The Horn Of Africa States: Is The Road Really Blocked? – OpEd – Eurasia Review 12:26
January 24, 2024 0 Comments By Dr. Suleiman Walhad Maulana Wahiduddin Khan, a Muslim scholar on Islamic Ethics for the success of life, once quoted a story with respect to a road under repairs, with a notice bearing the words “Road Closed” put up to warn unwary travelers. A “Road Closed” sign does not really mean that […]
Developing Countries Need Debt Relief to Act on Climate Change – Project Syndicate 11:38
Jan 24, 2024ISHAC DIWAN and VERA SONGWE While developed economies have pledged to increase climate financing sharply by 2030, developing-economy policymakers are struggling to cover the costs of action. With medium-term strategies being used to address a short-term threat, progress on the green transition will be undermined, with potentially catastrophic implications. WASHINGTON, DC/PARIS – If developing economies […]
በታሪካዊ ጠላት ፊት መዝረክረክ ዋጋ ያስከፍላል!
January 24, 2024 – EthiopianReporter.com ግብፅ የሰሞኑን የሶማሊያ ጩኸት ተገን አድርጋ ታሪካዊ ጠላትነቷን ለኢትዮጵያ በግልጽ ስታስተጋባ፣ ኢትዮጵያውያን ደግሞ በጠላት ፊት ያለ መንበርከክ ታሪካዊ የጋራ እሴቶቻቸውን ይዘው የመንቀሳቀስ አገራዊ ኃላፊነት አለባቸው፡፡ በአሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያውያን መካከል በበርካታ ውስጣዊ ጉዳዮች አለመግባባቶች አሉ፡፡ እነዚህ አለመግባባቶች ከንትርክ አልፈው ግጭት በመቀስቀስ ደም እያፋሰሱ ነው፡፡ በዚህ መሀል ሁኔታዎች የተመቻቹላት ግብፅ በግላጭ ወጥታ ኢትዮጵያን ለማተራመስ […]
ገዥው ብልፅግና ፓርቲ ራሱን በመፈተሽ አገርን ይታደግ
EthiopianReporter.com ልናገር ገዥው ብልፅግና ፓርቲ ራሱን በመፈተሽ አገርን ይታደግ አንባቢ ቀን: January 24, 2024 በያሲን ባህሩ አንድ የአበው አባባል አለ ‹‹ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ አለበለዚያ ድንጋይ ነው ብለው ይወረውሩሃል›› የሚል። ይህንን አባባል ወደ ፖለቲካው አምጥተን ስናየው ለብዙ ነገሮች ልክ ሆኖ እናገኘዋለን። ፖለቲከኞች ለሕዝብ ጥቅም ብለው፣ በሕዝብ ስም ተደራጅተው፣ የሕዝብ በሆነ ነገር ሁሉ እየተጠቀሙ ሕዝብን ቢረሱ […]
ከሱዳን ወደ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ እየገቡ ላሉ ስደተኞች ተጨማሪ ጣቢያ ሊቋቋም ነው
EthiopianReporter.com ማኅበራዊ ከሱዳን ወደ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ እየገቡ ላሉ ስደተኞች ተጨማሪ ጣቢያ ሊቋቋም ነው በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: January 24, 2024 በየማነ ብርሃኑ በሱዳን እስካሁን በቀጠለው ጦርነት ተፈናቅለው ወደ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሚገቡ ስደተኞች ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ በማሻቀቡ፣ ተጨማሪ የስደተኛ መጠለያ ለማቋቋም ዝግጅት እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች አገልግሎት የአሶሳ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ […]
