“ከመጥፎ ወደ ባሰ”፣ “ከትግራይ ጠላቶች ጋር?”፣ የብልጽግና እጣ ፈንታ?
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
ፕፕሮፌሰር ሕዝቅኤል ጋቢሳ ምን እያሉን ነው?
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
ከኮማንዶ መሪ እስከ ጠቅላይ ሚኒስትር – ቤኒያሚን ኔታኒያሁ ማናቸው?
23 ህዳር 2024 የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚያን ኔታኒያሁ ሰብዓዊነት ላይ በተፈፀመ ወንጀል ተከሰው የእስር ትዕዛዝ የወጣባቸው አራተኛው የዓለማችን መሪ ሆነዋል። የሩሲያው ቭላድሚር ፑቲን፣ የሱዳኑ ኦማር አል-በሽር እና የሊቢያው ሙአማር ጋዳፊ ከዚህ ቀደም በዓለም አቀፉ የጦር ወንጀለኞች ፍርድ ቤት የእስር ትዕዛዝ የወጣባቸው መሪዎች ናቸው። የእስራኤል ጦር ካለፈው ዓመት ጀምሮ በፍልስጤም ፈፅሞታል ከተባለው ወታደራዊ እርምጃ ጋር በተያያዘ […]
“ከእናንተ ቀድመን የገና በዓልን እናውቃለን” – አወዛጋቢው ለ77ቱ ረሃብ የተለቀቀው ዘፈን
24 ህዳር 2024, 09:27 EAT ከአርባ ዓመታት በፊት በኢትዮጵያ የተከሰተውን ረሃብ የሚያሳይ ምሥል ቢቢሲ ካስተላለፈ በኋላ ታዋቂ ሙዚቀኞች ገቢ ማሰባሰቢያ ኮንሰርት አዘጋጅተው ነበር። የእንግሊዝ እና አየርላንድ ድብልቅ የሆነው ባንድ ‘ኢትዮጵያውያን የገና በዓል መሆኑን ያውቁ ይሆን?’ ማለቱ አይዘነጋም። ሙዚቀኞቹ ቦብ ጊልዶፍ እና ሚጅ ኡር ከታዋቂ ድምጻውያን ጋር በመሆን ገቢ ማሰባሰቢያ ሙዚቃ ለቀቁ። ነጠላ ዜማው ተለቆ በስምንት […]
ብሪታኒያ በሚገኘው የአሜሪካ ጦር መንደር አካባቢ ባለቤትነታቸው የማይታወቁ ድሮኖች ታዩ
24 ህዳር 2024, 09:22 EAT ብሪታኒያ በሚገኙ ሶስት የዩናይትድ ስቴትስ የጦር መንደሮች አካባቢ ባለቤትነታቸው ያልታወቁ ድሮኖች እንደታዩ የአሜሪካ አየር ኃይል አስታወቀ። ከረቡዕ እስከ አርብ ባሉት ቀናት “አነስተኛ ሰው አልባ በራሪዎች” ሰፎክ፣ ፌልትዌል እና ኖርፎክ በተባሉ የጦር መንደሮች አካባቢ መታየታቸውን አየር ኃይሉ ገልጿል። አየር ኃይሉ በሶስቱ የአሜሪካ ጦር መንደሮች የታዩት ድሮኖች ጥቃት ለማድረስ የመጡ ስለመሆናቸው እስካሁን […]
“እኛ ሰዎች አይደለንም?” – እስራኤል ቤይሩት ላይ በፈፀመችው የአየር ጥቃት 20 ሰዎች ተገደሉ
24 ህዳር 2024, 08:27 EAT እስራኤል የሊባኖስ ዋና ከተማ ቤይሩት ላይ በፈፀመችው የአየር ድብደባ 20 ሰዎች መገደላቸውን ባለሥልጣናት አስታውቀዋል። እስራኤል ጥቃቱን ያደረሰችው ያለምንም ማስጠንቀቂያ ሲሆን ጥቃቱ ቅዳሜ ንጋት 10 ሰዓት ገደማ ነው የተፈፀመው። ጥቃቱ የተፈፀመው የሔዝቦላሕ መሪዎችን ለመግደል ነው ሲሉ የእስራኤል መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል። ፍንዳታው በመላው ቤይሩት ተሰምቷል። ባስታ በተባለው አካባቢው የሚገኝ ባለስምንት ፎቅ የመኖሪያ […]
ሚሊዮኖችን በማጭበርበር የሚዘርፈው ‘የሕንዱ የዲጂታል እስር’
24 ህዳር 2024 ከጥቂት ወራት በፊት የነርቭ ሐኪም የሆነችው የ44 ዓመቷ ሕንዳዊት ሩቺካ ታንዱን ከፍተኛ የወንጀል ምርመራ ተከፍቶብሻል ተባለች። በሕንድ ስመ ጥር ከሆኑት ሆስፒታሎች አንዱ በሆነው የምታገለግለው ዶክተር ሩቺካ ምርመራው ቢያስደነግጣትም ሐሰተኛ ይሆናል ብላ ፈጽሞ አላሳበችም ነበር። ያልጠበቀችው ሆነ ዶክተሯ በዓይነቱ የተራቀቀ የማጭበርበር ሰለባ ሆነች። ለሳምንት ያህል በቪዲዮ ሲከታተሏት የነበሩት አጭበርባሪዎች የዶክተሯን እያንዳንዷን እንቅስቃሴ ተቆጣጥረው […]
እየተጠበቁ ያሉት በራሪ የአየር ላይ ታክሲዎች መቼ ዕውን ሊሆኑ ይችላሉ?
24 ህዳር 2024 ያለፈው ዓመትን የፓሪስ ኦሊምፒክ ያደምቃሉ ተብለው ከተጠበቁ አዳዲስ ፈጠራዎች አንዱ በኤሌክትሪክ የሚሠሩ የበራሪ ታክሲዎች አገልግሎት መጀመር ነበር። የጀርመኑ ቮሎኮፕተር በኤሌክትሪክ የሚሠራው እና ሁለት ሰው የሚጭነው ቮሎሲቲ የተባለው በራሪ ታክሲው በከተማዋ መንገደኞችን እንደሚያጓጉዝ ቃል ገብቶ ነበር። ዕቅዱ አልተሳካም። ኩባንያው የሙከራ በረራዎችን ብቻ ለማድረግ ተገዷል። ዕቅዱ አለመሳካቱ ኪሣራ ነው ቢባልም ከመጋረጃ ጀርባ አንድ በጣም […]
Indigenous leadership to strengthen Church’s mission in Ethiopia – Vatican News 12:03
Thursday, 21 November 2024 CHURCH Indigenous leadership to strengthen Church’s mission in Ethiopia Over the past month, Pope Francis has taken a significant step for the Catholic Church in Ethiopia by appointing five new Ethiopian-born bishops. By Bezawit Bogale Despite being a minority in Ethiopia, the Catholic Church plays a pivotal role in promoting interreligious dialogue, […]
Ethiopia Launches Landmark Demobilisation Process: International Partners Commend Turning Point for Sustainable Peace
Source: Delegation of the European Union to Ethiopia Demobilisation entails the formal discharge of combatants, helping them return to civilian life with financial, medical and mental health support ADDIS ABABA, Ethiopia, November 23, 2024 Today, international partners joined the National Rehabilitation Commission (NRC), the Government of Ethiopia, the Tigray Interim Regional Administration (TIRA), and the United […]