በዲያስፓራዎች የተመሰረተው “ኩራት በኢትዮጵያ” አግሮኢንዱስትሪ ውዝግብ አስነስቷል

Wednesday, 23 March 2016 12:05 በ  ፋኑኤል ክንፉ በውጭ ሀገር በሚኖሩ 200 ዲያስፖራዎች መነሻ የተመሰረተው “ኩራት በኢትዮጵያ” አግሮ-ኢንዱስትሪ ኃላፊነቱ የተወሰነ አ/ማ ከመስራችነት መብት ጋር በተያያዘ ውዝግብ አስነስቷል። የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ዋና መስርያቤት 11 ሰዎችን በመስራችነት አውቃለሁ ሲል የአክሲዮኑ የቦርድ ሰብሳቢ 200 ዲያስፖራዎች የመስራችነት መብት በሕግ እንደተጠበቀ ነው ብሏል። አንዳንድ የአክስዮን መሥራቾች መሆናቸውን ለሰንደቅ ጋዜጣ የተናገሩ […]

የአየር ብክለትን ለመታደግ ፍኖተ ካርታ እንደመፍትሄ

Wednesday, 23 March 2016 12:19 በ  ፍሬው አበበ የአዲስ አበባ ከተማ አየር ግለት አዘል ሆኗል። ይሞቃል ሳይሆን አናት ይበሳል ይላሉ በርካታ ነዋሪዎቿ። የአየሩ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየሞቀ መምጣት ከአየር ጠባይ ለውጥ ጋር በእጅጉ የተቆራኘ ነው። የአየር ጠባይ ለውጥ አንዱ መገለጫ የከባቢ አየር መሞቅ ብሎም ለኑሮ እጅግ አስቸጋሪ መሆን ነው። የአየሩ መሞቅ የሰዎችን ጤና ከመፈታተኑና ምቾትን […]

ድርቁ አሁንም አሳሳቢ ደረጃ ላይ ነው

Wednesday, 23 March 2016 12:02 በ  ፀጋው መላኩ ከኤል ኒኖ የአየር ለውጥ ጋር በተያያዘ የተከሰተው ድርቅ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል። የድርቁ ሁኔታ በዜጎች ላይ የከፋ ጉዳት እንዳያደርስ መንግስት አሁንም ቢሆን የድረሱልኝ ጥሪ በማቅረብ ላይ ነው። 10 ነጥብ 2 ሚሊዮን ወይንም ከጠቅላላው ህዝብ ውስጥ አንድ አስረኛ የሚሆነው ህዝብ በከፋ የረሃብ አደጋ ውስጥ ነው። የኢትዮጵያ መንግስት የተረጂው […]

ከ10 ዓመት በፊት በተሰበሰበ ዳታ የተሠራው የማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጄንሲ አዲሱ “አትላስ ካርታ” ከክልሎች ጋር ውዝግብ ውስጥ ገባ

Wednesday, 23 March 2016 12:24 በይርጋ አበበ   የማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጄንሲ ከአፋር እና ሶማሌ ክልል ውጭ እንዲሁም አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርን ያላካተተ “የኢትዮጵያ የገጠር አቅርቦትና አገልግሎት  አትላስ 2014” (Ethiopia’s Rural Facility and Services Atlas 2014” በሚል ያዘጋጀውን አትላስ (በርካታ ካርታዎችን የያዘ መጽሀፍ) ይፋ ያደረገው ባሳለፍነው ሰኞ መጋቢት 12 ቀን 2008 ዓ.ም ነበር። አትላሱ ለመገናኛ ብዙሃን […]

Eritrea: AU and UN welcome release of Djibouti prisoners

   By Tesfa-Alem Tekle March 20, 2016 (ADDIS ABABA) – The African Union and United Nation have welcomed the release by Eritrean authorities of four prisoners from Djibouti. The four Djiboutian prisoners of war, who had been in Eritrean jail since 2008, were released after long mediation efforts from Qatar. They were flown to Djibouti […]

