አዲሱ ፓርቲ ህዝቡ አብሮት እንዲታገል ጥሪ አቀረበ

Saturday, 26 October 2024 19:53 Written by  Administrator “የንጋት ኮከብ ለኢትዮጵያ” የተሰኘው አዲስ ፓርቲ በዋቢሸበሌ ሆቴል ሊሰጠው የነበረው ጋዜጣዊ መግለጫ በፀጥታ ሃይሎች መከልከሉን ተከትሎ የፓርቲው አደራጆች በሰጡት አስተያየት “ይሄ ከመንግስት የምንጠብቀው ተግባር ነው” ብለዋል። የፓርቲው አደራጅ ኮሚቴ አባል የሆኑት አቶ ሃብታሙ ኪታባ ለአዲስ አድማስ እንደተናገሩት፤ ባለፈው ረቡዕ ጥቅምት 13 ቀን 2017 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4:30 ላይ ፓርቲያቸው […]

የጋና ምርጫ እና የዕጩ ፕሬዚደንቶች የምርጫ ዘመቻ አንድምታ

October 27, 2024 – DW Amharic  ጋና የፊታችን የታህሳስ ወር ለምታደርገው ምርጫ ብርቱ ተፎካካሪ ሆነው የቀረቡት የገዢው ፓርቲ ዕጩ መሐመዱ ማዉሚያ እና የተቃዋሚ ፓርቲ ዕጩው ጆን ድራማኒ የጦፈ የምረጡኝ ዘመቻቸውን ተያይዘውታል ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የትራንስፖርት አገልግሎት መቋረጥ በአጋምሳ ከተማ

October 27, 2024 – DW Amharic  በኦሮሚያ ክልል የምትገኘው አጋምሳን ከሌሎች አካባቢዎች የሚያገናኛት የሕዝብ ማጓጓዣ በመንገድ ብልሽት እና በጸጥታ ሥጋት ተዘግቶ ለዓመታት በመቆየቱ መቸገራቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ። የአጋምሳ ከንቲባ ችግሩን ለወረዳ እና ለዞን ቢያሳውቁም መልስ እንዳልተገኘ ተናግረዋል። የአሙሩ ወረዳ አስተዳዳሪ መንገዱ እየተጠገነ መሆኑን ገልጸዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የደራ ወረዳ የጸጥታ ችግር

October 27, 2024 – DW Amharic  በኦሮሚያ ክልል የምትገኘው ደራ ወረዳ በኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት እና የፋኖ ታጣቂዎች እንቅስቃሴ ሰላም ርቋታል። ነዋሪዎች እንደሚሉት ሰዎች በታጣቂዎች ይታገታሉ፣ ይገደላሉ። ወረዳዋ ከአዲስ አበባ የሚያገናኟት መንገዶች መዘጋታቸውን የገለጹ የአካባቢው ነዋሪ “ለወላዶች ሕክምና ማግኘት ፈተና ሆኗል፤ መድሐኒት ማግኘት ከባድ ነው” ሲሉ ተናግረዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ከኢትዮጵያ ሕዝብ 76 በመቶው የሞባይል ኢንተርኔት እንደማይጠቀም ተገለጸ

October 27, 2024 – DW Amharic  ከኢትዮጵያ ሕዝብ 76% ኔትወርክ ባለበት አካባቢ ቢኖርም አሁንም የሞባይል ኢንተርኔት እንደማይጠቀም የግሎባል ሲስተም ፎር ሞባይል ኮምዩንኬሽንስ ማኅበር ጥናት ይፋ አደረገ። የኢትዮ-ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ ክፈቱትን ለመቀነስ መሠረተ-ልማት ማስፋፋትን ጨምሮ የተለያዩ ጥረቶች እየተደረጉ መሆኑን አስረድተዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ጆርጂያውያን ሲመርጡ ውለዋል 

October 27, 2024 – VOA Amharic  ጆርጂያውያን ዛሬ ወደ አውሮፓ ህብረት ወይም ወደ ሩሲያ ምህዋር ሊወስድ በሚችል ምርጫ ላይ ድምጽ ሲሰጡ ውለዋል፡፡  ገዥው ፓርቲ የሩስያ ደጋፊነት ስጋት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ በመጣባት ጆርጂያ የተካሄደው ምርጫ የአውሮፓን ምኞት የሚወስን እንደሆነም ተገልጿል፡፡ የፓርላማ ምርጫው ዲሞክራሲን በማፈን ወደ ሩሲያ አዘንብሏል ተብሎ ከተከሰሰው ገዥው ፓርቲ በተቃራኒ የተሰለፉት የምዕራቡ ዓለም ደጋፊ… … ሙሉውን […]

