በኦሮሚያ ክልል ሕጻናትን ጨምሮ በርካቶች “ለመከላከያ ምልመላ” በሚል በግዳጅ መያዛቸው ተገለጸ

5 ታህሳስ 2024, 18:21 EAT የኦሮሚያ ክልል የአስተዳደር አካላት እና የፀጥታ ኃይሎች ሕጻናት እና የአዕምሮ ህሙማንን ጨምሮ በርካቶችን የመከላከያ ሠራዊትን እንዲቀላቀሉ በሚል በግዳጅ እንደያዙ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ይፋ አደረገ። ከመከላከያ ሚኒስቴር የምልመላ መስፈርት ውጪ በግዳጅ የተያዙ ሕጻናትን እና ሰዎችን ለማስለቀቅ ቤተሰቦቻቸው ከፍተኛ ገንዘብ ጭምር እንዲከፍሉ እነዚሁ ባለሥልጣናት ማስገደዳቸውን ኢሰመኮ ባደረገው ምርመራ እንደደረሰበት ሐሙስ፣ ኅዳር […]

በኦሮሚያ ክልል በታጣቂዎች መመለስ ነዋሪዎች ምን አሉ?

December 5, 2024 – DW Amharic  በኦሮሚያ ክልል ማዕከላዊ ዞኖች መንግስትን ሲገዳደሩ የቆዩት የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት (ኦነግ-ኦነሰ) ታጣቂዎች በስፋት እየገቡ መሆኑን መንግስት አስታወቋል፡፡ የምዕራብ ሸዋ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች ነዋሪዎችና የአገር ሽማግሌዎችም ይህንኑን ለዶይቼ ቬለ አረጋግጠዋል፡፤ በሌሎች አካባቢዎች የቀሩ ታጣቂዎች ጉዳይ ግን ግን አሁንም ያሳስበናል ይላሉ ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

እስራኤል በሊባኖስ ላይ በምታካሂደው ጥቃት ቢያንስ አምስት ኢትዮጵያኖች ተገድለዋል – በጎ አድራጎት ተቋም

December 5, 2024 – VOA Amharic  እስራኤል በሊባኖስ የሚገኘውን የሂዝቦላህ ታጣቂ ቡድን ለማጥፋት ከመስከረም ወር ጀምሮ እያካሄደች ባለችው የአየር ጥቃት ቢያንስ አምስት ኢትዮጵያውያን መገደላቸውን እና በርካቶች መቁሰላቸውን፣ ቤይሩት የሚገኝ ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት ለአሜሪካ ድምፅ ገልጿል። እኛ ለእኛ በስደት የተሰኘው በጎ አድራጎት ድርጅት መስራች ባንቺ ይመር ከአሜሪካ ድምፅ ጋር በነበራቸው ቆይታ፣ እስራኤል ጥቃቱን አጠናክራ በቀ… … ሙሉውን ለማየት […]

አቶ ታዬ ደንደአ ዛሬ ከእስር ተፈቱ 

December 5, 2024 – VOA Amharic  ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በዋስ እንዲፈቱ ያሳለፈውን ውሳኔ ተከትሎ ከእስር ቤት ሲወጡ በድጋሚ ተይዘው የነበሩት፣የቀድሞው የሰላም ሚኒስትር ድኤታ አቶ ታዬ ደንደአ ዛሬ ሐሙስ ኅዳር 26 ቀን 2017 ዓ.ም እኩለ ቀን ላይ ፣ ከእስር ተፈተው ከቤተሰቦቻቸው ጋራ መቀላቀላቸውን ባለቤታቸው ወይዘሮ ስንታየኹ አለማየኹ ለአሜርካ ድምጽ ተናግረዋል። ሜክሲኮ አካባቢ በሚገኘው ፌደራል ፖሊስ […]

የምስጋና ዝግጅት ለትዝታው ንጉስ፣ ለአርቲስት ማህሙድ አህመድ በአሜሪካዋ የቨርጂኒያ ግዛት ተከበረ፣ ተመሰገነ።

December 5, 2024 – DW Amharic  ከስድሳ ዓመታት በላይ በሙዚቃው ዓለም የቆየው የትዝታው ንጉስ፣ አርቲስት ማህሙድ አህመድ ለእድሜ ዘመን አገልግሎቱ፣ በሙዚቃ ለሙዚቃ ለመኖሩ፣ ለሃገራችን ኪነ-ጥበብ ለበረከተው አስተዋጸኦ፣ በህይወታችን ውስጥ ላኖረው አሻራ፣ ተከበረ፣ ተመሰገነ። በዝግጅቱ ላይ አድናቂወቹ ታድመው፣ ከሙዚቃው ዓለም በአክብሮት ተሰናብተውታል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የኦነሠና የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ስምምነት፤ የታዬ ደንደኣ መፈታት፤ የኤችአይቪ መድኃኒት ግኝት