ሰሜን ጎንደር ውጥረቱ ከሯል:: ሕወሓት ራሱ በፈጠረው የጎሳ ፖለቲካ ውጤት ዲቃላውን ብኣዴንን እየወነጀለ ነው::

March 22, 2016 ሕወሓት ራሱ በፈጠረው የጎሳ ፖለቲካ ውጤት ዲቃላውን ብኣዴንን እየወነጀለ ነው:: ሰሜን ጎንደር ውጥረቱ ከሯል:: ‪ ሕዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ ብሎ ራሱን የሚጠራው እና ታላቋን ትግራይ በመስፋፋት ካልመሰረትኩ ነጻ አውጪ የሚለውን ስሜን አልቀይርም በማለት በአማራ እና በአፋር ክልሎች የመስፋፋት እቅዱን ለመተግበር ሲሮጥ ከፍተኛ የሆነ እንቅፋት ከአማራው ሕዝብ ስለተጋረደበት ራሱ የፈጠረውን ዲቃላውን ኢሕዴን/ብኣዴንን መወንጀል […]

Ethiopia: Strategic Challenges and Possibilities of Unity

 Strategic Challenges and Possibilities of Unity   NAIROBI (HAN)  March 22. 2016. Public Diplomacy & Regional Security News..By Tesfaye Demmellash  Recent popular uprisings sparked by a proposed Addis Ababa Master Plan involving state appropriation of land worked by Oromo farmers and by actual imposition of Tigre kilil identity on the Amhara people in the Welkait region of […]

ለተቃውሞ የተዘጉት ከሁመራ ወደ ጎንደር ፣ ከሰረቋ አርማጭሆ የሚወስዱት መንገዶች በሃገር ሽማግሌዎች ጣልቃ ገብነት ተከፈቱ

  Tuesday, March 22nd, 2016 የሚሊዮኖች ድምጽ እንደዘገበው ከሁመራ በቅርብ እርቀት የምትገኘው በአከር ከተማ በደረሰን መረጃ ሕዝቡ በጉልበት አታስገድዱን እኛ ጎንደሬወች ነን በማለት ከሕወሃት ጋር ከትላንት ማምሻዉን ጀምሮ እንደተፋጠጡ ዘገባዎች ይጠቁማሉ። በአዲ ጎሹ በኩል ከትግራይ ወደ ወልቃይት የሚያስገባው አውራ ጎዳና እና እንዲሁም በተጨማሪ በዳንሻ በኩል ከሁመራ ወደ ጎንደር ፣ ከሰረቋ አርማጭሆ የሚወስዱት መንገዶች በሕዝቡ እስከ […]

Africa’s $700 Billion Problem Waiting to Happen

Posted on March 19, 2016. The Horn of Africa region is central to the world’s maritime trade. It’s also beginning to fall apart. BY ALEX DE WAAL Back in 2002, Meles Zenawi, then prime minister of Ethiopia, drafted a foreign policy and national security white paper for his country. Before finalizing it, he confided to […]

በአማራ ክልል ወልቃይትና ዳንሻ አባቶች ክተት አውጀዋል

  በአማራ ክልል ወልቃይትና ዳንሻ  አባቶች ክተት አውጀዋል BY ZELALEM DEBEBE  MARCH 22, 2016 በወልቃይት የተነሳው የመሬት እና የማንነት ጥያቄ እንደተካረረ ይገኛል ከተመረጡት ሽማግሌዎች 1 ተገድለው ጥለውት የተገኘ ሲሆን 1 ሽማግሌ ያለበት አልታወቀም።የሰሮቋ አርማጭሆ መንገድ ሙሉ በሙሉ ተዘግቷል ። በሺህ በሚቆጠሩ የአማራ አርሶ አደሮች ለእርዳታ እየተመሙ ነው !!የዳንሻው ጉዳይ ከተሰማ በኋላ የአብድራፊ አባቶች ዛሬ ረፋድ […]