የቀድሞው የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አብዲ መሐመድ ኡመር (አብዲ ኢሌ) ከእስር ተፈቱ
14 መጋቢት 2024 የቀድሞው የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አብዲ መሐመድ ኡመር (አብዲ ኢሌ) ከእስር መፈታታቸውን ጠበቃቸው ለቢቢሲ ተናገሩ። ከስድስት ዓመት በፊት ነሐሴ 21/2010 ዓ.ም. አዲስ አበባ ውስጥ በቁጥጥር ስር ውለው አስካሁን በእስር ላይ የቆዩት አቶ አብዲ መሐመድ ኡመር ከእስር የተለቀቁት ዐቃቤ ሕግ ክሱን በማንሳቱ መሆኑን ጠበቃቸው ለቢቢሲ አረጋግጠዋል። ጠበቃ እና የሕግ አማካሪው እስክንድር ገዛኸኝ […]
አልሻባብ በሞቃዲሾ ከፕሬዝዳንቱ ቤተ መንግሥት አቅራቢያ ባለ ሆቴል ላይ ጥቃት ፈጸመ
ከ 1 ሰአት በፊት የአል ሻባብ ታጣቂዎች በዋና ከተማዋ ሞቃዲሾ ከሶማሊያው ፕሬዝዳንት ቤተ መንግሥት አቅራቢያ በሚገኝ አንድ ሆቴል ላይ ጥቃት መፈጸማቸውን የደኅንነት ምንጮች እና የዐይን እማኞች ተናገሩ። አልሻባብ በሆቴሉ ላይ በፈጸመው ጥቃት ከባድ ፍንዳታ እና የተኩስ ልውውጥ የተሰማ ሲሆን፣ በመንግሥት ባለሥልጣናት ላይ ጉዳት ሳይደርስ እንዳልቀረ ተዘግቧል። እስላማዊው ታጣቂ ቡድን ሳይል በተባለው እና በሶማሊያ መንግሥት ባለሥልጣናት […]
በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ታላላቅ ውድድሮች ላይ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ብስክሌት ብሔራዊ ቡድን ፈተና
ከ 5 ሰአት በፊት አፍሪካ ውስጥ አሉ ከሚባሉ የብስክሌት ውድድሮች ቁንጮ ነው የሚባለው ቱር ደ ሩዋንዳ በቅርቡ ተጠናቋል። በዚህ ውድድር በዓለማችን አሉ የሚባሉ እንደ እስራኤል ፕሪሚዬር እና ዩኤኢ ያሉ ክለቦችን ጨምሮ በርካታ ብሔራዊ ቡድኖች ተሳትፈዋል። በውድድሩ ከተሳተፉ ብሔራዊ ቡድኖች መካከል አንዱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የብስክሌት ቡድን ነው። ከየካቲት 10 አስከ 17 በዋና መዲናዋ ኪጋሊ እና በተወሰኑ […]
በሜዲትራኒያን ባሕር ላይ ሲጓዙ የነበሩ ቢያንስ 60 ስደተኞች ሕይወት አለፈ
ከ 4 ሰአት በፊት በፕላስቲክ በተሰራ አነስተኛ ጀልባ ተጭነው በሜዲትሪኒያን ባሕር ላይ ሲጓዙ ከነበሩ ስደተኞች መካከል ቢያንስ 60 ያህሉ መሞታቸውን በሕይወት የተረፉ ተሳፋሪዎች ተናገሩ። በጀልባው ላይ ከነበሩት ስደተኞች ውስጥ 25ቱ ሊተርፉ የቻሉት ኤስ.ኦ.ኤስ ሜዲትራኒያን የተባለው የሰብዓዊ ቡድን የሚያንቀሳቅሳት “ኦሽን ቫይኪንግ” ወደ ተሰኘች መርከብ በመዘዋወራቸው ነው። ስደተኞቹ ዛዊያ ከተባለው የሊቢያ የባሕር ዳርቻ ከተነሱ ቀናት መቆጠራቸውን ለሰብዓዊ […]
በበርካታ የአፍሪካ አገራት የኢንተርኔት አገልግሎት ተቋረጠ
ከ 4 ሰአት በፊት ከሰሜን እስከ ደቡብ በሚገኙ በርካታ የአፍሪካ አገራት የኢንተርኔት አገልግሎት መቋረጡ ተገለጸ። አገልግሎቱ ከተቋረጠባቸው አገራት መካከል ደቡብ አፍሪካ፣ ናይጄሪያ፣ አይቮሪ ኮስት፣ ላይቤሪያ፣ ጋና እና ቡርኪና ፋሶ ይገኙበታል። በኢንተርኔት ግንኙነት ላይ መረጃ የሚሰጠው ክላውድፍሌር ራዳር የተሰኘ ተቋም ከሰሜን እስከ ደቡብ አፍሪካ የሚገኙ አገራት በተመሳሳይ ሰዓት የኢንተርኔት አገልግሎት መቋረጥ አጋጥሟቸዋል ብሏል። የሳይበር ደኅንነት እና […]
እስራኤል ሐማስን ‘ለመደምሰስ’ እያካሄደች ያለው ዘመቻ እንዳሰበችው እየተሳካላት ነው?
