ኢትዮጵያ በዓለም ላይ በተለይ በቻይና ያላትን የሰሊጥ የገበያ ድርሻ እጣች

September 16, 2024 – Konjit Sitotaw  ኢትዮጵያ በዓለም ላይ በተለይ በቻይና ያላትን የሰሊጥ የገበያ ድርሻ ከጊዜ ወደ ጊዜ እያጣች መኾኗን መስማቱን ካፒታል ጋዜጣ ዘግቧል። የኢትዮጵያ ጥራጥሬ፣ የቅባት እህሎችና ቅመማ ቅመም ላኪዎች ማኅበር፣ ኢትዮጵያ ከአስር ዓመት በፊት በቻይና ገበያ የነበራት 50 በመቶ የሰሊጥ ገበያ ድርሻ ባኹኑ ወቅት ወደ አምስት በመቶ ማሽቆልቆሉን እንደገለጠ ዘገባው አመልክቷል። ለሰሊጥ የውጪ ገበያ ማሽቆልቆል […]

የፋኖ አመራሮች የሰሞኑን ወጥመድ በጥንቃቄ እለፉት!

September 16, 2024 – Getachew Shiferaw  የፋኖ አመራሮች የሰሞኑን ወጥመድ በጥንቃቄ እለፉት! የሶማሊያ ባለስልጣናት ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉትን ቡድኖች አግዛለሁ የሚል ፕሮፖጋንዳ አሰራጭቶ ብልፅግና ደንበኛ ወጥመድ አድርጎታል። ሰሞኑን በርካታ ሚዲያዎች ወደ ፋኖ አመራሮች እንዲደውሉ ይደረጋሉ። የፋኖ አመራሮች ይህን ወጥመድ በጣም በጥንቃቄ ማለፍ አለባቸው። 1) በጣም ጠቃሚው አማራጭ ፋኖ በጉዳዩ ምንም መልስ ባይሰጥ ነው። አስፈላጊ አይደለም። የፋኖ ትኩረት ህዝቤን […]

የኢትዮጵያ፣ የሶማሊያና የግብፅ መዛዛት እንደቀጠለ ነዉ። ከእንግዲሕስ?

September 16, 2024 – DW Amharic  ቱርክ ሁለቱን ሐገራት ለማስታረቅ እየጣረች ነዉ።የሶማሊያና የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት በቱርክ ሸምጋይነት የሚያደርጉት ድርድር ለሶስተኛ ዞር እንደሚደረግ ሲጠበቅ፣በዐባይ ዉኃ አጠቃቀም ሰበብ ለምዕተ አመታት ከኢትዮጵያ ጋር የምትወዛገበዉ ግብፅ ባለፈዉ ነሐሴ ለሶማሊያ ጦር መሳሪያ ማስታጠቅ ጀምራለች።ሶማሊያ ዉስጥ 10ሺሕ ወታደር ለማስፈር አቅዳለችም።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የጣሊያኑ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር የስደተኞች መርከብ እንዲቆም ባለመፍቀዳቸው በእስር እንዲቀጡ ተጠየቀ

ከ 3 ሰአት በፊት የጣሊያን ዐቃቤ ሕግ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ማቴዮ ሳልቪኒ ስደተኞችን ያሳፈረች መርከብ በአገራቸው የባሕር ጠረፍ ላይ እንዳትቆም በመከልከላቸው በስድስ ዓመት እስር እንዲቀጡ ጠየቀ። ሳልቪኒ በአውሮፓውያኑ 2019 ነው ስተደኞችን የያዘች መርከብ ወደ ጣሊያን ወደብ ተጠግታ እንድታራግፍ አልፈቀድም ያሉት። ኦፕን አርምስ በተባለ የተራድዖ ድርጅት የምትንቀሳቀሰው መርከብ ስደተኞችን ጭና ለሦስት ሳምንታት ያህል ውቅያኖስ ላይ ከቆየች […]

“በፍፁም እጄን አልሰጥም” – የቀድሞው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ድጋሚ የግድያ ሙከራ ተደረገባቸው

