ለአንድ ዶላር እስከ 141 ብር ዋጋ የተሰጠበት የሰሞኑ የውጭ ምንዛሪ ጨረታ
በዳዊት ታዬ March 5, 2025 የብሔራዊ ባንክ ዋና መሥሪያ ቤት የውጭ ምንዛሪ በገበያ ዋጋ እንዲገበያይ ከተወሰነ በኋላ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባለፈው ሳምንት ለሁለተኛ ጊዜ ልዩ የውጭ ምንዛሪ ጨረታ አካሂዷል፡፡ 60 ሚሊዮን ዶላር በቀረበበት በዚህ ጨረታ 27 ባንኮች የተሳተፉ ሲሆን፣ ለአንድ ዶላር የተሰጠው አማካይ የጨረታ ዋጋ 135.6 ብር መሆኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አስታውቋል፡፡ በጨረታው የተሰጠው አማካይ […]
የነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ገቢውና ሀብቱ ቢቀንስም ትርፉ አራት ዕጥፍ ማደጉ ታወቀ
በአሸናፊ እንዳለ March 5, 2025 የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጀት ጠቅላላ ገቢ በ12 ቢሊዮን ብር ዝቅ ቢልም፣ ትርፉ በአራት እጥፍ ከፍ ማለቱ ታወቀ፡፡ ድርጅቱ የ2016 ዓ.ም. (June 30, 2024) ኦዲት ሪፖርቱን ይፋ አድርጓል፡፡ የኦዲት ሪፖርቱ በድርጅቱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ እስመለዓለም ምሕረት የፀደቀው ባለፈው ሳምንት ነው፡፡ በዓመቱ የድርጅቱ የነዳጅ ሽያጭ ገቢ ዓምና ከነበረበት 271 ቢሊዮን ብር […]
ለሥነ ተዋልዶ ጤና ተደራሽነት
አበበ ፍቅር March 5, 2025 ምን እየሰሩ ነው? ቀደም ሲል የቤተሰብ ጤና አገልግሎት ኃላፊነት ለቤተሰብ ጤና መምርያ ብቻ የተጣለ ነበር:: ነገር ግን ከ1992 ዓ.ም. ወዲህ በርካታ ድርጅቶች በሥነ ተዋልዶ ጤና ላይ በስፋት መሥራት ጀመሩ፡፡ በወቅቱ የተለያዩ ድርጅቶች የተመሠረቱ ቢሆንም፣ በተናጠል በመሥራታቸው በሚፈለገው ልክ ውጤት አላስመዘገቡም ነበር፡፡ ጉዳዩ ተደማጭነት እንዲያገኝ ውጤታማ ይሆን ዘንድ በ1993 ዓ.ም. ኮንሰርቲየም […]
አጋዥ የሒሳብና የእንግሊዝኛ ትምህርቶች በቴሌቪዥን መሠራጨት ሊጀምሩ ነው ትምህርቶቹ በማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮችም ይተላለፋሉ
ዘላለም ሙላቱ (ዶ/ር) እና አቶ ካሳሁን ጎንፋ ትምህርት በቴሌቪዥን ሥርጭቱን አስመልክቶ የሥራ ስምምነት ተፈራርመዋል ማኅበራዊ አጋዥ የሒሳብና የእንግሊዝኛ ትምህርቶች በቴሌቪዥን መሠራጨት ሊጀምሩ ነው ትምህርቶቹ በማኅበራዊ ሚዲያ… ምሕረት ሞገስ ቀን: March 5, 2025 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ከአዲስ ሚዲያ ኔትወርክ ጋር በመተባበር ‹‹ተማሪዎችን በሒሳብና በእንግሊዝኛ ትምህርት ውጤታማ ያደርጋል››ያለውን የትምህርት በቴሌቪዥን ፕሮግራም ሥርጭት ቅዳሜ የካቲት […]
ፈተና ያልተለየው የዱር እንስሳት ሀብት
የዓለም የዱር እንስሳት ቀን በጉለሌ ዕፀዋት ማዕከል ተከብሯል ማኅበራዊ ፈተና ያልተለየው የዱር እንስሳት ሀብት ታደሰ ገብረማርያም ቀን: March 5, 2025 የዱር እንስሳት ሀብት ለሰው ልጆችና ለምድር ህልውና በጣም ወሳኝ ለሆኑት ንፁህ አየር፣ ውኃና ለም አፈር ጥበቃ የሚያበረክቱት አስተዋጽኦ ከፍተኛ ቢሆንም፣ በጥብቅ ቦታዎች ውስጥ የሚታየው ቸልተኝነትና ዓለማችን በአየር ንብረት ለውጥ ሥጋት ውስጥ በመግባቷ የዱር እንስሳት ሀብት […]
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የመንግሥት ሠራተኞች የደመወዝ ማስተካከያ ክፍያ አልተፈጸመልንም አሉ
https://www.ethiopianreporter.com/138911 የቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ምክር ቤት ማኅበራዊ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የመንግሥት ሠራተኞች የደመወዝ ማስተካከያ ክፍያ አልተፈጸመልንም አሉ የማነ ብርሃኑ ቀን: March 5, 2025 በፌዴራል መንግሥት ከጥቅምት ወር 2017 ዓ.ም. ጀምሮ በመላ ኢትዮጵያ ለሚገኙ የመንግሥት ሠራተኞች ከተፈቀደው የደመወዝ ማስተካከያ ክፍያ የሁለት ወራት አልተፈጸመልንም ሲሉ፣ በክልሉ የሚገኙ የመንግሥት ሠራተኞች ቅሬታቸውን አቀረቡ፡፡ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፓዌ ወረዳ የፓዌ […]
Emirates supports early education in Ethiopia – Times Aerospace 07:22
05 March 2025 Emirates has donated essential supplies and limited-edition, handcrafted backpacks from its ‘Aircrafted KIDS by Emirates’ collection to two non-profit organisations in Ethiopia. Roots Ethiopia and Brave Hearts Ethiopia serve local communities by creating a nurturing and inspirational space, for financially disadvantaged youths to continue their education. With a longstanding legacy of supporting […]
Faith communities set to act after Addis-Ababa convening on for reparative justice in Africa – Vatican News 10:09
AFRICA witness of faith Ethiopia Faith communities set to act after Addis-Ababa convening on for reparative justice in Africa Following the just concluded workshop for faith and ethical communities in Addis-Ababa, Ethiopia, the Faith and ethical communities from Africa and the diaspora have signed a declaration on reparation, advocating for reparative justice for the continent […]
Ethiopia: Suspension of four CSOs lifted – APAnews
EST | EAST APA -Addis Ababa(Ethiopia) 05 March 2025 | 11:19 Share The Authority for Civil Society Organisations (ACSO) has lifted the suspension of four civil society organisations (CSOs), the Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) said in a statement seen by APA on Wednesday. ACSO had suspended the Center for the Advancement of Rights and Democracy […]
Land to the Tiller: Unfinished legacy of Ethiopia’s 1975 proclamation – Addis Standard
March 5, 2025 By Gutu Olana Wayessa Addis Abeba – This week marks the 50th anniversary of the radical land reform encapsulated by the “Proclamation to Provide for the Public Ownership of Rural Lands.” The proclamation was profound and marked a significant milestone in fundamentally shaping agrarian relations in rural Ethiopia, with even broader ramifications. Fifty years […]