ከ 5 ሰአት በፊት የሐማስን ጥቃት ተከትሎ የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታኒያሁ ሠራዊታቸው ጋዛ ውስጥ የሚያካሂደው ዘመቻ ዓላማ “የሐማስን አስተዳደራዊ እና ወታደራዊ አቅም በማንኮታኮት” መደምሰስ ነው በማለት በተደጋጋሚ ተናግረዋል። መስከረም ወር መጨረሻ ላይ የተጀመረው የጋዛ ጦርነት አምስት ወራት ሞላው። ከ30 ሺህ በላይ ፍልስጤማውያን መገደላቸውን በሐማስ የሚመራው የጤና ሚኒስቴር ያስታወቀ ሲሆን፣ እስራኤል ደግሞ “ሙሉ ድል ለመቀዳጀት” […]
ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ከእስር ተፈቱ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
March 14, 2024 ላለፈው አንድ ወር ከ12 ቀን በእስር ላይ የቆዩት፤ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የፓርላማ አባል ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ዛሬ ከሰዓት መለቀቃቸውን የዓይን እማኞች ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ገለጹ። የቀድሞው የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አብዲ መሐመድ ዑመር (አብዲ ኢሌ)፣ የቀድሞው የብረታ ብረት እና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጄነራል ክንፈ ዳኘውም “በምህረት” ከእስር እንደሚፈቱ […]
የአቶ ክርስቲያን ታደለ ያለመከሰስ መብት በፓርላማ ተነሳ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
March 14, 2024 የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፓርላማ አባል የሆኑትን የአቶ ክርስቲያን ታደለን ያለመከሰስ መብት አነሳ። ምክር ቤቱ የፓርላማ አባሉን የህግ ከለላ ያነሳው በሁለት ተቃውሞ እና በሁለት ድምጸ ተዐቅቦ ነው። አቶ ክርስቲያን በቁጥጥር ስር የዋሉት በአማራ ክልል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እንዲታወጅ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ውሳኔ ባሳለፈበት ዕለት ሐምሌ 28፤ 2015 ነበር። ላለፉት ሰባት ወራት በእስር […]
ፓርላማው የአንድ አባሉን ያለመከሰስ መብት በነገው ዕለት ሊያነሳ ነው –
ኢትዮጵያ ኢንሳይደር) March 13, 2024 የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በነገው ዕለት በሚያደርገው መደበኛ ስብሰባ፤ የአንድ የፓርላማ አባልን ያለመከሰስ መብት ሊያነሳ ነው። ምክር ቤቱ በዚህ ስብሰባው፤ የተጓደሉ የምክር ቤት ጉዳዮች ማካሪ ኮሚቴ አባላትን ለማሟላት የሚቀርብለትን የውሳኔ ሃሳብም መርምሮ ያጸድቃል ተብሎ ይጠበቃል። ፓርላማው ነገ ሐሙስ መጋቢት 5፤ 2016 በሚያካሄደው መደበኛ ስብሰባው፤ ለመመልከት ቀጠሮ የያዛቸው አጀንዳዎች ብዛት 12 […]
EMS “መከላከያ በወርቅ ዝርፊያ ላይ ተሰማርቷል።”ወርቅ አምራቾች March 2023
EMS (Ethiopian Media Services)