ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን አሙሩ ስድስት ሰወች ተገደሉ
December 5, 2024 – Konjit Sitotaw በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን አሙሩ ወረዳ ሰዎችን ጭኖ ይጓዝ በነበረ አንድ አይሱዙ ተሽከርካሪ ላይ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት ስድስት ሰዎች መገደላቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች እንደተናገሩ በመጥቀስ ዶቸቨለ ዘግቧል። ተሽከርካሪው ሰኞ’ለት ጥቃቱ የተፈጸመበት አጋምሳ ከተባለ ከተማ ወደሌላ አካባቢ በመጓዝ ላይ ሳለ እንደኾነ ዘገባው አመልክቷል። የአካባቢው ባለሥልጣናት ደሞ፣ በጥቃቱ አምስት ሰዎች ተገድለው ኹለቱ […]
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ሪፖርት ምን ያሳያል?
December 5, 2024 – DW Amharic በ2017 የመጀመሪያ መንፈቅ የወጪ ንግድ በ81% ማደጉን የብሔራ ባንክ ሪፖርት ያሳያል። የንግድ ሚዛን ጉድለት እየቀነሰ በመሔዱ የሀገሪቱ የክፍያ ሚዛን ተሻሽሎ ትርፍ 573 ሚሊዮን ዶላር መድረሱን ይጠቁማል። የሐምሌው የውጪ ምንዛሪ ግብይት ሥዓት ለውጥ በዶላር የክፍያ ግዴታ በነበረባቸው ባንኮች ላይ ስላደረሰው ኪሳራ ግን ምንም አላለለም።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
እልባት የሚሻው ያልተቋረጠው የሽርካ ግድያ፤ የነዋሪዎች እሮሮ
December 5, 2024 – DW Amharic እንደ ነዋሪዎች አስተያየት ቢያንስ ላለፈው አንድ ኣመት ንጹሃን በተናጥልና ተሰብስበው ሲገደሉ “ሀይማኖት ተኮር ጥቃት የሚመስል” እንደነበር ተነግሯል፡፡ ከወረዳው ሶሌ ዲገሉ ቡና ተፈናቅለው በወረዳዋ ከተማ ጎበሳ ያለ ምንም የገቢ አመንጪ ስራ የተጠለሉ ተፈናቃይ በአሁኑ ጊዜ አርሶአደሩ ምርቱን ጥሎ በመኮብለሉንና የሚመገበውማጣቱንም ተናግረዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ተመራማሪዎች ለኤችአይቪ/ኤድስ አዲስ መድሃኒት አገኙ
December 5, 2024 – DW Amharic ሌናካፓቪር፤ የተባለ አዲስ የኤችአይቪ/ኤድስ መድሃኒት ስኬታማ በሆነ መንገድ መሞከሩን ተመራማሪዎች ይፋ አድርገዋል። ጊሊድ በተባለ የአሜሪካ የመድሃኒት አምራች ኩባንያ የተሰራው ይህ መድሃኒት በመርፌ መልክ በዓመት ሁለት ጊዜ የሚሰጥ ሲሆን፤100 ፐርሰንት ውጤታማ ነው ተብሏል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ናሚቢያ የመጀመሪያዋን ሴት ፕሬዝደነት መረጠች
December 5, 2024 – VOA Amharic በናሚቢያ አወዛጋቢ በነበረውና ባለፈው ሳምንት በተከናወነው ምርጫ ገዢው ስዋፖ ፓርቲ አሸናፊ እንደኾነ በመታወጁ ደቡብ አፍሪካዊቷ ሀገር የመጀመሪያዋን ሴት ፕሬዝደንት መርጣለች፡፡ በምክትል ፕሬዝደንትነት ሲያገለግሉ የነበሩት የስዋፖ ፓርቲው ኔቱምቦ ናንዲ 57 በመቶ ድምጽ በማግኘት ሲያሸንፉ፣ የዋናው ተቃዋሚ ፓርቲ ዕጩ ደግሞ 25.5 በመቶ በማግኘት ሁለተኛ ኾነዋል። የተቃዋሚው ፓርቲ የምርጫውን… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ […]
የሩሲያው ቫግነር ቡድን ከምሪው ሞት በኋላም ሥራውን ቀጥሏል