ከ 4 ሰአት በፊት የቀድሞው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ከተደረገባቸው የግድያ ሙከራ አምልጠው “ደኅንነቱ የተጠበቀ” ቦታ እንደሚገኙ የአሜሪካ ባለሥልጣናት አስታወቁ። ትራምፕ ፍሎሪዳ በሚገኘው የጎልፍ መጫወቻ ሜዳ ላይ ሳሉ ነው የግድያ ሙከራ የተደረገባቸው።“ተጠርጣሪ የተባለ” ግለሰብ በቁጥጥር ሥር እንደዋለም ባለሥልጣናቱ ገልፀዋል። የአሜሪካ ፕሬዝዳንቶች የደኅንነት ጥበቃ ተቋም የሆነው ሲክሬት ሰርቪስ ባልደረቦች አንድ የጦር መሣሪያ የታጠቀ ግለሰብ ተመልክተው ተኩስ እንደከፈቱበት […]

ዶናልድ ትራምፕ ላይ ስለተፈጸመው የግድያ ሙከራ እና ስለተጠርጣሪው እስካሁን የምናውቀው

ከ 2 ሰአት በፊት እሑድ ዕለት ኤፍቢአይ ዌስት ፓልም ቢች በሚገኘው የትራምፕ የጎልፍ መጫወቻ ስፍራ የግድያ ሙከራ መኖሩን በመግለጹ፤ የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለደኅንነታቸው ሲባል አስተማማኝ ጥበቃ ወደሚያገኙበት ቦታ እንዲዘዋወሩ ተደርገዋል። የአሁኑ ክስተት የተፈጠረው ከሁለት ወር በፊት በትለር ፔንሲልቬንያ ውስጥ በትራምፕ የምርጫ ቅስቀሳ ስብሰባ ወቅት በተተኮሰ ጥይት የቀድሞው ፕሬዝዳንት ቆስለው የአንድ ደጋፊያቸው ሕይወት ካለፈ […]

የማንችስተር ሲቲ ክስ ዛሬ ይጀምራል፤ ለመሆኑ ክለቡ የቀረበበት ክስ ምንድን ነው?

ከ 5 ሰአት በፊት ላለፉት ለዓመታት አወዛጋቢ የነበረው እና በእንግዘሊዝ የክለቦች ታሪክ ትልቁ የተባለው ክስ የሚታይበት ጊዜ ቀን ተቆርጦለታል። በዚህም የአንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አስተዳዳሪ በአንድ ወገን ለአራት ተከታታይ ዓመታት ዋንጫ ያነሳው ማንቺስተር ሲቲ በሌላ ወገን ሆነው ከሥነ ምግባር ኮሚሽን ዳኞች ፊት ይቆማሉ። በክሱ ሂደት ማንችስተር ሲቲ የፕሪሚየር ሊጉን የፋይናንስ ህግጋት ጥሷል በሚል የቀረቡበት 115 ክሶች […]

በዓለም ገበያ የቡና ዋጋ መጨመር ምክንያት እና የወደፊቱ ስጋት

ከ 5 ሰአት በፊት በመላው ዓለም ተወዳጅ የሆነው የቡና ዋጋ ባለፉት ወራት ጭማሪ ታይቶበታል። በዋነኛ የቡና አምራች አገራት ውስጥ እያጋጠመ ያለው ምጣኔ ሀብታዊ እና የተፈጥሮ ሁኔታ መለዋወጥ ምክንያት በቀጣይ ዓመታትም የቡና ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ ሊጨምር እንደሚችል እየተነገረ ነው። በቅርቡ በተካሄደ የባለልዩ ጣዕም ቡና ውድድር ዓለም አቀፍ ጨረታ የኢትዮጵያ አንድ ኪሎ ቡና ከ102 ሺህ ብር በላይ […]

Ethiopian Airlines wins outstanding tourism transportation award at Africa tourism leadership Forum  – The Will 

By : Janefrances Chibuzor, THEWILL Date: September 15, 2024 September 15, (THEWILL) – Ethiopian Airlines has been bestowed with the coveted ‘Outstanding Tourism Transportation Award’ at the 2024 Africa Tourism Leadership Forum (ATLF) held in Gaborone, Botswana. The prestigious accolade recognises tourism transportation organisations that consistently deliver the highest standards of service to travellers while […]