ኦሕዴድ እና የብአዴን የፍቅርና የአንድነት ድራማ! -ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

እነ አቶ ለማ “የፍቅርና የአንድነት!” ጉባኤ ያሉትን ጉባኤ ለማድረግ ወደ ባሕር ዳር ሲያቀኑ በመጽሐፈ ገጼ ላይ (ፌስ ቡክ) የሚከተለውን ሐሳብ አሰፈርኩ፦ “የፍቅርና የአንድነት ጉባኤ??? እነ አቶ ለማ መገርሳ የፍቅርና የአንድነት ጉባኤ ለማድረግ ወደ ባሕር ዳር ከማቅናታቸው በፊት ሐሰተኛ ታሪክ ፈጥረው በኦሮሞ ሕዝብ ልብ የአማራ ቂምና ጥላቻ ለመፍጠር የገነቡትን ዘግናኝ የጥላቻ ሐውልት ይቅርታ ጠይቀው ማፍረስ ነበረባቸው!!! […]
ሼክ አል አሙዲ በሳዑዲ ዓረቢያ በቁም እስር ላይ ናቸው

6 November 2017 በጋዜጣዉ ሪፓርተር የሚድሮክ ኢትዮጵያ ሊቀ መንበር ሼክ መሐመድ አል አሙዲ በሳዑዲ ዓረቢያ በተጀመረው ፀረ ሙስና ዘመቻ በቁጥጥር ሥር ከዋሉት መካከል አንዱ መሆናቸው ተረጋገጠ፡፡ ሼኩ በአሁኑ ጊዜ በሳዑዲ ዓረቢያ ዋና ከተማ ሪያድ በሚገኘው ታዋቂው ሪትዝ ካርልተን ሆቴል በቁም እስር ላይ ናቸው፡፡ ሪፖርተር ከውስጥ አዋቂ ምንጮች እንዳረጋገጠው፣ ከቤተሰቦቻቸው መካከል ከአንደኛው ጋር ብቻ በሆቴሉ ስልክ […]
የጎሣ ፖለቲካና መዘዙ-የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ አንድነት)

የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) Ethiopian People’s Revolutionary Party (EPRP) (አንድነት/United) ጥቅምት 26 ቀን 2010 ዓ. ም November 5, 2017 የጎሣ ፖለቲካና መዘዙ የህወሓት አገዛዝ የኢትዮጵያን ሕዝብ እንደበፊቱ ረግጦ ለመግዛት ከማይችልበት ደረጃ ላይ መድረሱን በማወቁ በተጠናወተው በሥልጣን ላይ የመቆየት ፍላጎቱ ሕዝብን ከሕዝብ፣ ብሔረሰቦችን ከብሔረሰቦች ማጋጨቱን በሰፊው ተያይዞታል። ይህ አዲስ ስልቱ ባይሆንም፣ የአሁኑን ከቀድሞዎቹ እኩይ ተግባሮቹ […]
ለጊዜው አረማዊ ብንሆንስ???-ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

የሰባክያንን ስብከት እንዴት እንደጠላሁ አትጠይቁኝ! የምሬን ነው የምላቹህ! እስኪ እባካቹህ መላ በሉኝ? እንደምታውቁት ከአረማውያን ጋራ ነው አብረን ተቀላቅለን የምንኖረው፡፡ እኛን ክፉ በሚያስቡብን ላይ አንዳች ክፉ ነገር እንዳናደርግ ጭራሽም ክፉ ላደረገብን እንኳ ክፉ ብድራት እንዳንመልስ የሃይማኖታችን ሕግ፣ ያለን የሞራል (የቅስም) ሕግና የሠለጠነው ባሕላችን አጅ እግራችንን አስረውናል፡፡ አብረውን የሚኖሩት አረማውያኑ ደግሞ በእነኝህ ገመዶች ያልታሰሩና ያሻቸውን የማድረግ ነጻነት […]
ያስፈራል ግን ኢትዮጵያ አትፈርስም – ፕ/ሮ መስፍን ወልደማርያም

ፍትሕ ጋዜጣ 2004 ዓ.ም ይቺ ኢትዮጵያ የምትባል አገር ስንት የመከራ ወንዞችን ተሻግራለች! ገና ስንት ትሻገራለች! ስንት የግፍ ተራራዎችን አቋርጣለች! ገና ስንት ታቋርጣለች! ስንት የበደል ሰይፎችንና ጦሮችን አምክናለች! ገና ስንት ታመክናለች! ስንት የውጭ ኃይሎችን አሳፍራለች! ገና ስንቱን ታሳፍራለች! ስንት አምባገ– ነኖችን እያለቀሰች ቀብራለች! ገና ስንቱን ትቀብራለች! ጭቆና ከኢትዮጵያውያን ደም ሙልጭ ብሎ ወጥቶ በነፃነት፣ በእኩልነት፣ በዳኝነት በጠራ […]
ፕሬዝዳንት አቶ ለማ መገርሳ፣ ከ250 በላይ የሚሆኑ የመስተዳድሩን ልዑካን መርተው ባህርዳር እንደሚሄዱ ተነገረ

