የጀርመኗ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አውሮፕላን በኤርትራ የአየር ክልል እንዳያልፍ ተከለከለ
ከ 1 ሰአት በፊት የጀርመኗ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አና ሌናሌና ቤርቦክ ወደ ጂቡቲ ለሚያደርጉት ጉብኝት በኤርትራ የአየር ክልል በኩል ለማለፍ የሚያስችል ፈቃድ ባለማግኘታቸው ወደ ሳዑዲ ለማቅናት መገደዳቸውን ሮይተርስ ዘገበ። የጀርመኑ ዲደብሊው እንደዘገበው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሯ ከዕቅዳቸው ውጪ ወደ ሳዑዲ አረቢያ ለማቅናት የተገደዱት ወደ ጂቡቲ በሚያደርጉት ጉዞ በኤርትራ በኩል ለማለፍ አውሮፕላናቸው የሚያስፈልገው ፈቃድ በመከልከሉ ነው። የውጭ […]
የአፍሪካ ቀንድ ትኩሳት፡ ቀውስ በማያጣው ቀጠና ያሉ አገራት ግንኙነት
ከ 6 ሰአት በፊት በዓለማችን መረጋጋታቸው በቀላሉ ሊናጋባቸው ከሚችሉ ቀጠናዎች መካከል አንዱ የአፍሪካ ቀንድ መሆኑን ፈንድ ፎር ፒስ የተባለው ተቋም ይገልጻል። እንደ ተቋሙ ከሆነ መረጋጋት ከራቃቸው የዓለማችን ቀዳሚ አገራት መካከል አንዷ መገኛዋ የአፍሪካ ቀንድ የሆነችው ሶማሊያ ነች። የአፍሪካ ቀንድ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች የሚያልቁባቸውን ጦርነቶች የሚያስተናግድ ቀጠና ነው። በዜጎች መብት ጥሰት ስማቸው በክፉ የሚነሱ አገራት […]
አሜሪካዊው ወንጀለኛ በናይትሮጅን የሞት ቅጣት የሚቀጣ የመጀመሪያው ሰው ሊሆን ነው
ከ 4 ሰአት በፊት በአላባማ የሞት ፍርድ የተላለፈበት እስረኛ ባለቀ ሰዓት ያስገባው ይግባኝ ተቀባይነት በማጣቱ በናይትሮጅን ጋዝ የሚገደል የመጀመሪያውን አሜሪካዊ ለመሆን ሰዓታት ቀርተውታል። የዩናይትድ ስቴትስ ጠቅላይ ፍርድ ቤት እና የይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት የኬኔት ዩጂን ስሚዝ ጠበቆች ጨካኝ እና ያልተለመደ የሚሉትን የቅጣት መንገድ ለማስቀረት ፈቃደኛ ሳይሆኑ ቀርተዋል። ለ15 ደቂቃ ያህል ናይትሮጅን በጭንብል ወደ ሰውነቱ እንዲገባ […]
ዩናይትድ ኪንግደም የተዘረፉትን የጋና ‘የአክሊል ጌጣጌጦች’ በብድር ልትመልስ ነው
ከ 5 ሰአት በፊት እንግሊዝ አንዳንድ የጋና “የአክሊል ጌጣጌጦችን” ከአሳንቴ ንጉስ ፍርድ ቤት ከዘረፈቻቸው 150 ዓመታት በኋላ በብድር ለመመለስ ወስናለች። በረዥም ጊዜ የብድር ስምምነት ከሚመለሱት 32 ዕቃዎች መካከል የወርቅ ቱቦ አንዱ መሆኑን ቢቢሲ ተረድቷል። የቪክቶሪያ እና አልበርት ሙዚየም (ቪ ኤንድ ኤ) 17 ቅርሶችን ሲያበድር 15ቱ ደግሞ ከብሪቲሽ ሙዚየም የሚሰጡ ናቸው። ከበርካታ ትውልዶች ቁጣ በኋላ “አዲስ […]
የተባበሩት መንግሥታት በጋዛ እና ዩክሬን ጉዳይ የሚወቀሰው ለምን ይሆን? ምንስ ማድረግ ይችላል?
ከ 6 ሰአት በፊት የተባበሩት መንግሥታት በዓለማችን የሚከሰቱ ግጭቶች ማስቆም አልቻለም የሚለው ወቀሳ አዲስ አይደለም። ነገር ግን መጀመሪያ የዩክሬን ቀጥሎ ደግሞ የጋዛ ጦርነት ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ ድርጅቱ ከባድ ትችት እንዲያስተናግድ መስኮት ከፍተዋል። በጋዛ ተኩስ አቁም ስምምነት አለመኖሩ ያለውን ሰብዓዊ ቀውስ አባብሶታል። የተባበሩት መንግሥታት ጣልቃ እንዲገባ ተደጋጋሚ ጥሪ ቢቀርብም ድርጅቱ ምንም ማድረግ አለመቻሉ፣ ምን ያህል […]
የአፍሪካ ዋንጫ፡ ወደ ጥሎ ማለፍ ዙር ያለፉት ሀገራት የትኞቹ ናቸው? ማን ከማን ይፋለማል?
ከ 5 ሰአት በፊት በአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ጨዋታ የመጨረሻው ምሽት አራት ጨዋታዎች ተደርገው አንድ ጎል ብቻ ነው የተስናገደው። ጠንካራ አቋም ላይ የምትገኘው ሞሮኮ ዛምቢያን 1 ለምንም በመርታት ለአዘጋጇ አይቮሪ ኮስት ውለታ ውላለች። ዛምቢያ ምርጥ ሶስተኛ ሆኖ ዙር 16ን ለመቀላቀል አንድ ነጥብ ብቻ ነበር የሚያስፈልጋት። ነገር ግን ሐኪም ዚዬች አክርሮ ወደ መረቡ የለጋት ኳስ የዛምቢያን ተስፋ […]
ሶስቱ የ ኦሮሙማ Oromummaaa ማዋለጃ እስትራተጂዎች (ከዶክተር አሰፋ ጃለታ የተወሰደ)
Batero Belete ሶስቱ የ ኦሮሙማ Oromummaaa ማዋለጃ እስትራተጂዎች (ከዶክተር አሰፋ ጃለታ የተወሰደ) ኢትዮጰያዊነትን Ethiopianism በሁሉም መልኩ መዋጋት ማዳከም, ማስወገድ የኢትዮጰያዊነት ዋና ተሸካሚ ሆና የቆየችውን የኢትዮጰያ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እና የእስልምና ሀይማኖትን ማዳከም (riጀክት ማድረግ ) ፣ የኢትዪጰያን እና ኢትዮጵያዊነትን የሚያሳዩ መልክቶችን፣ አርማዎችን ባንዲራ የታወቁ ሰዎችን ማጥላላት፣ ጎልተው እንዳይታዩ ማድረግ፣ ወዘተ። ኦሮሙማ የሚያድገውም ሀገር ምስረታውም እውን የሚሆነውም […]
ሮሃ ዜና | የደ/ማርቆስ ትንቅንቅና የሌሊቱ ኦፕሬሽን | የፍኖተሰላሙ ቅሌት፡ የአገዛዙና ኦነግ ጋብቻ |እነክርስቲያን ያሉበት ሁኔታ ተጋለጠ@roha_tv
Roha
In Conversation with Amb. Tibor Nagy, Former US Assistant Secretary of State for African Affairs
EVN for Ethiopia
የመቀሌ ተቃውሞ ወዴት ያመራል? “ነጻነት በዛ” የብልጽግና ስአኮ!
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