የሲቪክ ማኅበራት ከመንግሥት ተቋማት ጋር በጋራ እንዲሠሩ ተጠየቀ
EthiopianReporter.com ዜና የሲቪክ ማኅበራት ከመንግሥት ተቋማት ጋር በጋራ እንዲሠሩ ተጠየቀ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: January 24, 2024 በኢትዮጵያ በሰላም ጉዳይ ምክክር የሚያደርጉ የሲቪክ ማኅበራት፣ ከመንግሥት ተቋማት ጋር በጋራ እንዲሠሩ ጥያቄ ቀረበ፡፡ ‹‹ሥርየት ለሁሉም›› የተሰኘ በኅብረተሰቡ ውስጥ ሰላም፣ መተባበር፣ መግባባትና ትብብርን ለመፍጠርና ለመሥራት፣ በዩኒቨርሲቲ ምሁራንና ከተለያዩ ተቋማት የተውጣጡ ምሁራን የመሠረቱት አገር በቀል ድርጅት ትናንት ጥር 14 ቀን […]
ገዳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን በመጪዎቹ ሦስት ወራት ለኢንቨስተሮች ዝግጁ እንደሚደረግ ተገለጸ
EthiopianReporter.com በሰላማዊት መንገሻ January 24, 2024 የገዳ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን ዋና ዳይሬክተር አቶ ሞቱማ ተመስገን የአዲስ አበባን ግማሽ ወይም የአዳማ ከተማን ስድስት እጥፍ የሚያህል ስፋት ይይዛል የተባለው፣ በአዳማና በሞጆ ከተሞች መካከል የሚገነባው ገዳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን፣ በመጪዎቹ ሦስት ወራት ውስጥ የመጀመርያውን ዙር መሠረተ ልማት በማጠናቀቅ ለኢንቨስተሮች ዝግጁ ይደረጋል ተባለ፡፡ ከአጠቃላዩ 24,000 ሔክታር መሬት ውስጥ በአሁኑ […]
በቻይናና ዓረብ አገሮች ባንኮች ለሚደገፉ የመንገድ ፕሮጀክቶች ገንዘብ ባለመለቀቁ ግንባታቸው መስተጓጎሉ ተገለጸ
EthiopianReporter.com በሲሳይ ሳህሉ January 24, 2024 በሕዝብ ተወካዮች ምክር የከተማ መሠረተ ልማትና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ በመላ አገሪቱ ከግማሽ ትሪሊዮን ብር በላይ ከሚጠይቁ ከ238 የመንገድ ፕሮጀከቶች መካከል፣ በቻይና ኤግዚም ባንክና የዓረብ አገሮች ባንኮች ለሚሸፈኑ ፕሮጀክቶች፣ ገንዘብ ባለመለቀቁና ክፍያዎች በመዘግየታቸው ግንባታቸው እየተስተጓጎለ መሆኑን፣ የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የከተማ መሠረተ […]
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ኤምፔሳን የክፍያ አማራጭ አድርጎ መረጠ
EthiopianReporter.com አሸናፊ እንዳለ January 24, 2024 የአየር መንገዱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰውና የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ አዲሱ ሥራ አስፈጻሚ ዊም ቫንሄለፑቴ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሳፋሪኮም የበይነ መረብ የክፍያ ሥርዓት የሆነውን ኤምፔሳን እንደ አንድ የክፍያ አማራጭ አድርጎ መረጠ፡፡ የአየር መንገዱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰውና የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ አዲሱ ሥራ አስፈጻሚ ዊም ቫንሄለፑቴ፣ እንዲሁም የኤምፔሳ ሥራ ኃላፊዎች በዚህ […]
የኢንቨስትመንት ኮሚሽን አመራሮች በአዳዲስ ተሿሚዎች ተተኩ
EthiopianReporter.com በአሸናፊ እንዳለ January 24, 2024 የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነሯን ጨምሮ ሁለት ምክትል ኮሚሽነሮች ከኃላፊነታቸው ተነስተው፣ በሌሎች አዳዲስ ተሿሚዎች መተካታቸው ተረጋገጠ፡፡ ባለፉት ስድስት ዓመታት ውስጥ ለተቋሙ ኮሚሽነሮች ሲሾሙ የአሁኑ ለአምስተኛ ጊዜ መሆኑ ታውቋል፡፡ ኮሚሽኑን ላለፉት ሦስት ዓመታት ያህል የመሩት ሌሊሴ ነሜ የኢትዮጵያ የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ሆነው መሾማቸውን ምንጮች ለሪፖርተር ጠቁመው ወ/ሮ ሌሊሴ ወደ […]