ሩስያ በማዕከላዊ ዩክሬን ባደረሰችው ጥቃት አምስት ሰዎች ተገደሉ 

October 27, 2024 – VOA Amharic  ሩስያ ባደረሰችው የሚሳኤል ጥቃት በዩክሬን ዲኒፕሮ ከተማ አንድ ህፃን ጨምሮ ሶስት ሰዎችን ሲገደሉ  በኪየቭ እና አካባቢው ላይ በደረሰው ጥቃት ደግሞ ታዳጊን ጨምሮ ሁለት ሰዎች መሞታቸውን ባለስልጣናቱ ዛሬ አስታውቀዋል፡፡  የማዕከላዊ ዲኒፕሮ ፔትሮቭስክ ክልል ገዥ ሰርጊ ሊሳክ እንዳሉት በዲኒፕሮ ላይ በአንድ ሌሊት በደረሰ ጥቃት 19 ሰዎች ጉዳት የደርሰባቸው ሲሆን በርካታ ሕንፃዎች ላይም ጉዳት […]

ዩናይትድ ስቴትስ ለታይዋን የ2 ቢሊዮን ዶላር የጦር መሳሪያ ሽያጭ አጸደቀች 

October 27, 2024 – VOA Amharic  ዩናይትድ ስቴትስ ለታይዋን ባጸደቀችው የ2 ቢሊዮን ዶላር የጦር መሳሪያ ሽያጭ ጥቅል ውስጥ በዩክሬን የተሞከረው የላቀ የአየር መከላከያ ሚሳኤል ጭምር መካተቱንና ለመጀመርያ ጊዜ ወደ ደሴቷ የሚላክ መሆኑን ፔንታጎን ትላንት አርብ አስታውቋል፡፡  ዩናይትድ ስቴትስ በቻይና ይገባኛል ጥያቄ ከምታነሳባት ታይዋን ጋር ምንም እንኳን መደበኛ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ባይኖራትም ራሷን እንድትከላከል የሚያስችል … … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ […]

ኤስ ኦ ኤስ በተለያዩ አካባቢዎች የተከሰቱ ግጭቶች ፈተና እንደሆኑበት አስታወቀ

Saturday, 26 October 2024 19:39 Written by  Administrator ኤስ ኦ ኤስ የሕጻናት መንደሮች በኢትዮጵያ፤ በተለያዩ አካባቢዎች የተከሰቱ ግጭቶች ስራዎቹን በአግባቡ እንዳያከናውን አስታውቋል።የተቋም ምክትል ብሔራዊ ዳይሬክተር አቶ ኤቢሳ ጃለታ በተለይ ለአዲስ አድማስ እንደተናገሩት፣ በአስቸጋሪና ድጋፍ በሚያስፈልጋቸው ቦታዎች ላይ ድጋፍ ማድረግ የኤስ ኦ ኤስ መለያ መሆኑን ጠቁመው በተለያዩ አካባቢዎች የተከሰቱ ግጭቶች ለስራቸው ተግዳሮት እንደሆኑባቸው አመልክተዋ። አያይዘውም፣ ተቋማቸው ከሌሎች […]

እስራኤል በኢራን ላይ የፈጸመችውን የአየር ጥቃት የሚያሳይ ቪዲዮ

October 27, 2024 – BBC Amharic  እስራኤል በኢራን ላይ በፈጸመችው የአየር ጥቃት ዋና ከተማዋ ቴህራን ውስጥ ፍንዳታዎች ተሰምተዋል። የእስራኤል ጦር ኃይል ጥቃቱ የኢራን ወታደራዊ ተቋማትን ዒላማ ያደረገ መሆኑን እና ሁሉም አውሮፕላኖቹ ያለምንም ችግር መመለሳቸውን አሳውቋል። በጥቃቱ አራት ወታደሮቿ መገደላቸውን የገለጸችው ኢራን እራሷን በመከላከል መብቷ አጸፋውን እንደምትመልስ ዝታለች። ይህ ቪዲዮ በጥቃቱ ወቅት በዋና ከተማዋ ቴህራን … … ሙሉውን […]