Several missing as Kenya tightens border security after fishermen clash – AfricaNews 04:10
Turkana women catch fish at Loarengak on the shore of lake Turkana in northwestern Kenya. – Copyright © africanews AP Photo By Rédaction Africanews and AP Kenya Kenya has stepped up security along its border with Ethiopia after a violent clash between Ethiopian fishermen and their Kenyan counterparts at the Omo River, which left several people […]
Cairess rules himself out of London Marathon but Ethiopian great Bekele adds more star quality – Run247 02:07
RUN247 / Running News / Marathon news / Jonathan Turner News Director Published on25 February 2025 The 2025 TCS London Marathon line-up, surely the greatest ever on both the men’s and women’s elite side, has had two significant changes in the former. On Monday afternoon it was announced that top-ranked Briton Emile Cairess has been ruled out due to an ankle tendon […]
What Lies Ahead for Ethiopia-Eritrea Relations: Advancing cooperation or returning to deadlock? – Addis Standard 01:08
February 25, 2025 By Miessa Elema Robe Addis Abeba – Ethiopia and Eritrea have a complex history, defined by both periods of intense conflict and more recent efforts at cooperation. The relations between Ethiopia and Eritrea have been historically complex, shaped by decades of conflict, including the Eritrean War of Independence (1961–1991) and the subsequent Eritrean-Ethiopian War […]
ራስን ማጥፋት ወንጀል ወይስ የጤና እክል? የኢትዮጵያ ሕግ ራስን ስለማጥፋት ምን ይላል?
ከ 8 ሰአት በፊት ቻሪቲ ሙቱሪ ከለጋ እድሜዋ ጀምሮ ራስን ስለ ማጥፋት ታስብ ነበር። ዕድሜዋ ወደ 30ዎቹ ሲገፋ ደግሞ ባይፖላር (በሁለት የስሜት ጽንፍ መካከል መዋለል) እንዳለባት ተነገራት። ወደ አእምሮዋ አሁንም አሁንም የሚመላለሰውን ራስን የማጥፋት ሐሳብ ዝም ከማሰኘት ይልቅ ስለ አእምሮ ጤና ማስተማር እና መወትወትን ምርጫዋ አደረገች። እንዲህ ዓይነት ሐሳቦች ከማኅበረሰቡ፣ ከቤተሰብ እና ከጓደኛ የሚያስከትለውን መገለል […]
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር መቻል እና ሲዳማ ቡናን በድምሩ 39 ሚሊዮን ብር ቀጣ
ከ 8 ሰአት በፊት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክስዮን ማኅበር የፋይናንስ ህግን ጥሰዋል በሚል መቻል ስፖርት ክለብ ላይ የ21 ሚሊዮን ብር እንዲሁም ሲዳማ ቡና ላይ የ18 ሚሊዮን ብር ቅጣት ማስተላለፉን አስታውቋል። ኩባንያው መቀለ 70 እንደርታ እና ሀዋሳ ከተማም እያንዳንዳቸው በ3 ሚሊዮን ብር እንዲቀጡ መወሰኑን ሰኞ የካቲት 17/2017 በማኅበራዊ ገጾቹ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። በአራት ክለቦች ላይ በድምሩ […]
ፑቲን የሩሲያን እና የዩክሬንን ብርቅዬ ማዕድናት ለአሜሪካ ለመስጠት ሃሳብ አቀረቡ
ከ 1 ሰአት በፊት የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን፤ አገራቸው በተቆጣጠረቻቸው የዩክሬን ግዛቶች ያሉትን ጨምሮ በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ብርቅዬ ማዕድናትን ለአሜሪካ ለማቅረብ ዝግጁ መሆናቸውን ተናገሩ። ፑቲን ይህንን የገለጹት የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ዩክሬን ከዋሽንግተን ድጋፍ ለማግኘት ከማዕድን ሀብቷ የተወሰነውን ለአሜሪካ እንድትሰጥ ተደጋጋሚ ግፊት እያደረጉ ባሉበት ወቅት ነው። የዩክሬን ማዕድንን ለአሜሪካ ለመስጠት የሚደረገው ድርድር በመጠናቀቅ ላይ መሆኑን […]
በአሁኑ ወቅት የአውሮፕላን አደጋዎች ከሌላው ጊዜ በተለየ በብዛት እየተከሰቱ ነው?
