዳ ብሔራዊ ጥቅም በተፃራሪ እና ሉዓላዊነቷን በሚያንኳስስ መልኩ ተሳትፏል ሲል ይከሳል። በካናዳ ዜግነት የሚነጠቀው ማጭበርበር ሲፈፀም፣ አንድ ሰው በተሳሳተ መንገድ ራሱን ሲገልፅ […]

የዩክሬን ባለሥልጣናት ከአሜሪካ ጋር የማዕድን ስምምነት ማድረጋቸውን አስታወቁ

ከ 8 ሰአት በፊት ዩክሬን ከዩናይትድ ስቴትስ ጋር ግዙፍ የማዕድን ስምምነት ለማድረግ መስማማቷን ኪየቭ የሚገኙ ባለሥልጣን ለቢቢሲ ተናገሩ። ባለሥልጣኑ እንዳሉት ዩክሬን ከአሜሪካ ጋር የገባችው የመጀመሪያ ዙር ስምምነት ሲሆን “መልካም ውጤት ሊያስገኝ የሚያስችል” ነው። ዩክሬናዊው ባለሥልጣን ስለስምምነቱ ዝርዝር መረጃ ከመስጠት ተቆጥበዋል። መገናኛ ብዙኃን እንደዘገቡት አሜሪካ ከማዕድን ሽያጭ የሚገኝ 500 ቢሊዮን ዶላር የግሏ ለማድረግ አቅርባው የነበረውን ጥያቄ […]

የኳታር አየር መንገድ ከጥንድ ተጓዦች አጠገብ ሬሳ በማስቀመጡ ይቅርታ ጠየቀ

ከ 9 ሰአት በፊት አውስትራሊያዊያኑ ጥንዶች በኳታር አየር መንገድ አውሮፕላን እየተጓዙ ሳለ አጠገባቸው ሬሳ በመቀመጡ “እጅግ መደናገጣቸውን” ተናገሩ። ሚቼል ሪንግ እና ጄኒፈር ኮሊን ለሽርሽር በሚል ነው ወደ ጣሊያኗ ቬኒስ ከተማ ለማቅናት የተነሱት። ነገር ግን ከሜልበርን ወደ ዶሀ በነበረው ጉዞ አንዲት መንገደኛ መሞቷን ተከትሎ ሬሳዋ አጠገባቸው እንዲቀመጥ ተደርጓል። በወቅቱ ያደረባቸውን ድንጋጤና ፍርሀት ቻነል 9 ለተሰኘው የአውስትራሊያ […]

አንድ ቢሊዮን ህንዳዊያን ሸቀጥ የሚሸምቱበት ገንዘብ የላቸውም – ሪፖርት

ከ 6 ሰአት በፊት 1.4 ቢሊዮን የሕዝብ ቁጥር ያላት ህንድ አንድ ቢሊዮን የሚሆነው ሕዝቧ ሸቀጦችን እና አገልግሎቶችን ለመግዛት ገንዘብ እንደሌለው አንድ ሪፖርት አመለከተ። የመግዛት አቅም አለው የተባለው የአገሪቱ ሸማች የማኅበረሰብ ክፍል ከሜክሲኮ የሕዝብ ቁጥር በመስተካከል ከ130 እስከ 140 ሚሊዮን የሚሆነው ብቻ እንደሆነ ብሉም ቬንቸርስ የተባለ ገንዘብ ተቋም ሪፖርት ገልጿል። ሪፖርቱ ተጨማሪ 300 ሚሊዮን የሚሆኑ የህንድ […]

ያልተዘመረላቸው የነጻነት ሰማዕቱ ጳጳስ ዘ አዜብ ኢትዮጵያ ! [ከፋሽስት ጣሊያን ኮሎኔል ማልታ ወታደሮች እና ከአርበኞች ጋር በተደረገ ውጊያ በ1929 ዓ.ም ጎሬ ውስጥ ተማረኩ]

* ያልተዘመረላቸው የነጻነት ሰማዕቱ ጳጳስ ዘ አዜብ ኢትዮጵያ ! [ከፋሽስት ጣሊያን ኮሎኔል ማልታ ወታደሮች እና ከአርበኞች ጋር በተደረገ ውጊያ በ1929 ዓ.ም ጎሬ ውስጥ ተማረኩ] በኢትዮጵያ ምድር ሁሉ ሞተው ሀገር የሚያጸኑ፣ ተናግረው ጠላትን የሚያሳምኑ እና አስተምረው ትውልድን የሚያቀኑ አባቶች ትናንት ነበሩ፤ ዛሬም ድረስ አሉ፡፡ ሀገር እንዲጸና ትውልድ እንዲቀና ብራና ፍቀው ቀለም ፈቅፍቀው የሀገራቸውን ታሪክ ከትበው ለትውልድ […]

Ethiopia Participates in the First BRICS Sherpas/Sous Sherpas Meeting For 2025

February 25, 2025 MFAE  An Ethiopian delegation led by Mamo Esmelealem Mihretu, National Bank Governor and Ethiopia’s BRICS Sherpa, with the participation of Ambassador Mesganu Arga, State Minister of Foreign Affairs, and Ethiopia’s Sous Sherpa, is participating in the First Meeting of BRICS Sherpas and Sous Sherpas for 2025 that started today in Brasilia, Brazil. […]

Oromo political parties to work on “Transitional National Unity Government” –  Borkena 23:34 

February 25, 2025 Borkena Toronto – It has come to light that major ethnic Oromo nationalist political parties held a four-day-long meeting in the Ethiopian capital, Addis Ababa. The ruling Prosperity Party itself was part of the political discussion, according to sources but no official statement is released from the party.  According to sources, Oromo Liberation […]