ከማምለኪያ ቦታ ጋር በተያያዘ በተፈጠረ ግጭት 7 ሰዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተነገረ…..BBC

ማክሰኞ እኩለ ሌሊት ገደማ በአዲስ አበባ 22 ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ከጸጥታ ኃይሎች ጋር ተፈጥሮ በነበረ ግጭት የሁለት ሰዎች ህይወት ማለፉ ተነግሯል። በጉዳዩ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢ/ር ታከለ ኡማ መግለጫ የሰጡ ሲሆን፤ እስካሁን ከግጭቱ ጋር በተያያዘ 7 ሰዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን ተናግረዋል። ምክትል ከንቲባው ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር ከዋሉት 7 ሰዎች መካከል አመራሮች […]
ዩንቨርስቲዎቻችን፦ ከመማሪያነት ወደ መርዶ-ነጋሪት!

በያሬድ ሃይለማሪያም ቅርብ ጊዜ ወዲህ የኢትዮጵያ ዩንቨርሲቲዎች መርዶ ነጋሪዎች ሆነዋል። የሳይንሳዊ ምርምር ውጤት ዜናዎች ሳይሆን ከቅርብዩንቨርሲቲዎቹ እየተሰማ ያለው ለምርምርና ለትምህርት የሄዱ ተማሪዎች ከፎቅ እየተወረወሩ፣ በጩቤ እየተወጉ፣ በጅምላ እየተደበደቡ መገደላቸውን የሚገልጹ መርዶዎች ነው። ለትምህርት የወጤ ወጣቶች አስከሬናቸው ለቤተሰ እየተላከ ነው። ይህ እርምጃ ሆን ተብሎ ከአንድ ዩንቨርሲቲ ወደ ሌላ እየተዛመተ ተቋማቱ እንዲዘጉ እና የትምህርት ሂደቱም እንዲስተጓጎል በተቀናጀ […]
ኢሳያስ አፈወርቂ አጥፊያችን ወይስ ፤ ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያውያንን ታላቅ ውለታ የዋለ ብርቅዬ ወንድማችን

ታጠቅ መ ዙርጋ ፤ 3 February 2020 የሀገራዊና የሕዝባዊ ሉዓላዊነታችን ጸሮች፣አጥፊዮቻችንና ገዳዮቻችን እንደ ብርቅዬ መሪዮቻችን፣ልጆቻችን ወይም ወንድሞቻችን አድርገን ፥ ስናንግሥ፣ ስናሞካሽ፣ስናዳንቅ ወዘተ..ኖረናል። በዚህ አርእስት አጭር መልዕክት ማስተላለፍ እፈልጋለሁ።በቅድሜያ ከመልዕክቴ ጋር ተዛማጅ የሆኑ ያለፉትን ሃምሳ ዓመታት የአገራችን ፖለቲካዊ ታሪካችን ወይም ኩነቶች በጣም አጠር አጠር ባለመልኩ አስጨብጣለሁ። ሀ) መንግሥቱ /ሃይለማርያም ፥ የኢትዮጵያ ሕዝብ ለረዥም ዓመታት ታግሎ ያገኘውን […]
ኦፌኮ በአቶ ጀዋር ጉዳይ ከጥር 29 በፊት ምላሽ እሰጣለሁ አለ ….አዲስ አድማስ

ኦፌኮ በአባልነት የተቀበላቸውን የአቶ ጀዋር መሀመድ የዜግነት ጉዳይ አስመልክቶ ከብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለቀረበለት ጥያቄ ሕጋዊ ምላሽ ማዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡ ምርጫ ቦርድ ተገቢና ሕጋዊ መሠረት ያለው ጥያቄ ነው ያቀረበልን ያሉት የፓርቲው ጽ/ቤት ኃላፊ፣ አቶ ጥሩነህ ገምታ፤ እኛም ሕግን አጣቅሰን ሕጋዊ ምላሽ አዘጋጅተናል ብለዋል፡፡ በአዋጅ 278/96 አንቀጽ 22 ላይ፡– ‹‹የኢትዮጵያ ዜግነትን መልሶ ስለማግኘት›› በሚለው ድንጋጌ ላይ በንኡስ […]
“የደባ ፖለቲካውን ማስቆም ፈተና ሆኗል፤ ግን ኢትዮጵያን የምናስቀጥል መሆኑን ላረጋግጥላችሁ እወዳለሁ” BBC

ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት እየተነሱላቸው ላሉ ጥያቄዎች ምላሽ በመስጠት ላይ ይገኛሉ። ለጠቅላይ ሚንስትሩ ከተነሱላቸው ጥያቄዎች መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል። ስለ ታገቱት የደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ተማሪዎቹን ያገተው ማነው?፣ የታገቱት ተማሪዎች ተለቀዋል ተብሏል፤ የት ነው የሚገኙት? ማነው ያገታቸው? የሚለው ጥያቄ ይገኝበታል። ሕግ ወጥ የመሬት ወረራ፣ ታዳጊዎችን አግቶ ገንዘብ መጠየቅ ከዚህ ቀደም በኢትዮጵያ […]
አቶ ዐቢይ አሕመድ ስላስጠለፋቸው ተማሪዎች እንቅጩን ተናገረ!!!

