Add Your Heading Text Here

   የዜና ስብስቦች

የኢትዮጵያ ከብሪክስ ተጠቃሚነት እና ኪሳራ በምጣኔ ኃብት ባለሙያዎች ሲመዘን

ከ 3 ሰአት በፊት ኢትዮጵያ በአውሮፓውያኑ 2009 የተመሰረተውንና የአምስት አገራት ጥምረት የሆነውን የብሪክስ ቡድን ለመቀላቀል ያቀረበችው ጥያቄ ባለፈው ነሀሴ ተቀባይነት አግኝቷል። የኢትዮጵያን ጨምሮ የስድስት አገራትን

Read More »

ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ተጠልለው የሚገኙት የጋዛ ነዋሪዎች ከሞት ጋር ተፋጠዋል

ከ 4 ሰአት በፊት እስራኤል በምድር፣ በባሕር እና በአየር በተቀናጀ ሁኔታ የማያባራ ጥቃት እየፈጸመችባት ያለችው ጋዛ ፈራርሳለች። ሕንጻዎች ወደ ፍርስራሽ ክምርነት ተቀይረዋል። በሺዎች የሚቆጠሩ ተገድለዋል።

Read More »

ሐማስ ጦርነቱ ካልቆመ የታጋቾች እና እስረኞች ልውውጥ እንደማይኖር አስታወቀ

ከ 3 ሰአት በፊት የጋዛ ሰርጥን የሚቆጣጠረው ሐማስ፤ እስራኤል እየፈጸመች ያለውን “ጥቃቷን ካላቆመች” በቀር ታጋቾችን እንደማይለቅ አስታውቋል። እስራኤል እንደምትለው ከጥቂት ሳምንታት በፊት የተገባው የተኩስ አቁም

Read More »

በአዲስ አበባ መሥሪያ ቤቶች ተመሳሳይ ብሔር ያላቸው አመራሮች ብዛት ከ40 በመቶ እንዳይበልጥ ሊደረግ ነው

21 ታህሳስ 2023 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአንድ የመንግሥት መሥሪያ ቤት ውስጥ ከሚኖሩ ዳይሬክተሮች እና ቡድን መሪዎች መካከል ተመሳሳይ የብሔር ማንነት ያላቸው አመራሮች ብዛት ከ40

Read More »

የህዝብ በዓላትን አከባበር ለመወሰን የተዘጋጀ አዋጅ ለፓርላማ ተመራ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

December 20, 2023 የሚኒስትሮች ምክር ቤት የህዝብ በዓላትን፣ የዕረፍት ቀናትን እና የበዓላትን አከባበር ለመወሰን በቀረበለት የአዋጅ ረቂቅ ላይ ግብዓቶችን በማከል እንዲጸድቅ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት

Read More »

ኢትዮጵያና ሩሲያ በራሳቸው ገንዘብ ለመገበያየት የሚያስችላቸውን ምክክር መጀመራቸው ተነገረ

በሲሳይ ሳህሉ December 20, 2023 በቅርቡ ብሪክስ የሚባለውን ስብስብ የምትቀላቀለው ኢትዮጵያና የሩሲያ ፌዴሬሽን፣ በራሳቸው ገንዘብ ለመገበያየት የሚያስችል ምክክር መጀመራቸው ተገለጸ፡፡ የሩሲያ ፌዴሬሽን የማዕድን ሀብት ልማት

Read More »

የቀነጨረው ዴሞክራሲና የትውልዱ ዕዳ

ልናገር የቀነጨረው ዴሞክራሲና የትውልዱ ዕዳ አንባቢ ቀን: December 20, 2023 በገለታ ገብረ ወልድ ትውልድ የታሪክ ባለ ዕዳ ነው፡፡ የአሁኑ ትውልድም በአገራችን እየተፈጸመ  ላለው በጎም ሆነ

Read More »

አገራዊ ጉዳዮችን በአዎንታዊ አስተሳሰብ ለመፍታት መንግሥት የውይይት መድረኮችን መፍጠር እንዳለበት ተጠቆመ

አዎንታዊ አስተሳሰብ ለኢትዮጵያ ማኅበር የመጀመርያ የምሥረታ ጉባዔውን ሲያካሂድ ዜና አገራዊ ጉዳዮችን በአዎንታዊ አስተሳሰብ ለመፍታት መንግሥት የውይይት መድረኮችን መፍጠር እንዳለበት ተጠቆመ ተመስገን ተጋፋው ቀን: December 20,

Read More »

ለኢትዮጵያ  ፓርላማዊ  ወይስ  ፕሬዚዳንታዊ ሥርዓት? ለምን?

ልናገር ለኢትዮጵያ  ፓርላማዊ  ወይስ  ፕሬዚዳንታዊ ሥርዓት? ለምን? አንባቢ ቀን: December 2023 በዳዊት  አባተ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ ያለችበት አሳሳቢ ሁኔታ አገራዊ ጉዳዮችን እንድንመረምር፣ እንድንወስንና በተግባር እንድናውል የሚጠይቅ

Read More »

በጠቅላይ ሚኒስትሩ አቅራቢነት የተሰጠው የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ሹመት የሕግ ጥሰት አለበት ተባለ

የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወ/ሮ ሜላት ወርቅ ኃይሉ ሹመት ዜና በጠቅላይ ሚኒስትሩ አቅራቢነት የተሰጠው የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ሹመት የሕግ ጥሰት አለበት… ሲሳይ ሳህሉ ቀን:

Read More »

ሰብዓዊ መብትን የሚመለከቱ የመወያያ አጀንዳዎች ለአገራዊ የምክክር ኮሚሽን ቀረቡ

የኅብረቱ አመራሮች አጀንዳዎችን ለአገራዊ ምክክር ኮሚሽነር ሲያቀርቡ ዜና ሰብዓዊ መብትን የሚመለከቱ የመወያያ አጀንዳዎች ለአገራዊ የምክክር ኮሚሽን ቀረቡ ሳሙኤል ቦጋለ ቀን: December 20, 2023 የኢትዮጵያ ሰብዓዊ

Read More »

  ተመረጡ ቅጂዎች

The battle of Adwa: An Ethiopian victory that ran against the current of colonialism 

 -Curtin University

  1. Ethiopians attend a parade to mark the 123rd anniversary of the battle of Adwa last year. (Photo by Minasse Wondimu Hailu/Anadolu Agency/Getty Images) (Click here to read more)

American Lung Association: Research & Reports  

*At least 82 toxic chemicals and carcinogens have been identified in hookah smoke.2,3,4,5

* According to one study, 79.6% of current hookah users aged 12-17 say that they use hookah because they like socializing while using the product.11 Hookah bars and cafes have grown in popularity, particularly in urban areas and around college campuses.12 (read more)

የመረጃ ምንጮች