December 5, 2024 – VOA Amharic እንደ አውሮፓውያን የቀን አቆጣጠር በ2023 ዓ.ም. የሩሲያ ቅጥር ወታደራዊ ቡድን የኾነው ቫግነር መሪ የነበሪይ ቭጌኒ ፕሪጎዥን ሕይወት ካለፈ በኋላም የቡድኑ እንቅስቃሴ ንቁ ኾኖ ቀጥሏል። የሩሲያ ጉዳይ ተንታኞች ቡድኑ ወደ ክሬምሊን የኃይል መዋቅሮች ይበልጥ መጠጋቱን እና አሁንም ድረስ የሞስኮን ጥቅም በዓለም ዙሪያ ለማስፋፍት እየጣረ ነው ይላሉ፡፡ ዘገባው የማቲው ኩፕፈር ነው ኤደን ገረመ… […]
በትግራይ ክልል የኤች አይ ቪ ስርጭት ከጦርነቱ በኋላ በእጥፍ መጨመሩ ተገለጸ
December 4, 2024 – VOA Amharic በትግራይ ክልል የኤችአይቪ ስርጭት ከጦርነቱ በኋላ በእጥፍ መጨመሩን፣ በክልሉ የተካሄደ ጥናት ጠቅሶ የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ። ለቫይረሱ ስርጭት መጨመር፡ የሴቶች መደፈር፣ በኢኮኖሚ ችግር ምክንያት በወሲብ ንግድ ላይ የተሰማሩ ሴቶች መበራከት እና የነዋሪዎች ከቀዬ መፈናቀል በምክንያትነት ተጠቅሰዋል። የቫይረሱ ስርጭት በተለይ በከተሞች እና በተፈናቃዮች መጠለያ ማእከላት ከፍተኛ እንደሆነም … … ሙሉውን ለማየት ወይም […]
ባይደን ለልጃቸው የሰጡት ምህረት በፕሬዚደንታዊ ስልጣን ላይ ክርክር አስነስቷል
December 4, 2024 – VOA Amharic ፕሬዚደንት ጆ ባይደን በዚህ ሳምንት መጀመሪያ ለልጃቸው ለሀንተር ባይደን ምህረት ሰጥተዋል፡፡ ይህም የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት አባላትን ለዓመታት የከፋፈለው የፖለቲካ ትርምስ እንዲያበቃ ምክኒያት ሆኗል። በፕሬዚደንት ስልጣን መገባደጃ የሚደረጉት የምህረት አሰጣጥ ሂደቶች ሁልጊዜም አከራካሪ መሆናቸውን ጠቅሳ፣ የአሜሪካ ድምፅ የምክር ቤት ዘጋቢ ካትሪን ጂፕሰን ያደረሰችንን ዘገባ ስመኝሽ የቆየ ወ… … ሙሉውን ለማየት ወይም […]
የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ታጣቂዎች ወደ ማዕከላት እየገቡ መኾኑን ክልሉ አስታወቀ
December 4, 2024 – VOA Amharic የኦሮሚያ ክልል መንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ጽሕፈት ቤት፣ መንግሥት ከኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ታጣቂዎች ጋራ ያደረገውን ስምምነት ተከትሎ፣ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ታጣቂዎች ወደ ተዘጋጁላቸው ማዕከላት እየገቡ መኾኑን አስታወቀ። ቢሮው በማኅበራዊ ትስስር ገፆቹ ባወጣው መግለጫ፣ በተለይ በምዕራብ ሸዋና ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ወረዳዎች የሚንቀሳቀሱ የኦሮሞ ነፃነት ታጣቂዎች የሰላሙን ጥሪ ተቀብለው ወደተዘ… … ሙሉውን ለማየት ወይም […]
በዌስት ባንክ የአይሁድ ሰፋሪዎች በፍልስጤማውያን ከተሞች ላይ ጥቃት ሰነዘሩ
December 4, 2024 – VOA Amharic በዌስት ባንክ የሚገኙ የአይሁድ ሰፋሪዎች በስፍራው በሚገኙ የፍልስጤማውያን ከተሞች ላይ ተከታታይ ጥቃት ሰንዝረው ቤቶችን ሲያቃጥሉ፣ ከእስራኤል ወታደሮች ጋርም ተጋጭተዋል። ምን ያህል ፍልስጤማውያን ጉዳት እንደደረሰባቸው ወዲያውኑ ሊታወቅ አልቻለም። የእስራኤል ሠራዊት እንዳለው፣ ወታደሮች ቤት ፉሪክ በተሰኘች መንደር የሚገኝና ሰፋሪዎቹ የመሰረቱት ያልተፈቀደ የእርሻ ቦታን ለማፍረስ በደረሱበት ወ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ […]