“በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል በማንኛውም ቅፅበት ጦርነት ሊነሳ ይችላል” ጄኔራል ፃድቃን ገብረትንሳይ

ከ 7 ሰአት በፊት ጄኔራል ፃድቃን ገብረትንሳይ በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል “በማንኛውም ቅፅበት ጦርነት ሊነሳ ይችላል” በማለት አስጠነቀቁ። የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳም “በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል በግልጽ የሚታይ መቃቃር አለ። የእኔ ስጋት ይህ ከቃላት አልፎ ወደ ጦርነት እንዳያድግ ነው” ብለዋል። ጦርነቱ ለቀጠናውም ዳፋ እንደሚሆንም ጄኔራል ፃድቃን በእንግሊዘኛ ባስነበቡት ጽሑፍ አስታውቀዋል። በሁለቱ አገራት […]

በርካታ የሰላም ስምምነቶች በሳዑዲ አረቢያ እና በኳታር የሚካሄዱት ለምንድን ነው?

ከ 8 ሰአት በፊት ዛሬ ማክሰኞ የአሜሪካ እና የዩክሬን ባለስልጣናት በሳዑዲ አረቢያ ከሩሲያ ጋር የሰላም ስምምነት ለማድረግ የሚያስችል ውይይት ያደርጋሉ። አገሪቱ ለዚህ የሰላም ውይይት የተመረጠችው መሪዋ ልዑል መሀመድ ቢን ሳልማን ከሩሲያው ፕሬዝዳንት ፑቲን እና ከአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር ባላቸው ጠንካራ ግንኙነት የተነሳ ነው። የሳዑዲ አረቢያ መንግሥት በተፋላሚዎቹ ወገኖች መካከል አደራዳሪ በመሆን ከፊት እሰለፋለሁ ብሏል። […]

ኤክስ በአሜሪካ እና በዩኬ ተቋርጦ እንደነበር ተገለጸ

ከ 6 ሰአት በፊት ኤክስ በአሜሪካ እና በዩናይትድ ኪንግደም ሥራ አቋርጦ እንደነበር ተገለጸ። ትናንት የማኅበራዊ ሚዲያ ገጹ መሥራት አቁሞ እንደነበር የተገለጸ ሲሆን፣ በሺዎች የሚቆጠሩ ተጠቃሚዎች ኤክስን መክፈት አልቻሉም ነበር። ኢሎን መስክ የሚያስተዳድረው ኤክስ (የቀድሞው ትዊተር) መቋረጡን በአሥር ሺዎች ከሚቆጠሩ የአሜሪካ ተጠቃሚዎች ሪፖርት ማድረጋቸውን ዳውንዲቴክተር የተባለው ድረ ገጽ አስታውቋል። በዩናይትድ ኪንግደም ከ8,000 በላይ ሪፖርቶች ተደርገዋል። ትናንት […]

ማርኮ ሩቢዮ ዮክሬን ያቀረበችው የከፊል ተኩስ አቁም ምክረ ሀሳብ ‘ተስፋ ሰጪ’ ነው አሉ

ከ 8 ሰአት በፊት የአሜሪካ ከፍተኛ ዲፕሎማት ዩክሬን ከሩሲያ ጋር በምታደርገው ጦርነት ከፊል የተኩስ አቁም ለማድረግ ያቀረበችው ምክረ ሀሳብ ተስፋ ሰጪ መሆኑን ተናገሩ። የአሜሪካ ውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ እህንን ያሉት የአሜሪካ እና የዩክሬን ባለስልጣናት በሳዑዲ አረቢያ ተገናኝተው ከመወያየታች አስቀድሞ ነው። ውጪ ጉዳይ ሚኒስትሩ፣ ማርኮ ሩቢዮ ሰኞ ዕለት እንደተናገሩት “ይህ ብቻውን በቂ ነው እያልኩ አይደለም […]

ሰሜን ኮሪያውያን በታሪክ ትልቁ የተባለውን የክሪፕቶከረንሲ ማጭበርበር እንዴት ፈፀሙ?