በክቡር አቶ ለማ መገርሳ የሚመራ የልዑካን ቡድን ባህር ዳር ከተማ ሊመጣ ነው በየመድረኩ በሚያደርጉት መሳጭና ጣፋጭ በሆነው የአንድነት ንግግራቸው የሚታወቁት የኦሮምያ ክልል ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ለማ መገርሳ ከ250 በላይ ከተለያዩ የኦሮሞ የህብረተሰብ ክፍሎች የተውጣጡ የልዑካን ቡድን መርተው በ25/02/10 ዓ.ም ወደ አማራ ክልል መዲና ውቢቷ ባህር ባህር ዳር ሊመጡ መሆናቸውን ስንሰማ በእጅጉ ተደሰትን! እኛም ለኒህ የአንድነት […]
29 የዐማራ ተወላጅ የአየር ኃይል አብራሪዎች ሥራ ለቀቁ፤ – ሙሉቀን ተስፋው

ከባለፈው ዓመት ጀምሮ ሲታመስ የነበረው የደብረ ዘይት፣ የድሬ ደዋና የባሕር ዳር አየር ኃይል 29 አብራሪዎቹን በግዴታ አሰናብቷል፡፡ ዝቅተኛ ልምድና የትምህርት ደረጃ ባለቸው የትግራይ ተወላጆች መታዘዝ የለብንም፤ የበረራ ልምምድ ከትግራይ ተወላህ ውጭ ለሆኑ በቂ ርቀት አይሰጥም፤ እኩል ዜጎች ከሆን እኩል የተጠያቂነትና የባለቤት ስሜት ሊኖረን ሲገባ የሚፈለገው ጎሳ አባለት ባለመሆናችን ብቻ ለአገር የማናስብና የማንታመን መሆናችን የሥራ ሞራላችን […]
የኦሮሚያ ክልል ‹‹ልዩ ኃይል›› የሚባል የታጠቀ ፖሊስ እንደሌለው አስታወቀ

November 2,2017 የኦሮሚያ ክልል ‹‹ልዩ ኃይል›› የሚባል የታጠቀ ፖሊስ እንደሌለው አስታወቀ የኦሮሚያ ክልል ልዩ ኃይል ተብሎ የሚጠራ የታጠቀ ፖሊስ እንደሌለው አስታወቀ፡፡ የኦሮሚያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የሕዝብ ግንኙነት ምክትል ኮማንደር አዲስ ጉተማ፣ ‹‹በክልሉ መንግሥት የተደራጀ ልዩ ኃይል የሚባል ሠራዊት የለም፡፡›› ብለዋል፡፡ እንደ እሳቸው ገለጻ ከሆነ፣ በኦሮሚያ ክልል ያለው ልዩ ኃይል የሚባል ፖሊስ ሳይሆን፣ የአድማ በታኝ ኃይል […]
የአማራና ኦሮሞ ትብብር ሕወሃቶችን ለቁጭትና ቅዠት የሚዳርገው ለምንድነው? – በስዩም ተሾመ

November 2, 2017 የአማራና ኦሮሞ ትብብር ሕወሃቶችን ለቁጭትና ቅዠት የሚዳርገው ለምንድነው? አንድ ነገር ልጠይቃችሁ? የሁለት ሕዝቦች ትብብርና አንድነት እንዴት ለአንድ የፖለቲካ ሳይንስ መምህር “ቅዠት” ሊሆንበት ይችላል? የኦሮሞ ወጣቶች የጣና ሃይቅን ከእንቦጭ አረም ለመታደግ በሚደረገው ርብርብ አጋርነታቸውን ለማሳየት ወደ ባህር ዳር መሄዳቸው መሃሪ ዮሃንስ የተባለውን መምህር ለምን አሳሰበው?፣ የወጣቶቹን ተግባር ለምን አጣጣለው? እንደው በአጠቃላይ የአማራና ኦሮሞ ሕዝብ የጋራ […]
የሶማሊ ክልል የአገር ሽማግሌዎች በኦሮም ወገኖች ላይ የተወሰደውን እርምጃ ኮነኑ!

November 1, 2017 ቆንጅት ስጦታው የሶማሊ ክልል የአገር ሽማግሌዎች በኦሮም ወገኖች ላይ የተወሰደውን እርምጃ ኮነኑ! በብዙ መቶወች የሚቆጠሩ፣ ከተለያዩ የኢትዮጵያ ሶማሊ ዞኖች የተውጣጡ የአገር ሽማግሌዎች፣ የክልላቸው አስተዳደር በኦሮሞ ተወላጆች ላይ የወሰደውን እርምጃ በመተቸት፣ ወንድሞቻቸውና እህቶቻቸው በአስቸኳይ እንዲመለሱ ጠይቀዋል። ባለስልጣኑ የወሰዱትን እርምጃም ከፉኛ ነቅፈዋል። የአገር ሽማግሌዎቹ፣ ሶማሊያ ፈርሳ በጦርነት እየታመሰች እያየን፣ አሁን ደግሞ ጦርነቱን በእኛ ላይ […]