Safaricom on track for full coverage in eastern Ethiopia by October  – The Reporter 05:32 

Business Safaricom on track for full coverage in eastern Ethiopia by October By Kalkidan Fikru September 14, 2024 Executives at Safaricom Telecommunications Ethiopia say the company will begin offering full coverage of eastern Ethiopia by the end of next month, marking a significant milestone two years after launch and nearly three-and-a-half years into its 15-year […]

ማይክ ሐመር በኢትዮጵያ፥የሕወሓትና ኤርትራ ንግግር፥የ12ኛ ክፍል አነጋጋሪ ውጤት

September 14, 2024 – DW Amharic  ማይክ ሐመር ከጄኔራል ጻድቃን ገብረትንሳኤ እና ከጌታቸው ረዳ ጋርፊት ለፊት መነጋራቸው፤ አቶ ጌታቸው ዱባይ ውስጥ ከኤርትራ መሪዎች ጋ ተገናኙ መባሉ እንዲሁም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና አስደንጋጭ ውጤት ላይ የተሰጡ አስተያየቶችን አሰባስበናል ። ሙሉ ዝግጅቱን በድምፅ አለያም በጽሑፍ መከታተል ይቻላል ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የኢትዮጵያ ሶማልያ ዉጥረት አሳሳቢ ነዉ ተባለ

September 14, 2024 – DW Amharic  በኢትዮጵያና ሶማልያ መካከል እየተባባሰ የመጣዉ ዉጥረት አሳሳቢ ነዉ ሲል ዓለምአቀፍ የግጭት ጉዳዮች ዙርያ የሚሰራዉ ክራይስግሩፕ አስታወቀ። ቡድኑ እንዳስታወቀዉ ኬንያና ቱርክ ሁለቱን አገሮች ለማደራደርና ውጥረቱን ለመቀነስ ሲደረጉ የነበሩት ጥረቶች እስካሁን ውጤት አለማምጣታቸዉ ዉጥረቱን አሳሳቢ ያደርገዋል፤ የውጭ ኃይሎችንም የሚጋብዝ ሁኗል ብሏል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የዩናይትድ ስቴትስ የአፍሪካ ቀንድ ልዑክ ማይክ ሐመር መግለጫ

September 14, 2024 – DW Amharic  ሰሞኑን ወደ ኢትዮጵያ የመጡት የዩናይትድ ስቴትስ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልእክተኛ አምባሳደር ማይክ ሐመር የሰሞኑ ጉዟቸው አላማ ኢትዮጵያ ውስጥ በየክልሎች የሚካሄደውን ግጭት ለማስቆም ውይይት ማድረግ እና በትግራይ ክልል የጠመንጃ ላንቃ መዘጋቱን ለማረጋገጥ የሚደረገው ጥረት አካል መሆኑን ገልፀዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ለምን 5,4 % ብቻ ተፈታኞች የ12ኛ ክፍል ፈተናን አለፉ?

September 14, 2024 – DW Amharic  የ2016ዓም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከወሰዱ 684,205 ተማሪዎች መካከል ያለፉት 36,409 ተማሪዎች ብቻ ናቸው። ቁጥሩ በሀገር አቀፍ ደረጃ አሁንም አነስተኛ የሚባል ነው። ችግሩ የቱ ጋር ነው ያለው? ለዚህስ ምክንያት እና መፍትሔው ምን ይሆን?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ጀርመን 250 ሺህ ኬንያውያን ሠራተኞችን ልትቀጥር ነው

ከ 6 ሰአት በፊት ጀርመን ለ250 ሺህ ኬንያውያን ሠራተኞች በሯን ልትከፍት መሆኑ ተሰማ። የኬንያ እና የጀርመን መንግሥት ባደረጉት የሥራ ስምምነት መሰረት በከፊል እንዲሁም ሙሉ በሙሉ የሰለጠኑ 250 ሺህ ኬንያውያን ሠራተኞች ወደ ጀርመን ይሻገራሉ ተብሏል። ኬንያውያን ሠራተኞችን በአውሮፓ ትልቁ ኢኮኖሚ ባለቤት በሆነችው ጀርመን ለመቅጠር በሚል አገሪቱ ያላትን የስደተኞች ሕግ ለማላላት ተስማማታለች። ኬንያ በአገሯ ውስጥ ለወጣት ባለሙያዎች […]

የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛው በህወሓት መካከል የተፈጠረው አለመግባባት በንግግር እንዲፈታ ጥሪ አቀረቡ

ከ 4 ሰአት በፊት በኢትዮጵያ የሥራ ጉብኝት ሲያደርጉ የቆዩት አምባሳደር ማይክ ሐመር በህወሓት መካከል የተፈጠረው አለመግባባት በንግግር እንዲፈታ ጥሪ አቅርበዋል። ልዩ መልዕክተኛው አምባሳደር ማይክ ሐመር በትናንትናው ዕለት በአሜሪካ ኤምባሲ ቅጥር ግቢ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፣ የፕሪቶሪያውን ስምምነት በተሟላ መልኩ መተግበር እንደሚያስፈልግ እና ለዚህም ሁለቱም አካላት ቁርጠኛ መሆናቸውን እንዳረጋገጡላቸው ተናግረዋል። በአፍሪካ ቀንድ የዩናይትድ ስቴትስ ልዩ መልዕክተኛው የፕሪቶሪያ […]