ከጥቅምቱ የአሜሪካ ምርጫ ጋር ተያይዞ የሚመጣ የአይምሮ ጭንቀት
October 18, 2024 – VOA Amharic የፖለቲካ ዝንባሌ ምንም ይሁን ምን፣ ምርጫ ሲቃረብ፣ የጭንቀት መጠን እንደሚጨምር የአሜሪካ የሥነ-ልቦና ባለሞያዎች ማህበር ያመለክታል። የማያቋርጥ የዜና ስርጭት፣ አስጨናቂ ክርክሮች እና ለሀገሪቱ የወደፊት እጣ ፈንታ የሚኖር ስጋት፣ ሁሉም በአይምሮ ጤና ላይ ጫና ያሳድራሉ። አንዳንድ የሥነ ልቦና ባለሞያዎች ታዲያ ችግሩን ‘ከምርጫ ጋር የተያያዘ የጭንቀት ህመም’ ሲሉ ይጠሩታል። … … ሙሉውን ለማየት ወይም […]
በሱዳን የርስ በርስ ጦርነት ሦስት ሚሊዮን ሰዎች ከሀገር ተሰድደዋል
October 18, 2024 – DW Amharic የከፋ የርስ በርስ ጦርነት ውስጥ በተዘፈቀችው ሱዳን ከ1 ዓመት ከ6 ወራት ባነሱ ጊዜያት ውስጥ ብቻ ከሦስት ሚሊዮን በላይ ሰዎች ከሀገር መሰደዳቸው ተዘግቧል ። ምናልባት ሁኔታው በዚሁ ከቀጠለ በሚቀጥሉት ሁለት እና ሦስት ሳምንታት ውስጥ የተፈናቃዩ ቁጥር ከሦስት ሚሊዮን በላይ ሊሆን እንደሚችልም የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሥጋቱን ገልጧል ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ […]
ለኢትዮ አሜሪካውያን መራጮች የቀረበው ጥሪ
October 18, 2024 – DW Amharic የኢትዮጵያ አሜሪካዊያን ህዝብ ጉዳዮች ኮሚቴ ከተቋቋመበት ዓላማዎች አንዱ፣ የኢትዮጵያ እና የአሜሪካ የሁለትዮሽ ግንኙነትን ማጠናከር እንዲሁም የኢትዮጵያን ጥቅም ከሚያስጠብቁ የአሜሪካ ተመራጮች ጋር መስራት ነው።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በአፋር ነዋሪዎችን ያሰጋው ተከታታይ የመሬት መንቀጥቀጥ
October 18, 2024 – DW Amharic አስተያየታቸውን ለዶይቼ ቬለ የሰጡ የአዋሽ ፈንታሌ ወረዳ አዋሽ ሰባት ኪሎ ከተማ ነዋሪ አሁን አሁን በእየእለቱ በአራት ሰዓት ግድም ልዩነት የመሬት ንዝረቱን ከፍተኛ ስሜት ማስተናገድ እየተለመደ ከመምጣት ይልቅ አደጋዎችን ማስከተል መጀመሩ በእጅጉ አስግታል፡፡ትናንት ለሊት 5፡11 አከባቢ ተከስቷል የተባለው ርዕደ መሬት አስደንጋጭና ከባድ ነበር… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በብሔራዊ ባንክ መመሪያ ላይ የባለሙያዎች አስተያየት
October 18, 2024 – DW Amharic ባንኮች የውጭ ምንዛሪ የሚገዙበት እና የሚሸጡበት የዋጋ ልዩነት ከ2 በመቶ እንዳይበልጥ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ሰሞኑን ያወጣው አዲስ መመሪያ ተግባራዊ እየተደረገ ነው።በዚህም የንግድ በንኮች የውጭ ምንዛሪ የሚገዙበትን ዋጋ ከፍ እያደረጉ የሚሸጡበትን ደግሞ እየቀነሱ መሆኑ ተስተውሏል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምክክር ኮሚሽን አማራና ትግራይ ክልል «መስራት ተሳነኝ» አለ
October 18, 2024 – DW Amharic በአማራና በትግራይ ክልሎች ያሉ ወቅታዊ ሁኔታዎች ሥራውን በአግባቡ እንዲስራ እንዳላስቻለው የኢትዮጵያ አገራዊ የምክክር ኮሚሽን አመለከተ። በአማራ ክልል የተወሰኑ ሥራዎች ቢሞከሩም አጠጋቢ አንዳልነበሩ ነው ኮሚሽኑ የገለጠው።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ኢትዮጵያን ጨምሮ 26 ሃገራት የከፋ የብድር አዘቅት ውስጥ ይገኛሉ ተባለ
October 18, 2024 – DW Amharic የዓለም ባንክ ከሰሞኑ ባወጣው አዲስ ዘገባ ኢትዮጵያን ጨምሮ 26 ሃገራት ባለፉት ሁለት ዐሥርተ ዓመታት ውስጥ የከፋ የብድር አዘቅት ውስጥ እንደሚገኙ ይፋ አድርጓል ። የተጠቀሱት ሃገራት እጅግ ደካማ ኤኮኖሚ እንዳላቸው ተገልጧል ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
“አባላቴ እየታሰሩ፣ እየታገቱ እና እየተንገላቱ ነው”ተቃዋሚው የትግራይ ነጻነት ፓርቲ
October 18, 2024 – VOA Amharic አባላቴ በፖለቲካ እምነታቸው የተነሳ እየታሰሩ፣ እየታገቱ እና እየተንገላቱ ናቸው” ሲል ተቃዋሚው የትግራይ ነጻነት ፓርቲ ውድብ ናፅነት ትግራይ ከሰሰ። በተለይ ከአወዛጋቢው የህወሐት ጉባኤ በኋላ፣ በክልሉ ሰሜናዊ ምዕራብ ዞን የማዕድን እና የመሬት ዝርፊያ የሚቃወሙ አባላታችን ከፍተኛ ችግር እየደረሰባቸው ነው” ሲሉ የፓርቲው ሊቀመንበር ዶክተር ደጀን መዝገበ ተናግረዋል። ዶክተር ደጀን በሰጡት… … ሙሉውን ለማየት ወይም […]
ጉቦ ሲቀበሉ እጅ ከፍንጅ የተያዙት አለቃና ጸሐፊ፤ ያጋለጠው ካህን የደረሰበት በደል፤ ስለ ባህርዳር ሃገረ ስብከት ሙስና
October 18, 2024
ለቴክኖሎጂ ዕውቀት ልቀት የሚታትረው የትውልደ ኢትዮጵያውያኑ ተቋም
October 18, 2024 – VOA Amharic ትውልደ ኢትዮጵያውያን በቴክኖሎጂው መስክ የተሻሉ የሥራ አማራጮች ተጠቃሚ እንዲሆኑ የሚያግዙ የስልጠና ተቋማት በዋሺንግተን ዲሲ እና አካባቢዋ እየተበራከቱ ይገኛሉ። ከእነዚህ መካከል አንዱ የሆነው አመኒም ሶሉሽንስ ፣ የቀደመ የቴክኖሎጂ መስክ ልምድ ለሌላቸው ሰዎች አጫጭር ስልጠናዎችን በመስጠት ለቁም ነገር አብቅቷል። ከሰሞኑ ተቋሙ ባሰናዳው መርሐ ግብር ፣ የቀድሞ ሰልጣኞቹን ስኬት ከማክበሩ … … ሙሉውን ለማየት […]