የወያኔው ኪሊ ዐቢይ አሕመድ ዛሬ “በፓርላማው” ቀርቦ በአጋር ኃይላቸው ኦነግ ስላስጠለፋቸው ተማሪዎች ሲናገር የሚከተለውን ብሏል፦ “ተማሪዎችን የጠለፍኩ እኔ ነኝ ብሎ ኃላፊነትን የወሰደ የተደራጀ ቡድን የለም!” አለ፡፡ ይሄንን አንድ በሉልኝ፡፡ ቀጠለና የት? እነማን? ለሚሉ ጥያቄዎች መልስ ባልሰጠ መልኩ ድፍን አድርጎ “ተጠለፉ ከተባሉ ተማሪዎች ከፊሎቹ ሌላ እንዳሉ ብንሰማም፣ መረጃ ቢደርሰንም በሰዓቱ እንዲህ ብለን መልስ መስጠት አልፈልግም ነበር!” […]
ቅጥረኛው የመኢአድ ፕሬዘደንት አቶ ማሙሸት አማረ “ኢትዮጵያን ተስማምተን እናፍርሳት!” ይላቹሃል!!!

ይሄ ቅጥረኛ የጻፈውን መጽሐፍ በተመለከተ ከብአዴኑ ሚዲያ ዐሥራት ቴሌቪዥን ጋር ባደረገው ቃለ መጠይቅ ክፍል ሁለቱ ላይ ቃለመጠይቁ ሲቋጭ ስለ ሀገሪቱ ሲናገር ነው “መለያየት ከሆነ የተፈለገው መለያየት ያስፈልጋል፡፡ ስንለያይ ግን በሰላማዊ መንገድ በጠረጴዛ ዙሪያ ተነጋግረን መሆን አለበት!” ሲል የተናገረው!!! ይሄ ባንዳ ይህችን ቃል ሲናገራት ዛሬ ለሁለተኛ ጊዜ ነው፡፡ ምናልባት በሌላ ቦታም ተናግሮት ይሆናል፡፡ ቅርብ ጊዜ በዚሁ […]
አገዛዙና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ማኔጅመንት የኢትዮጵያን ሕዝብ በኮኖና ቫይረስ ሊያስፈጁት አሲረዋል!!!

አገዛዙና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ማኔጅመንት የኢትዮጵያን ሕዝብ በኮኖና ቫይረስ ሊያስፈጁት አሲረዋል!!! የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአገዛዙ በተሰጠው ትዕዛዝ ምክንያት “ረጅም ዘመን የቆየ ነው!” የሚለውን የቻይናንና የኢትዮጵያን ግንኙነት በማሰብና ለቻይና የክፉቀን አጋር ለመሆን በመፈለግ ወደ ቻይና የሚያደርገውን በረራ እንደማያቆም በመግለጥ የአየር መንገዱ ማኔጅመንት እጅግ ደካማ የማሰብ፣ የማሰላሰልና አርቆ የማሰብ ብቃት ያለው መሆኑንና አሠራሩን በግምት ወይም ሳይንሳዊ ባልሆነ […]
ዋነኛው የቤተክርስቲያን ጠላት ሲኖዶስ ተብየው ነው!!!

እነ ጃዋር መሐመድ “የኦሮሚያ ቤተክህነት!” በሚል ስም የሚያንቀሳቅሱት የጥፋት ኃይል በይፋ መንቀሳቀስ እንደጀመረ ከዚህ እንቅስቃሴ ጀርባ በወያኔ የሚታዘዙት እነ ተጋዳላይ አቦይ ማትያስ እንዳሉና የእቅስቃሴውን ዓላማ ዘርዝሬ አስቀምጨ እንደነበር ይታወሳል!!! ማረጋገጫ እንዲሆናቹህም በማሰብ “በእነ ተጋዳላይ ወያኔ አቦይ ማትያስ የሚዘወረው ሲኖዶስ ተብየ በዚህ የጥፋት እንቅስቃሴ እጁ ከሌለበትና የቤተክርስቲያኗ ጠላቶች አባሪ ሆኖ እንደቆየው ሁሉ አሁንም ካልሆነ ‘ሳይቃጠል […]
ውዥንብሩ ይጥራ!

የታገቱት ተማሪዎች ነጻ ይውጡ! ለታገቱት ልጆቻችን፣ እህትና ወንድሞቻችን ድምጽ የሆናችሁ ሁሉ ሕዝባዊ ወገናዊነታችሁ ይቀጥል! በደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታቸውን መከታተል ሳይችሉ ቀርተው ወደቤታቸው ለመመለስ መንገድ የጀመሩ የአማራ ተወላጅ ተማሪዎች እገታ ተሰማ። እነሆ እገታው ከተካሄደ ሁለት ወራት ቢያልፉም እስከአሁን ስለሁኔታው የጠራ መረጃ የለም። ይህ የሀገር ማፈሪያ የሆነና ለማንም ኢትዮጵያዊ፣ በተለይም ለወጣቶቹና ለወላጆቻቸው አስደንጋጭ እና የስቃይ ምንጭ ለሆነ […]