የኢትዮጵያ የአየር ትራንስፖርት የደኅንነት ደረጃ 88 በመቶ መድረሱ ተገለጸ

በተመስገን ተጋፋው December 4, 2024 በዓለም አቀፍ የሲቪል አቪዬሽን ድርጅት ኦዲት መሠረት የኢትዮጵያ የአየር ትራንስፖርት የደኅንነት ደረጃ 88.5 በመቶ መድረሱን፣ የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ ባለሥልጣኑ ይህንን ያስታወቀው 80ኛው የዓለም ሲቪል አቪዬሼን ድርጅት የምሥረታ በዓል የቺካጎ ኮንቬንሽን የተፈረመበትን ቀን መታሰቢያ በማድረግ ከኅዳር 30 እስከ ታኅሳስ 3 ቀን 2017 ዓ.ም. ድረስ በተለያዩ ኩነቶች ለማክበር ዝግጅት ማጠናቀቁን […]

ኢትዮጵያ አንድ የጋራ አገራዊ መግባቢያ ቋንቋ እንዳይኖራት የሚያደርገው ሕግ እንዳይፀድቅ እንጠይቃለን

ልናገር ኢትዮጵያ አንድ የጋራ አገራዊ መግባቢያ ቋንቋ እንዳይኖራት የሚያደርገው ሕግ እንዳይፀድቅ እንጠይቃለን አንባቢ ቀን: December 4, 2024 ኢትዮጵያ አንድ የጋራ አገራዊ መግባቢያ ቋንቋ እንዳይኖራት የሚያደርገው ሕግ እንዳይፀድቅ እንጠይቃለን በኢትዮጵያ የባለሙያዎች ድርጅቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የኢትዮጵያ የባለሙያዎች ድርጅቶች ይህንን የሕዝብ ማመልከቻ ያፀደቁት ሲሆን እነሱም፣ ‹‹Ethiopiawinnet: Council for the Defense of Citizen Right, People to People (P2P) Inc.፣ Global […]

የሰላም ስምምነት ፊርማውና የኦሮሚያ ዘላቂ ሰላም ጉዳይ

ፖለቲካ በዮናስ አማረ December 4, 2024 በታንዛኒያ ዛንዚባር ከአንድም ሁለት ጊዜ ከኦነግ ሸኔ ጋር አምና ድርድር ለማድረግ ሙከራ ቢደረግም፣ ነገር ግን በመጨረሻ ያለ ውጤት ነበር የተበተነው፡፡ ይሁን እንጂ ከአንድ ዓመት በኋላ እሑድ ኅዳር 22 ቀን 2017 ዓ.ም. በአዲስ አበባ በኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤት ውስጥ ከኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ከፍተኛ አመራሩ ከጃል ሰኚ ነጋሳ ጋር የሰላም […]

የንግድ ሚኒስትሩ የዋጋ ግሽበቱ ቋሚ ገቢ ያላችው ዜጎች ላይ ጠንካራ ክንዱን አሳርፏል አሉ

የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትሩ ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ማብራሪያ ለመስጠት በተገኙበት ወቅት ዜና የንግድ ሚኒስትሩ የዋጋ ግሽበቱ ቋሚ ገቢ ያላችው ዜጎች ላይ ጠንካራ ክንዱን አሳርፏል… ሲሳይ ሳህሉ ቀን: December 4, 2024 የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) እየተስተዋለ ያለው የዋጋ ግሽበት፣ ቋሚ ገቢ ያላቸው የኅብረተሰብ ክፍሎች ላይ ጠንከር ያለ ክንዱን አሳርፏል […]

የሊዝ ፋይናንስ ኩባንያዎች ኪሳራ ውስጥ መውደቃቸውን ብሔራዊ ባንክ ይፋ አደረገ

በኤልያስ ተገኝ December 4, 2024 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ዋና መሥሪያ ቤት ሕንፃ የካፒታል ወይም የሊዝ ዕቃዎች ፋይናንስ ዘርፍ ተቋማት ካለፉት አምስት ዓመታት በሦስቱ ኪሳራ ማስመዝገባቸውን፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በፋይናንስ ዘርፍ መረጋጋት ሪፖርቱ ይፋ አደረገ፡፡ በ2016 የሒሳብ ዓመት ከትርፍ ግኝት አኳያ የሊዝ ፋይናንስ ዘርፉ ከፍተኛ የሚባል ኪሳራ ላይ መውደቁ ተገልጾ፣ ለዚህም ዋነኛ መንስዔው በመፍረስ ላይ ባለ […]

የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር የመቀሌ ከተማ ከንቲባ ሹመት ውዝግብ አስነሳ

በጊዜያዊ አስተዳደሩ የተሾሙት አዲሱ የመቀሌ ከንቲባ አቶ ብርሃነ ገብረ እየሱስ ዜና የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር የመቀሌ ከተማ ከንቲባ ሹመት ውዝግብ አስነሳ ናርዶስ ዮሴፍ ቀን: December 4, 2024 የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር አቶ ብርሃነ ገብረ ኢየሱስን አዲሱ የመቀሌ ከንቲባ አድርጎ በመሾም ሰኞ ኅዳር 23 ቀን 2017 ዓ.ም. ሥራ ቢያስጀምርም፣ ሹመቱ በሁለቱ የሕውሓት ክንፎች መካከል ውዝግብ አስነሳ፡፡ ሪፖርተር […]

የአቶ ጌታቸው ረዳን የፕሬዚዳንትነት ውክልና አንስቻለሁ’’ በደብረፅዮን ገ/ሚካኤል የሚመራው ህወሓት

December 4, 2024 – Konjit Sitotaw  በደብረፅዮን ገ/ሚካኤል የሚመራው ህወሓት ትላንት ምሽት ባወጣዉ መግለጫ ለአቶ ጌታቸው ረዳ ሰጥቷቸው የነበረውን የፕሬዚዳንትነት ውክልና ማንሳቱን ገልጿል፡በመሆኑም በፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት መሰረት እንዴት እና በማን እንደሚተኩ ከፌደራል መንግስት ጋር እየተወያየበት እንደሚገኝ አስታዉቋል።

ህዳር 24፣2017 – ”በክልሎች ያሉ ህገ-ወጥ ኬላዎች የዋጋ ንረቱ ላይ ተጽዕኖ እያሳደሩ ነው” የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር

በኢትዮጵያ በኑሮ ውድነቱ ጎዳና ወጥተው “ልጆቼን የማበላቸሁ አጣው የሚሉ አዛውንቶች እና ራበኝ የሚሉ አንጀት የሚበሉ ህጻናትን” በከተማችን ቁጥራቸው እየጨመረ መሆኑን እንደታዘቡ የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት አባላት ተናገሩ፡፡ ይህን ያሉት አቶ አበረ አዳሙ የተባሉ አንድ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል ናቸው፡፡ አቶ አበረ አዳሙ የተባሉ የምክር ቤት አባሉ ይህን የተናገሩት የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር […]

ሦስት ዩኒቨርሲቲዎች በመምህራን ላይ ሕገወጥ ድርጊት መፈጸማቸው ለፓርላማው ጥቆማ ቀረበ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል አዳነ አደቶ (ዶ/ር) ዜና ሦስት ዩኒቨርሲቲዎች በመምህራን ላይ ሕገወጥ ድርጊት መፈጸማቸው ለፓርላማው ጥቆማ ቀረበ ተመስገን ተጋፋው ቀን: December 4, 2024 ሦስት የደቡብ ክልል ዩኒቨርሲቲዎች ከክልል የጤና ሳይንስ ኮሌጆች የትምህርት ዕድል ተሰጥቷቸው የሚማሩ መምህራንን ከትምህርት ገበታቸው ማገድ፣ በገንዘብ መደራደር፣ እንዲሁም መምህራኑ ትምህርታቸውን የጨረሱበትን ማስረጃ ባለመስጠት ሕገወጥ ድርጊት ላይ መሰማራታቸው ለሕዝብ ተወካዮች […]

የቦረናዋ ሴት እንድትደበደብ የወሰኑና ድርጊቱን የፈጸመው ተቀጡ

December 4, 2024 – DW Amharic  በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ቦረና ዞን ዋጪሌ ወረዳ ከወራት በፊት በአደባባይ ገበያ ስፍራ እንጨት ላይ በባሏ ታስራ በአሰቃቂ ሁኔታ የተደበደበችው እናት ላይ በደል ያደረሱ ከሰባት እስከ አራት ዓመት እስራት እንዲቀጡ ተወሰነባቸው ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