ከ 8 ሰአት በፊት ለሰሜን ኮሪያ መንግሥት እንደሚሠሩ የሚታመኑ ክሪፕቶ መንታፊዎች ከዘረፉት 1.5 ቢሊዮን ዶላር የበይነ መረብ ገንዘብ (ክሪፕቶ ከረንሲ) 300 ሚሊዮን ዶላሩን በጥሬው ማውጣታቸው ተነግሯል። ላዛረስ (አልዓዛር) በመባል የሚታወቀው የመንታፊዎች ቡድን ከሁለት ሳምንት በፊት ባይባይት ከተባለ የበይነ መረብ የገንዘብ ኩባንያ ትልቅ የዲጂታል ገንዘብ ዘርፏል። ከዚያ ጊዜ ጀምሮ መንታፊዎቹን እና የዘረፉትን ክሪፕቶ ወደ ገንዘብ ከመቀየራቸው […]

ተላላኪነት፣ እንጦርጦስ ካፒታሊዝም… እና የአሰብ ወደብ!

ተላላኪነት፣ እንጦርጦስ ካፒታሊዝም… እና የአሰብ ወደብ! ኢሣያስ አፈወርቂ ብዙ ነገር ሊሆን ይችላል፣ ተላላኪ ግን አይደለም! ሂድና የመንን ውጋልን!፣ ተነስና እንዲህ አድርግ ቢባል – ማንንም – አፍንጫችሁን ላሱ! የማለት ቆፍጣናነቱ አለው። ስለዚህ በቀይባህር ዙሪያ ሌላ ታዛዥ፣ አድርባይና ተላላኪ ኃይል እንዲኖር ተፈልጓል በአያ እንቶኔዎቹ! ለዚህ የታጨችው ደሞ ላለፉት ሠላሳ ምናምን ዓመታት አንጋፋ የተላላኪነት ልምድ ያካበተችው የኢህአዴግ-ብልፅግናዋ ጉደኚት […]

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት በጥላቻ ንግግር ግጭት ለመፍጠር የሚንቀሳቀሱ አካላት ተጠያቂ እንዲሆኑ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት በጥላቻ ንግግር ግጭት ለመፍጠር የሚንቀሳቀሱ አካላት ተጠያቂ እንዲሆኑ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ በአሏህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው ኢትዮጵያ ብዝሃ ሀይማኖት የሆነች ሀገር እንደ መሆኗ የተለያየ እምነት ተከታዬች ለዘመናት ተፈቃቅደውና ተከባብረው ኖረውባታል። እየኖሩባትም ይገኛሉ፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን በተለይም የማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎችን በመጠቀም ይህንን በጎ እሴት በመሸርሸር ውዝግብና ግጭት […]

Eritrean President Sends Message To Saudi Arabia As Fears Of Military Conflict Against Ethiopia Is Growing  – Borkena 22:56 

March 10, 2025 Borkena  Toronto – Eritrean President Isais Afeworki has sent a message to Saudi Arabia, Eritrea’s Ministry of Information disclosed on Monday.  It was Osman Saleh, Eritrea’s Minister for Foreign Affairs,  who delivered it to the  Saudi Foreign Minister Prince Faisal bin Farhan bin Abdullah. The message is for Prime Minister Mohammed bin Salman […]

Ethiopian ambassador: China’s economic growth, tech progress bring opportunities for Africa

Africa19:18, 10-Mar-2025 CGTN Ethiopian Ambassador to China, Tefera Derbew Yimam, has highlighted China’s economic achievements and technological advancements. As the country holds its annual Two Sessions, the diplomat noted that China’s successful implementation of its economic plans and its 5 percent GDP growth rate will have a significant global impact. He also underscored the need […]

Abbaa Malkaa: First Afaan Oromoo Film Premieres at Ethiopian National Theatre  – Curate Oromia 18:29 

Abreham Lefe March 10, 2025 On Sunday, February 23, Ethiopian cinema made history. Abbaa Malkaa, directed by Lencho Fikru, became the first Afaan Oromoo film to premiere at the Ethiopian National Theatre. While a handful of Afaan Oromoo films have been produced over the years, none had premiered at the National Theatre until now. This […]