የኢሕአፓ የድጋፍ አስተባባሪ ኮሚቴ (ኢድአኮ)

http://www.ethiopanorama.com/wp-content/uploads/2021/02/አማራጭ-ፍላየር-ድ-1.mp4
ለአዲስ አበባ ከተማ እጩ ተወዳዳሪ ዶ/ር ሲሳይ ሀብታሙ የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ

እጩ ዶ/ር ሲሳይ ሀብታሙ እባላለሁ። የትምህርት ዝግጅቴ እስከ Ph D. ትምህርት በጥናትና ምርምር የተደገፈ ዘላቂ የከተማ ልማት ፕላኒንግ /Sustainable Urban Development Planning ሲሆን ከማስትሬት ዲግሪ ጀምሮ እስከ PhD ትምህርት ድረስ ያደረኩት የጥናትና ምርምር ቦታውም በአዲስ አበባ የከተማ ልማት ሁኔታ ላይ ትኩረት አድርጌ ነው። ከማስትሬት እስከ ዶክትሬት ትምህርት ዝግጅት ሂደቴ የተማርኩት በአውሮፓ አህጉር በሚገኙት ሃገራት በስዊድን […]
ኦነግ በእስር የሚገኙ አባላቱ በዕጩነት እንዲመዘገቡ ምርጫ ቦርድን ጠየቀ

ፖለቲካ ኦነግ በእስር የሚገኙ አባላቱ በዕጩነት እንዲመዘገቡ ምርጫ ቦርድን ጠየቀ 24 February 2021 ነአምን አሸናፊ በሕግ ወይም በፍርድ ቤት ውሳኔ የመምረጥ ወይም የመመረጥ መብቱ ያልተገደበ ሰው በዕጩነት የመቅረብ መብት እንዳለው በመጥቀስ፣ በየፖሊስ ጣቢያው የታሰሩና በሕግ አግባብ እየተጠየቁ ያልሆኑ፣ እንዲሁም በፍርድ ቤት በነፃ የተሰናበቱ አባላቱ ዕጩ ሆነው እንዲቀርቡ፣ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ […]
ወደ 7 ሺህ የሚጠጉ ሰዎች ከቤኒሻንጉል ወደ ሱዳን ሸሽተዋል ተባለ

የመተከል ዞን ተፈናቃዮች በቻግኒ። የመተከል ዞን ባለፉት ሶስት አመታት የተለያዩ ጥቃቶችን ያስተናገደ ሲሆን በተለይም ከመስከረም 2013 ጀምሮ ተደጋጋሚ ማንነነትን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶችን በዞኑ ተፈጽመዋል። በአንድ ወር ውስጥ ብቻ ወደ 7 ሺህ የሚጠጉ ዜጎች ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ተሰደው ወደ ሱዳን መግባታቸውን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አስታወቀ። የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን እንዳለው ባለፈው አንድ ወር […]
በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተመለሰ

በትግራይ ክልል በሚገኘው ዋነኛ የኤሌክትሪክ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር ላይ በተፈጸመው ጥቃት ተቋርጦ የነበረው የኤሌክትሪክ ኃይል መመለሱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ገለጸ። በከፍተኛ ኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ መስመር ላይ በደረሰ ጉዳት ከማክሰኞ የካቲት 09/2013 ዓ. ም ከሰዓት በኋላ ጀምሮ በመላው ክልሉ ከአንድ ሳምንት በላይ የኤሌክትሪክ ኃይል አገልግሎት ተቋርጦ ቆይቷል። በወቅቱ የኤሌክትሪክ ኃይል እንዳለው አዲጉዶም ተብሎ በሚጠራ አካባቢ ከአላማጣ – […]
የኑሮ ውድነት፡ በኢትዮጵያ የዋጋ ጭማሪ እንጂ ቅናሽ የማይታየው ለምን ይሆን?

20 የካቲት 2021 በአዲስ አበባ ነዋሪ የሆኑት እና በኑሮ ውድነቱ የተማረሩት የቤተሰብ አስተዳዳሪ ሁሌም ለሸቀጦች ዋጋ መጨመር ነጋዴው ምክንያት የሚሰጣቸው የነዳጅ ዋጋ መጨመር እና የዶላር ምንዛሬ ዋጋ መናርን እንደሆነ ለቢቢሲ ይናገራሉ። “ፈሳሹ ዘይት ተፈልጎ አይገኘም” የሚሉት እኚህ የአዲስ አበባ ነዋሪ፣ ከዚህ ቀደም አንድ እንጀራ በ10 ብር ይገዙ እንደነበር አስታውሰው 12 ብር መግባቱን በምሬት ይናገራሉ። የኑሮ […]
ምርጫ 2013፡ ኦነግ ከምርጫው ወጥቷል የሚለው መረጃ የተሳሳተ ነው ሲል አስተባበለ

የኦሮሞ ነጻ አውጪ ግንባር (ኦነግ) ሊቀመንበር አቶ ዳዉድ ኢብሳ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) በዚህ ዓመት ይካሔዳል በተባለው ምርጫ ላይ አይሳተፍም የሚለው መረጃ የተሳሳተ ነው ሲል አስተባበለ። የግንባሩ ሊቀ መንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ ለቢቢሲ እንደተናገሩት ኦነግ በምርጫው አይሳተፍም በሚል የተሰራጨው መረጃ የተሳሳተ ነው ብለዋል። በኢትዮጵያ ስድስተኛውን አገራዊ ምርጫ ግንቦት 28 እና ሰኔ 5/2013 ዓ.ም ለማካሄድ የጊዜ […]
ምርጫዎ ለተሻለ ነገ ! ኢሕአፓ ይሁን

ሁሉም አብሮነቱንና የድርሻውን ሳይረሳ የምርጫ ውድድሩን እንዲጀምር የቦርድ ሰብሳቢዋ ጥሪ አቀረቡ

ሁሉም አብሮነቱንና የድርሻውን ሳይረሳ የምርጫ ውድድሩን እንዲጀምር የቦርድ ሰብሳቢዋ ጥሪ አቀረቡ 17 February 2021 በጋዜጣዉ ሪፓርተር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳ በመጪው አጠቃላይ ምርጫ ለሚሳተፉ የፖለቲካ ፓርቲዎችና ተወዳዳሪዎች ባቀረቡት ጥሪ፣ ‹‹የሁላችንንም አብሮነትና የእያንዳንዳችንን ድርሻ ሳንረሳ በበጎ መንፈስ የምርጫ ውድድሩን እንጀምር ስል ጥሪዬን አቀርባለሁ፤›› ሲሉ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው አስታወቁ፡፡ ‹‹ዛሬ ለስድስተኛው አጠቃላይ ምርጫ […]
ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ምን አሉ?

18 የካቲት 2021, 09:54 EAT የኤርትራው ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ በኢትዮጵያ ትግራይ ክልል የተከሰተው ወታደራዊ ግጭት ከ30 ዓመታት በፊት የተጠመደ ችግር ውጤት ነው ሲሉ ተናገሩ። ፕሬዝዳንቱ ረቡዕ ምሽት ለአገሪቱ ቴሌቪዥንና ሬዲዮ በሰጡት ቃለ ምልልስ ላይ በሰሜናዊ ኢትዮጵያ የተከሰተው ችግር ከዓመታት በፊት “የተጠመደ ፈንጂ መፈንዳቱ ነው” ሲሉ ተናግረዋል። የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የኢትዮጵያ ሠላምና መረጋጋት ከማንም በላይ […]