የጌታቸው ቃለምልልስ እና የሁለቱ የህወሓት አንጃወች ነገር (ዶ/ር መንግስቱ ሙሴ)

September 11, 2024 ጥላቻ ፍቅርን አይወልድም የጌታቸው ቃለምልልስ እና የሁለቱ የህወሓት አንጃወች ነገር  (ዶ/ር መንግስቱ ሙሴ) —————————————————- የጌታቸው እረዳን ቃለምልልስ በርዮት ሚዲያ አዳመጥሁ። ዳግም የህወሓት ሰወች ስለአላማቸው እና ማድረግ ስለሚፈልጉት ዋሽተው አያውቁም። በተለይ በኢትዮጵያ እና ስለአማራ ሕዝብ ሁሌም ያላቸው አቋም የማይለወጥ እና አንድ ብቻ ነው። ያን አቋማቸውን ጎላ አርገው ይናገሩታል ሁሉም የሚናገሩት ለራሳቸው እንወክለዋለን ለሚሉት […]

የመጨረሻው የኢትዮጵያ ንጉሰ ነገሥት አፄ ኃይለ ሥላሴ ከጀርመን ጋር የመሰረቱት ጥብቅ የወዳጅነት ግንኙነትና ፋይዳው

September 11, 2024 – DW Amharic  ግርማዊ ቀዳማዊ አጼ ኃይለ ሥላሴ ከጥቂት አገራት በስተቀር አብዛኛውን የዓለም ክፍል ተዘዋውረው በመጎብኘት ሀገራቸውን ያስተዋወቁ መሪ ናቸው።በዘመናቸው ካሳኳቸው የውጭ ሀገራት ግንኙነቶች ከጀርመን ጋር የመሰረቱት ጥብቅ ወዳጅነት አንዱ ነው።ልዑል ዶ/ር አስፋወሰን እንደሚሉት ይህ ወዳጅነት የተመሰረተው በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት ነበር።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ሱዳንን ለማዳን የቀረበ ጥሪ በዓለም የጤና ድርጅት

September 11, 2024 – DW Amharic  ዓለም በሱዳን እየተካሄደ ባለው የርስ በርስ ጦርነት ምክንያት እየደረሰ ያለውን የሰው ልጅ ሰቆቃ፤ እልቂትና ስደት፤ ያገር ውድመትና ጥፋት ዐይኑን ገልጦ እንዲያይና እንዲታደግ አሁንም ጥሪ ቀርቦለታል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ሪህ ምንድነው? መንስኤና ምልክቶቹስ

September 11, 2024 – DW Amharic  የመገጣጠሚያ ላይ እብጠትና ብግነት ወይም ከባድ ህመም የሪህ ህመም እንደሆነ መረጃዎች ያመለክታሉ። በእርግጥ ሪህ ህመም ምንድነው? መንስኤው ይታወቃል? ሪህ በሽታ በዘርፉ የህክምና ባለሙያዎች እንዴት ይገለጻል?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

አማራ ክልል በአዲስ ዓመት ዋዜማ የዋጋ ንረት

September 11, 2024 – DW Amharic  በአማራ ክልል አዲሱን ዓመት ተመልክቶ ምርቶች ወደ ገበያው የደረሱ ቢሆንም በሁሉም በሚባል ደረጃ በምርቶች የዋጋ ጭማሪ መኖሩን ነዋሪዎች ተናግረዋል ። የክልሉ መንግስት በበኩሉ የምርት እጥረት እንዳይፈጠር አስፈላጊ ቅድመ ዝግጅቶች መደረጋቸውን ዐሳውቋል ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

በኦሮሚያ ክልል በሕቡእ ተጠርቷል የተባለው የእንቅስቃሴ ገደብ

September 11, 2024 – DW Amharic  በኦሮሚያ ክልል ከሰሞኑ ተጠርቷል የተባለው የመጓጓዣ እና ግብይት እንቅስቃሴ እቀባ በተጓዦች ላይ ስጋት ቢያጭርም እንቅስቃሴዎችን ግን ሙሉ ለሙሉ አለመግታቱን ከተለያዩ አቅጣጫዎች ለዶቼ ቬለ አስተያየት የሰጡ ነዋሪዎች ገለጹ ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የትግራይ ኃይሎች ማስጠንቀቂያ

September 11, 2024 – DW Amharic  አቶ ጌታቸው ረዳ ከኤርትራ መንግሥት ባለሥልጣናት ጋር መገናኘታቸውን የሕወሓቱ ሊቀመንበር ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል ዛሬ በጽሕፈት ቤታቸው በሰጡት መግለጫ ይፋ አደረጉ ። ግንኙነቱ በሕወሓት ሥራ አስፈፃሚ ውሳኔ መሰረት የተደረገ እንደነበር የገለፁት ሊቀመንበሩ፥ ስለተደረገው ግንኙነትም የፌደራሉ መንግስት እንዲያውቅ መደረጉን ገልጠዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

በኢትዮጵያ የብሔር ተኮር ጥላቻን ለማስወገድ የተካሄደ ስብሰባ

September 11, 2024 – DW Amharic  በአሁኑ ወቅት የኢትዮጵያንና የህዝቦቿን ህልውና እየተፈታተነ የሚገኘው ዐቢይ ችግር፣የጥላቻ ፖለቲካ መስፋፋት እንደሆነ ተገለጸ። መቀመጫውን በዩናይትድ ስቴትስ፣ በፕሪንስተን ከተማ ባደረገውና በፕሮፌሰር ኤፍሬም ይስሐቅ በሚመራው የሲሜቲክ ጥናት ተቋም አማካይነት ጥላቻን የተመለከተ ውይይት ተካሂዷል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