በባሕር ዳር ከተማ ሊካሄድ የነበረው 11ኛው የጣና ፎረም ለሦስተኛ ጊዜ ተራዘመ
8 ጥቅምት 2024, 12:15 EAT የአፍሪካ ሰላም እና ፀጥታ ጉዳዮች ላይ የሚመክረው እና በአማራ ክልል ርዕሰ መዲና ባሕር ዳር የሚካሄደው ዓመታዊው የጣና ፎረም ጉባኤ ለሦስተኛ ጊዜ ተራዘመ። ይህ 11ኛው ጉባኤ መጀመሪያ ሊካሄድ ቀን ተቆርጦለት የነበረው ባለፈው ዓመት ከጥቅምት 2 – 4 2016 ዓ.ም. ነበር። ሆኖም ጉባኤው “ባልተጠበቁ ሁኔታዎች ምክንያት” እንደተራዘመ የፎረሙ ጽህፈት ቤት የአዲስ አበባ […]
በአፋር ክልል ዱለሳ ወረዳ “በመሬት መንቀጥቀጥ” ምክንያት ፍል ውሃ መፍለቅ ጀመረ
8 ጥቅምት 2024, 16:56 EAT በአፋር ክልል ዱለሳ ወረዳ በተከሰተ “የመሬት መንቀጥቀጥ” ምክንያት ከተፈጠረ የመሬት ስንጥቅ ውስጥ ፍል ውሃ መፍለቅ መጀመሩን የአካባቢው ነዋሪዎች እና የወረዳው አስተዳደር ለቢቢሲ ተናገሩ። ከትናንት ሌሊት ጀምሮ መፍለቅ የጀመረው ፍል ውሃ “መጠኑ እየጨመረ” መሆኑን የአካባቢው ነዋሪዎች ገልጸዋል። ካለፉት ሁለት ሳምንታት ወዲህ ተደጋጋሚ የመሬት መንቀጥቀጥ እያስተናገደ ባለው የአፋር ክልል ጋቢ ራሱ ዞን […]
የተባበሩት መንግሥታት በአማራ ክልል እርዳታ ለማቋረጥ ያቀረበው ሃሳብ ተቃውሞ ገጠመው
8 ጥቅምት 2024, 16:11 EAT የተባበሩት መንግሥታት በአማራ ክልል የሚያደርገውን የሰብዓዊ ድጋፍ፣ የምግብ እርዳታን ጨምሮ ለማቋረጥ እያሰበ ሲሆን፣ ይህ ዕቅዱ ተቃውሞ ገጥሞታል። ሮይተርስ የዜና ወኪል የተመለከተው ረቂቅ ምክረ ሃሳብ በክልሉ የሰብዓዊ እርዳታ ሠራተኞች ላይ የሚፈጸመውን ጥቃት ተከትሎ የተባበሩት መንግሥታት በክልሉ የሚያካሄደውን የሰብዓዊ እርዳታ ለማቋረጥ ሃሳብ እንዳለው አመልክቷል። የመንግሥታቱ ድርጅት ነሐሴ ወር ላይ ያዘጋጀው ይህ ረቂቅ […]
አንድ ዓመት የደፈነው የመካከለኛው ምስራቅ ግጭትና ዓለም አቀፋዊ ሁኔታው
October 8, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የአብይ የጦር ግንባሮች እየተመቱ ነው!! ( ዶ/ር መንግስቱ ሙሴ )
October 8, 2024 የአብይ የጦር ግንባሮች እየተመቱ ነው!! ( ዶ/ር መንግስቱ ሙሴ ) ================= የዳሞቱ 5ኛው ክፍለ ጦር የፋሽስቱን የማሰልጠኛ እና የጦር ማሰማሪያ ተቋም ብርሸለቆን እንደከበበ ሁለተኛ ቀኑን ይዟል። ጀግኖች በታላቅ ተጋድሎ እና መስዋእትነት ድል እየመቱት ነው። የኢትዮጵያ ጣልያን ጦርነት ከታሪክ የወሰድሁት ትዝ አለኝ። የሞሶሎኒ ትልቆቹ የጦር ምሽጎች ከጎንደር ቀጥሎ ዳንግላ፤ እንጅባራ እና ቡሬ ነበሩ:: […]
ዳውሮ ዞን ቶጫ ወረዳ : የመሬት መንሸራተት ተከሰተ
October 8, 2024 – Konjit Sitotaw በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ዳውሮ ዞን ቶጫ ወረዳ ውስጥ በሚገኙ 5 ቀበሌዎች ላይ የጣለውን ከፍተኛ ዝናብ ተከትሎ የመሬት መንሸራተት አደጋ መከሰቱ ተገልጿል። በወረዳው ቲማ፣ ደሊ፣ ሻንዳ፣ ኦክሊና ቦቶሪ በተባሉ ቀበሌዎች ላይ ከፍተኛ መጠን ያለው ዝናብ በመዝነቡ እና ከአካባቢው መልክአ ምድራዊ አቀማመጥ ጋር ተያይዞ ያጋጠመው የመሬት መንሸራተት አደጋ በአርሶ አደሮች ማሳ፣ […]
በነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ ዋጋ ላይ ጭማሪ ተደረገ
Tuesday, 08 October 2024 16:21 Written by Administrator በነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ ዋጋ ላይ ጭማሪ መደረጉ ተገለጸ። በዚህም መሰረት የቤንዚን ዋጋ በሊትር 91 ብር ከ14 ሳንቲም መግባቱ ነው የተገለጸው። የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ባሰራጨው ደብዳቤ እንዳመለከተው፣ የዋጋ ጭማሪ የተደረገው በዓለም ገበያ የታየውን የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ ላይ በመመስረት ነው። ይኼው የነዳጅ ምርቶች ላይ የተደረገው የዋጋ ጭማሪ ከዛሬ […]
ሰራዊቱ እርስ በርስ ሊታኮስ? | ከመቀሌው ሽኩቻ ፋኖ አተረፈ? | ነገሮች ከቁጥጥር ውጪ ሆነዋል…| Ethiopia
Andafta
ፋኖ ሲጠበቅ ወልቃይት ለየለት | ሰራዊቱ ያላሰበው ተቃውሞ ተነሳበት | አዲስአበባ ተወሰነ ሌላ ትኩሳት | Ethiopia
Andafta
ለፋኖ መፈጠር አስቻይ ሁኔታ?፣ የመንገድ “ተዘጋ/ተከፈተ” ፖለቲካ፣ ብርሸለቆ እንደ ሰሜን ዕዝ?
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