25 የካቲት 2025, 07:20 EAT በተከታታይ ካጋጠሙ ከፍተኛ አደጋ በኋላ አንዳንድ የማኅበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች የአየር መጓጓዣ አደጋዎች እየበዙ መምጣታቸውን ይናገራሉ። ከመከስከስ ለጥቂት የተረፉ አውሮፕላኖችን የሚያሳዩ ተንቀሳቃሽ ምሥሎች በማኅበራዊ መገናኛ ብዙኃን ላይ በስፋት በተሰራጩበት በዚህ ወቅት፣ የአሜሪካ የትራንስፖርት ሚኒስትር ሼን ዳፊ የቢቢሲ የአሜሪካ አጋር ከሆነው ሲቢኤስ ኒውስ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ በቅርቡ በአሜሪካ እየተከሰቱ ያሉት የአውሮፕላን […]
ዩክሬን ከአሜሪካ ጋር የማዕድን ሀብቷን ለመስጠት የምትደራደረው ለምንድን ነው?
ከ 8 ሰአት በፊት ዩክሬን እና አሜሪካ በማዕድን ዙሪያ እየተደራደሩ መሆናቸውን እና ስምምነት ለመፈራረም መቃረባቸውን የአገሪቱ ሚኒስትር ተናግረዋል። ይህ ስምምነት አሜሪካ የዩክሬን የማዕድን ክምችትን ለመጠቀም ያስችላታል ተብሏል። የአውሮፓ እና የዩሮ-አትላንቲክ ጥምረት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ኦልጋ ስቴፋኒሺና በኤክስ ገጻቸው ላይ እንዳሰፈሩት “ድርድሩ በጣም ገንቢ ሲሆን፣ ሁሉም ቁልፍ ጉዳዮች ከሞላ ጎደል መስመር ይዘዋል” ብለዋል። አክለውም “ይህንን ፊርማ […]
አሜሪካ በፀጥታው ምክር ቤት ብዙዎችን ባስደነቀ ሁኔታ ከሩሲያ ጋር ወገነች
ከ 9 ሰአት በፊት ዩናይትድ ስቴትስ በተባበሩት መንግሥታት ዩክሬንን በተመለከተ የቀረቡ ሁለት የውሳኔ ሐሳቦች ላይ ለሩሲያ የሚወግን አቋም አንፀባረቀች። የዩክሬን ጦርነት ሶስተኛ ዓመትን በተመለከተ የቀረበው የውሳኔ ሐሳብ የትራምፕ አስተዳደር በጦርነቱ ጉዳይ ያለውን የአቋም መለወጥ ያሳየ ሆኗል። የመጀመሪያ የውሳኔ ሐሳብ በአውሮፓ ሀገራት የቀረበ ሲሆን የሞስኮውን ድርጊት የሚኮንን እና የዩክሬን የግዛት አንድነት እንዲከበር የሚጠይቅ ነው። ዩናይትድ ስቴትስ […]
ግዙፉ የእስያ ባንክ 4 ሺህ ሠራተኞቹን አሰናብቶ ሥራቸውን በኤአይ ሊተካ ነው
ከ 5 ሰአት በፊት በአህጉረ እሲያ ግዙፉ የሆነው የሲንጋፖር ባንክ በሚቀጥሉት ሦስት ዓመታት 4 ሺህ ሠራተኞችን አሰናብቶ ሥራቸውን በሰው ሠራሽ አስተውሎት (ኤአይ) ሊተካ መሆኑን አስታውቋል። ባንኩ በአሁኑ ወቅት በሰዎች የሚሠሩ ተግባራትን በኤአይ በታገዘ መልኩ ለመከወን አቅዷል። ይህ ዲቢኤስ የተባለው ብንክ ቃል አቀባይ ለቢቢሲ እንደተናገሩት ባንኩ “በሚቀጥሉት ጥቂት ዓመታት በጊዜያዊነት እና በኮንትራክት የተቀጠሩ ሠራተኞችን መቀነስ” ይጀምራል። […]