ኢትዮጵያን በሕክምና የዕውቀት ሽግግር ለማገዝ የሚጥረው «ፒፕል ቱ ፒፕል»
October 24, 2024 – DW Amharic ኢትዮጵያን በሕክምና የዕውቀት ሽግግር ለማገዝ የሚጥረው ዮናይትድ ስቴትስ ውስጥ የሚገኘው «ፒፕል ቱ ፒፕል» የተሰኘው ግብረ ሰናይ ድርጅት፣ ከሰሞኑ 25ኛ ዓመቱን አከበረ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ሶማሊያ “በቀጣዩ የአፍሪካ ህብረት ተልእኮ ማን እንደሚሳተፍ የምወስነው እኔ ነኝ” አለች
October 24, 2024 – VOA Amharic የሶማሊያ መንግሥት እአአ በሚቀጥለው ዓመት መጀመሪያ ላይ በሀገሯ ሥራ እንዲጀምር ለታቀደው የአፍሪካ ኅብረት አረጋጊ ተልእኮ (አውሶም) ወታደር የሚያዋጡ ሀገሮችን እንደሚመርጥ አረጋግጧል። የሶማሊያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዛሬ ረቡዕ ባወጣው መግለጫ ሶማሊያ የተልእኮውን አቅጣጫ “ትኩረቱን በግልጽ ሉዓላዊነት ላይ” ባደረገ መንገድ ትመራዋለች ብሏል፡፡ ኢትዮጵያ ከሶማሌላንድ ጋር የደረሰችው ስምምነት … … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ […]
በኢትዮጵያ ሰዎችን አስገድዶ የመሰወር ሁኔታ አሳሳቢ ኾኖ መቀጠሉን ኢሰመኮ ገለጸ
October 24, 2024 – VOA Amharic በኢትዮጵያ ሰዎችን አስገድዶ የመሰወር ሁኔታ አሳሳቢ ኾኖ መቀጠሉን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ። በአዲስ አበባ በመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች ተወስደው ያሉበት ሳይታወቅ፣ መደበኛ ባልሆነ ቦታ እንዲቆዩ ተደርገዋል ያሉ ሰዎችን በተመለከተ ዛሬ ሪፖርት ያወጣው፣ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ኮሚሽን (ኢሰመኮ)፣ ባለፈው አንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ፣ 52 ሰዎችን የተ… … ሙሉውን ለማየት […]
በአማራ ክልል በሦስት ወር ውስጥ 37 ሰዎች በወባ በሽታ ሕይወታቸው ማለፉን ከልሉ አስታወቀ
October 24, 2024 – VOA Amharic በአማራ ክልል በተከሰተው የጸጥታ ችግር ምክንያት አስፈላጊ ቁጥጥር እና ክትትል ባለመደረጉ፣ በሦስት ወራት ውስጥ 37 ሰዎች በወባ መሞታቸውን፣ በአንድ ሳምንት ብቻ ደግሞ ከ64 ሺሕ ሰዎች መያዛቸውን ክልሉ አስታወቀ። በኢንስቲትዩት የወባ መከላከልና መቆጣጠር ፕሮግራም አስተባባሪ አቶ ዳምጤ ላንከር ለቪኦኤ እንደተናገሩት፣ ባለፉት ሦስት ወራት ብቻ ከ600 ሺሕ በላይ ሰዎች በበሽታው መያዛቸውን ተ… … […]
ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የመምህራን ደመወዝ በመቋረጡ የትምህርት ሥራ መታጎሉ ተገለጸ
October 24, 2024 – VOA Amharic በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የተለያዩ ዞኖች የመምህራን ደመወዝ በመቋረጡ የተነሳ እስከ አኹን በአንዳንድ ትምሕር ቤቶች ትምሕርት አለመጀመሩን ቪኦኤ ያነጋገራቸው ወላጆች ገለጹ። ከግል እና አንዳንድ የመንግሥት ትምሕርት ቤቶች ውጪ አብዛኞቹ እንዳልተከፈቱ፣ ቢከፈቱም ከሁለት በላይ መመሕራን ስለማይገቡ ትምሕርት አለመጀመሩን የተናገሩ ወላጆች፣ ስጋታቸውን አጋርተዋል። የክልሉ መምሕራን ማኅበር በወላይ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ […]
የመነጣጠጠቅ ባህሪይ ገደል ይዞን እየገባ ነው! ሙሼ ሰሙ
October 24, 2024 የመነጣጠጠቅ ባህሪይ ገደል ይዞን እየገባ ነው! የሸማ ተራ እሳት አደጋ ተጠቂዎች መጽናናቱንና ብርታቱን እንዲሰጣችሁ እመኛለሁ። በአንድ በኩል አደጋ ውስጥ ሆነን ጽናትና ብርታት በሌላ በኩል ደግሞ ሌብነትና ወራዳነት እንዳለ ሁላ ማህበራዊ ጀግንነትም አለ በፈተናና በውጣ ውረድ ጊዜ የጎደለን መሙላት፣ የደከመን የማበርታትና የመደጋገፍ ባህላችን በከባዱ ተሸርሽሯል ከሚሉት ውስጥ አንዱ ነኝ። ያልሰራንበትን፣ ያልደከመንበትንና ያላፈራውን ሀብት […]
በኢትዮ-ቴሌኮም መደበኛ የአክሲዮን ሽያጭ ልብ መባል ያለባቸው ጉዳዮች የትኞቹ ናቸው?
October 24, 2024 – DW Amharic የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የኢትዮ-ቴሌኮምን መደበኛ አክሲዮን ሽያጭ ከጀመረ በኋላ የኩባንያውን ያለፈ ዓመት ገቢ እና ትርፍ በማስላት “ያዋጣል” ወይስ “አያዋጣም” የሚሉ ትንታኔዎች በማኅበራዊ ድረ-ገጾች እና በመገናኛ ብዙኃን እየታዩ ነው። ለመሆኑ ልብ መባል ያለባቸው ጉዳዮች የትኞቹ ናቸው? ባለሙያዎችስ ምን ይመክራሉ?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በሕክምና የበጎ አድራጎት አገልግሎቶች የሃያ አምስት ዓመታት ጉዞ
October 24, 2024 – VOA Amharic ዋና መቀመጫውን ዩናይትድ ስቴትስ ያደረገው “ፒፕል ቱ ፒፕል” ከትላንት በስቲያ ቅዳሜ ከዋሽንግተን ዲሲ ወጣ ብላ በምትገኘው የአርሊንግተን ዋና ከተማ የተመሰረተበትን ሃያ አምስተኛ ዓመት መታሰቢያ በማድረግ ዓመታዊ የሕክምና ሳይንስ ጉባኤው አካሂዷል። አብዛኞቹ አባላቱ ኢትዮጵያውያን የሕክምና ባለሞያዎች ቢሆኑም፤ ኢትዮጵያውያን ያልሆኑ ከፍተኛ እውቅና ያላቸው የሕክምና ባለ ሞያዎችም ለዓመታት ተሳትፈ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ […]
“የሰሜን ኮሪያ ወታደሮች ሩሲያ ውስጥ መኖራቸውን የሚያሳይ ማስረጃ አለ” የመከላከያ ሚንስትር ሎይድ ኦስትን
October 24, 2024 – VOA Amharic የዩናይትድ ስቴትስ የመከላከያ ሚኒስትር ሎይድ ኦስትን “የሰሜን ኮሪያ ወታደሮች ሩሲያ ውስጥ መኖራቸውን የሚያሳይ ማስረጃ አለ” ሲሉ ተናገሩ፡፡ ሚኒስትሩ ትላንት ረቡዕ ለጋዜጠኞች በሰጡት ቃል “ቀሪው ነገር” እዚያ ምን እንደሚሠሩ ማየቱ ነው ብለዋል። ኦስትን ይህን ያሉት የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዜለንስኪ ሁለት የሰሜን ኮሪያ ወታደራዊ ክፍሎች ሩሲያ ውስጥ ለዩክሬኑ ጦርነት ሊውል የሚችል ሥ… … […]
ብሊንከን የሃማስ መሪ ከተገደሉ በኋላ ታጋቾቹን ለማስለቀቅ “እውነተኛ ዕድል ይኖራል” አሉ
October 24, 2024 – VOA Amharic የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንተኒ ብሊንከን፣ እስራኤል የሃማሱን መሪ ያህያ ሲንዋርን መግደሏ አሁንም ጋዛ ውስጥ በታጣቂው ቡድን እጅ ያሉትን ቀሪዎቹን ታጋቾች የሚያስለቅቅ ስምምነት ላይ ለመድረስ እውነተኛ እድል ማምጣቱን ተናገሩ። ብሊንክን ይህን የተናገሩት፣ ዛሬ ረቡዕ ከቴል አቪቭ ወደ ሳኡዲ አረብያ ከመብረራቸው በፊት ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ነው። “እስራኤል ሃማስ ላይ … … […]