December 5, 2024 – DW Amharic  በኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት (ኦነሰ) እና በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መካከል የሰላም ስምምነት ተደረሰ መባሉ፤ የአቶ ታዬ ደንደአ መፈታት፤ አዲስ የኤችአይቪ/ኤድስ መድኃኒት ስኬታማ በሆነ መንገድ መሞከሩን ተመራማሪዎች ይፋ ማድረጋቸው ከሰሞኑ መበሠሩ፦ የማኅበራዊ መገናኛ አውታሮች ቅኝት ትኩረት ናቸው … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የትረምፕ የመከላከያ ዕጩ ፒት ሄግሴት ሹመታቸውን ለማስጸደቅ እየታገሉ መኾናቸውን ተናገሩ

December 5, 2024 – VOA Amharic  የዩናይትድ ስቴትስ ተመራጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕ ለመከላከያ ሚኒስትርነት የመረጧቸው ፒት ሄግሴት፣ ሹመታቸውን የሕግ መወሰኛ ምክርቤቱ እንዲያጸድቅላቸው መታገላቸውን እንደሚቀጥሉ ትላንት ረቡዕ ተናገሩ፡፡ ሆኖም ትረምፕ ለቦታው  ሌላ ሰው ለመምረጥ እያሰቡ መሆናቸውን የሚጠቁሙ ዘገባዎች እየወጡ ነው፡፡ የአርባ አራት ዓመቱ የቀድሞው የጦር መኮንን እና የፎክስ ኒውስ የውይይት አቅራቢ ሄግሴት ሹመታ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ […]

ህንድ የብሪክስ ሀገራት የጋራ መገበያያ ገንዘብ ሐሳብ አትከተልም ተባለ

December 5, 2024 – VOA Amharic  ህንድ ለብሪክስ አባል ሀገራት የጋራ መገበያያ ገንዘብ የመፍጠርን ሐሳብ እንደማትደግፍ ኒው ዲልሂ የሚገኙ ተንታኞች ተናገሩ፡፡ ዘጠኝ አባል ሀገራት ያሉት ብሪክስ የጋራ መገበያያ ገንዘብ እንዲፈጥሩ ይቀረበውን ሐሳብ ተመራጩ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ አጥብቀው ተቃውመውታል፡፡ ተንታኞቹ እንዳሉት ህንድ በራሷ ገንዘብ መናገድን በማበረታታት ላይ ነች፡፡ ትረምፕ የብሪክስ ሃገራት ዶላር… … ሙሉውን ለማየት ወይም […]

የፕሬዚዳንት ባይደን የአንጎላ ጉብኝት

December 5, 2024 – DW Amharic  በአንጎላ ለሦስት ቀናት ያድርጉትን ጉብኝት ያጠናቀቁት የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ጆሴፍ ባይደን፣በሚቀጥለው ምዕተ ዓመት ለመልማት የሚፈልግ ማንኛውም አገር ሁሉ አፍሪቃ ውስጥ በአጋርነት መስራት ይኖርበታል ብለዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ኢትዮጵያ «ያለመረጋጋት ምንጮችን ማድረቅ በሚቻልበት ሂደት ቁልፍ ሚና ትጫወታለች » ፤ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

December 5, 2024 – DW Amharic  ኢትዮጵያ በአፍሪካ ቀንድ አካባቢው ከቀጣናው ተሻጋሪ የሆኑ የሰላም መደፍረስ እና አለመረጋጋት ምንጮችን ማድረቅ በሚቻልበት ሂደት ቁልፍ ሚና መወጣት ላይ እንደምታተኩር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ። የሚኒስቴሩ ቃል ዐቀባይ አምባሳደር ነቢያት ጌታቸው ሶማሊያ በኢትዮጵያ ላይ በማያባራ መልኩ ዛቻዎች እና ማስፈራሪያዎች እያስተጋባች መሆኑን ገልጸዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