ጠ/ሚ አብይ፦ ብልጽግና ፓርቲ የኦሮሞን ጠላቶች ከቤተ-መንግስት ለማባረር የተፈጠረ ነው – አዲስ ድምጽ በመረጃ ቲቪ

https://www.youtube.com/watch?v=hqMuT1RvI6I&feature=youtu.be ጠ/ሚ አብይ፦ ብልጽግና ፓርቲ የኦሮሞን ጠላቶች ከቤተ-መንግስት ለማባረር የተፈጠረ ነው – አዲስ ድምጽ በመረጃ ቲቪ
መንግሥት በኢትዮጵያ ተደራዳሪዎች የተነሱ ጉዳዮች በህዳሴ ግድቡ የስምምነት ሰነድ እንዲካተቱ አሜሪካን አሳሰበ

ፖለቲካ 12 February 2020 ዮሐንስ አንበርብር የኢትዮጵያ መንግሥት በህዳሴ ግድቡ ዙሪያ እየተካሄደ የሚገኘውን ድርድር ለሚታዘቡት የአሜሪካ የገንዘብ ተቋም ኃላፊ በጻፈው ደብዳቤ፣ የኢትዮጵያን ጥቅም አስመልክቶ የተነሱ ጉዳዮች በረቂቅ የስምምነት ሰነድ ውስጥ ሊካተቱ እንደሚገባ አሳሰበ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የድንበርና ድንበር ተሻጋሪ ሀብቶች ዳይሬክቶሬት ዋና ዳይሬክተር አቶ ተመሥገን ዑመር ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ለአሜሪካ የገንዘብ ተቋም በጻፉት ደብዳቤ፣ በታላቁ […]
የጠቅላይ ሚኒስትሩ የድጋፍ ሠልፍ እና የኦፌኮ ሕዝባዊ ስብሰባ መከልከል በጅማ

በትናንትናው (3/6/2012) ዕለት በጅማና አጋሮ ከተሞች ‘ለብልጽግና እንሩጥ‘ በሚል መሪ ቃል በሺህዎች የሚቆጠሩ ነዋሪዎች ተሳትፈውበታል የተባለ የድጋፍ ሰልፍ ተደረገ። የሠልፉ አላማ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይን መደገፍ እንደሆነ ቢቢሲ ያነጋገራቸው ተሳታፊዎች ተናግረዋል። ሠልፉ የተደረገው በትናንትናው ዕለት (3/6/2012) ኦፌኮ በጅማ ከአባላቱና ደጋፊዎቹ ጋር ሊያደርገው የነበረውን የትውውቅ መድረክ ከተሰማ በኋላ እንደነበር ተነግሯል። የኦፌኮ የጅማ ቅርንጫፍ ኃላፊ የሆኑት አቶ ዑመር […]
በሁለት ወጣቶች መገደል ነዋሪዎች ቁጣቸወን እያሰሙ ነው

9 February 2020 ታምሩ ጽጌ ማክሰኞ ጥር 26 ቀን 2012 ዓ.ም. እኩለ ሌሊት ላይ በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 24 ከቅዱስ ገብርኤል ሆስፒታል በስተጀርባ፣ ሁለት ወጣቶች መገደላቸውን በመቃወም ቁጣቸውን የገለጹ ነዋሪዎች ፍትሕ እንሻለን ብለዋል፡፡ ወጣቶቹ በምንም ዓይነት ሁኔታ በፖሊስ መገደል እንደሌለባቸው የተናገሩት ነዋሪዎች፣ ድርጊቱን ከመጠን በላይ የሆነ ምሬት እንደፈጠረባቸው አስረድተዋል፡፡ ወጣቶቹ የተገደሉት በአካባቢው ለረዥም ጊዜ ታጥሮ […]
ለሁለት ወጣቶች ሞት ምክንያት የሆነው የቤተ እምነት ቦታ ከ4 ዓመት በፊት ጥያቄ የቀረበበት ነው ተባለ

አለማየሁ አንበሴ ሁሉም አካል የቤተክርስቲያኒቱን ስም ከሚያጐድፍ መረጃ ሊታቀብ ይገባል ተብሏል ባለፈው ማክሰኞ ለሁለት ወጣቶች ህልፈት ምክንያት የሆነው የቤተ ክርስቲያን ቦታ ጉዳይ ከ4 ዓመት ጀምሮ ለአስተዳደሩ ጥያቄ ሲቀርብበት የነበረ መሆኑን “ጴጥሮሳውያን ሕብረት” ለአዲስ አድማስ አስታውቋል፡፡ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን፣ ጴጥሮሳውያን የቤተ ክርስቲያን ክብርና መብት አስጠባቂ ሕብረት ዋና ጸሐፊ አቶ ግርማ ተስፋ፣ ስለተፈጠረው ችግር ሕብረቱ […]
“የኤርትራ ሉዓላዊ መሬት ያልተመለሰው በህወሓት እምቢታ ነው” ፕሬዝዳንት ኢሳይያስ…BBC

የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በተለያዩ ጊዜያት በአገሪቱ ቴሌቪዥን ቀርበው ከሚሰጡት ቃለ ምልልስ አንዱ በሆነውና የመጀመሪያው ክፍል ትናንት አርብ ምሽት በሰጡት ማብራሪያ ላይ በተለይ ኤርትራ ከኢትዮጵያና ሌሎች ጎረቤት አገራት ጋር ያላትን ግንኙነት አስመልክተው ሰፋ ያለ ምላሽ ሰጥተዋል። በዚህ ንግግራቸው ከሁለት አስርት ዓመታት በላይ ለሁለቱ አገራት ግንኙነት መበላሸት ምክንያት ስለሆነው የድንበር ጥያቄ አንስተው በተለይ በባድመ ጉዳይ ስምምነቱ […]
በቴፒ ከሞቱት መካከል የልዩ ኃይል አባል ይገኙበታል ተባለ…BBC

…በደቡብ ክልል ቴፒ ከተማ ሰሞኑን የጸጥታ መደፍረስ አጋጥሞ የሰዎች ሕይወት ጠፍቷል። በርካታ ሰዎች መቁሰላቸውም ተነግሯል። የመዋቅር አደረጃጀት ጥያቄን መሠረት አድርጎ አለመረጋጋት ውስጥ በነበረችው ቴፒ ከተማ፤ ጥር 26/2012 ዓ.ም የልዩ ኃይል አባል መገደላቸውን ተከትሎ በተቀሰቀሰው ግጭት ቢያንስ 8 ሰዎች መሞታቸውን ቢቢሲ ያነጋገራቸው የአካባቢው ነዋሪዎች ተናግረዋል። አንድ ስሙን የማንጠቅሰው የቴፒ ከተማ ነዋሪ ረቡዕ ከሰዓት በኋላ በተከሰተው ግጭት […]
አማራ ሆይ! ዐሥራት ሚዲያ ትናንትም፣ ዛሬም፣ ነገም የጠላትህ የብአዴን እንጅ ያንተ አይደለምና መቸም ቢሆን እንዳትታለል!!!

ፀረ አማራው የጥፋት ኃይል ብአዴን በለውጥ ስም አጃጅሎ እንዲደመሩ ያደረጋቸውን አሜሪካ የሚኖሩ ምሁራን ተብየ ዘገምተኞችን ከበፊቶቹ ጋር አቀናጅቶ “አዲስ ሕዝባዊ የሆነ የዐሥራት ሚዲያ ቦርድ አቋቋምኩ!” ብሏል!!! እንግዲህ ይታያቹህ በሀገር ውስጡ ስቱዲዮም ሆነ በዋሽንግተኑ ስቱዲዮ ካድሬ ጋዜጠኞቹ እንዳሉ ባሉበትና ጥቅሙን የሚያስጠብቅለት ሥራም በእነሱ በመሠራት እንዲቀጥል ባደረገበት ሁኔታ ነው እንግዲህ ዘገምተኛ ምሁራን ተብየዎችን ቦርዱ ውስጥ አካቶ “ዐሥራት […]
የፖለቲካ ጨዋታው ተቀይሯል! (100%)

ኤልያስ ትላንት ምርጫ ሲቃረብ የሚያስፈራን የመንግሥት ድንፋታና እርምጃ ነበር፤ ዛሬ የሚያስፈራን የፅንፈኛ ተቃዋሚው ጠብ ቀስቃሽ የጥላቻ መልዕክት ሆኗል፡፡ ትላንት የሚያስፈራን የመንግሥት በጠመንጃ የታገዘ ሃይልና ጉልበተኝነት ነበር፤ ዛሬ የሚያስፈራን የፅንፈኛ ተቃዋሚ የቡድንተኝነት አካሄድና ወደ ቀውስ የሚያስገባ አጀንዳ ነው፡፡ ትላንት የሚያስጋን የመንግሥት ፍረጃና ከፋፋይነት ነበር፤ ዛሬ የሚያስፈራን የተቃዋሚው ሰፈር ጐራ በዘርና ጎሳ የተከፋፈለ አደገኛ እንቅስቃሴ ነው፡፡ ትላንት […]
የአገዛዙ አብያተክርስቲያናትን የማፍረስና ምእመናንን የመግደል ግፍ በአዲስ አበባ!!!

የጨለማው አበጋዞች ዛሬ ሌሊት እዚህ አዲስ አበባ 22 አካባቢ ባለውና ሕጋዊ ሒደትን ጠብቆ በተገነባ የቅዱስ ገብርኤልና የቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን ላይ ዘምቶ ቤተክርስቲያኑን አፈራርሶ ታቦተ ሕጉን ጨምሮ ንዋዬ ቅድሳትን ክብራቸውን በእጅጉ በተዳፈረና ባዋረደ መልኩ ወስዶ ለክብራቸው በማይመጥን ቦታ አስቀምጧል!!! ፀረ ቤተክርስቲያኑ የአጋንንቱ ጭፍራ ቤተክርስቲያኑን በሚያፈርስበት ጊዜ ቤተክርስቲያኑን አናስፈርስም ብለው ከተከላከሉ ምእመናን ውስጥ ሁለቱን በጥይት ሲገድል ሌሎች […]